Top Banner
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት .62 Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department Bi-monthly News Letter No.62 ገጽ መስከረም 1 ቀን 2006.ም. የግሉ ዘርፍ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን ዕድሎች እንዲጠቀም ተጠየቀ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሙሉ ሰሎሞን የግሉ ዘርፍ በኢንቨስትመንት ሂደት የሚያጋጥመውን የፋይናንስ ችግር ለመቅረፍ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ (ፒ. ቲ. ኤ ባንክ) የሚሰጣቸውን እድሎች እንዲጠቀም ጠየቁ፡፡ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ 29ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ያካሄደ ሲሆን በጉባኤው የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት ወ/ሮ ሙሉ እንደተናገሩት ያለንበት ዘመን አገሮች በንግድ እና ኢንቨስትመንት እርስ በርሳቸው በጥብቅ የተሳሰሩበት እና በዚሁ ትስስር ውስጥ ሆነው ያላቸውን ድርሻ ከማሻሻል ውጪ ሌላ ዕድል የሌላቸው መሆኑን የተገነዘቡበት ወቅት እንደሆነና በዚህ ሂደት ዉስጥ የሚኖረንን ድርሻ ለማሳደግ እና በይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን ብቁና ተወዳዳሪ የሆነ የግል ዘርፍ መፍጠር እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ወ/ሮ ሙሉ አክለውም የግሉ ዘርፍ እያደገ ባለው ሃገራዊ ኢኮኖሚ ላይ የራሱን ድርሻ እየተወጣ መሆኑን ገልፀው ሆኖም ዘርፉ በፋይናንስ ችግር ሳቢያ የሚጠበቀውን ሚና እየተጫወተ እንዳልሆነ ተናግረዋል፡፡ አድራሻ ፋክስ: - +251-011-5517699 ኢ.ሜይል: [email protected] ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com ፒ.ቲ.ኤ ባንክ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሃገራትን በንግድና ኢንቨስትመንት ለማስተሳሰር ዓላማ አድርጎ እ.ኤ.አ በ1985 መቋቋሙን ያስታወሱት ወ/ሮ ሙሉ ከምስረታው ጀምሮ የቀጠናውን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር ለማፋጠን ባንኩ እደረገ ያለውን ጥረት አድንቀዋል፡፡ ባንኩ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በማስፋት የአህጉሪቷን የእርስ በርስ ንግድ ይበልጥ እንዲደግፍና የአፍሪካ ሕዳሴን ለማረጋገጥ መስራት እንደሚጠበቅበት አስገንዝበዋል፡፡ የኢትዮጵያ የግል ዘርፍም ባንኩ የሚሰጣቸውን ዕድሎች በመገንዘብ ተጠቃሚ እንዲሆን መክረዋል፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዲኤታ አህመድ ሺዴ በበኩላቸው መንግስት የልማቱ ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሞተር የግል ባለሃብት መሆኑን ያገናዘበ ግብርና እና ኤክስፖርት መር የሆነ የኢንዱስትሪ ልማት እስትራቴጂ፤ ጉልበትን በሰፊው የሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች ላይ ያተኮረ የአገር ዉስጥና የዉጭ ባለሃብትን አቀናጅቶ መጠቀም የሚያስችል ፤ መንግሥት ራሱ ጠንካራ የአመራር ሚና የሚጫወትበትን እና መላው ህብረተሰብ በጋራ የሚጠቀምበትን የልማት አቅጣጫዎች በመቀየስ ምቹ ሁኔታዎችን መፈጠሩን ተናግረዋል፡፡ በዚህም ላለፉት ተከታታይ ዘጠኝ ዓመታት ባለ ሁለት አኀዝ ፈጣን ዕድገት ማስመዝገብ እንደተቻለ ገልፀዋል፡፡
4

Bi-monthly News Letter No.62 የግሉ ዘርፍ የምስራቅና …ethiopianchamber.com/Data/Sites/1/meskerem-1-(62).pdfአገልግሎቶች በማስፋት የአህጉሪቷን

Apr 18, 2018

Download

Documents

phamkiet
Welcome message from author
This document is posted to help you gain knowledge. Please leave a comment to let me know what you think about it! Share it to your friends and learn new things together.
Transcript
Page 1: Bi-monthly News Letter No.62 የግሉ ዘርፍ የምስራቅና …ethiopianchamber.com/Data/Sites/1/meskerem-1-(62).pdfአገልግሎቶች በማስፋት የአህጉሪቷን

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.62

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.62

ገጽ

መስከረም 1 ቀን 2006.ም.

የግሉ ዘርፍ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ

የንግድና ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን

ዕድሎች እንዲጠቀም ተጠየቀ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሙሉ

ሰሎሞን የግሉ ዘርፍ በኢንቨስትመንት ሂደት የሚያጋጥመውን

የፋይናንስ ችግር ለመቅረፍ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ልማት

ባንክ (ፒ. ቲ. ኤ ባንክ) የሚሰጣቸውን እድሎች እንዲጠቀም ጠየቁ፡፡

የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ 29ኛ ዓመታዊ

ጠቅላላ ጉባኤውን እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ያካሄደ ሲሆን በጉባኤው

የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት ወ/ሮ ሙሉ እንደተናገሩት ያለንበት ዘመን

አገሮች በንግድ እና ኢንቨስትመንት እርስ በርሳቸው በጥብቅ

የተሳሰሩበት እና በዚሁ ትስስር ውስጥ ሆነው ያላቸውን ድርሻ

ከማሻሻል ውጪ ሌላ ዕድል የሌላቸው መሆኑን የተገነዘቡበት ወቅት

እንደሆነና በዚህ ሂደት ዉስጥ የሚኖረንን ድርሻ ለማሳደግ እና

በይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን ብቁና ተወዳዳሪ የሆነ የግል ዘርፍ

መፍጠር እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡

ወ/ሮ ሙሉ አክለውም የግሉ ዘርፍ እያደገ ባለው ሃገራዊ ኢኮኖሚ

ላይ የራሱን ድርሻ እየተወጣ መሆኑን ገልፀው ሆኖም ዘርፉ

በፋይናንስ ችግር ሳቢያ የሚጠበቀውን ሚና እየተጫወተ እንዳልሆነ

ተናግረዋል፡፡

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ፒ.ቲ.ኤ ባንክ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሃገራትን በንግድና

ኢንቨስትመንት ለማስተሳሰር ዓላማ አድርጎ እ.ኤ.አ በ1985

መቋቋሙን ያስታወሱት ወ/ሮ ሙሉ ከምስረታው ጀምሮ

የቀጠናውን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር ለማፋጠን ባንኩ

እደረገ ያለውን ጥረት አድንቀዋል፡፡ ባንኩ የሚሰጣቸውን

አገልግሎቶች በማስፋት የአህጉሪቷን የእርስ በርስ ንግድ

ይበልጥ እንዲደግፍና የአፍሪካ ሕዳሴን ለማረጋገጥ መስራት

እንደሚጠበቅበት አስገንዝበዋል፡፡

የኢትዮጵያ የግል ዘርፍም ባንኩ የሚሰጣቸውን ዕድሎች

በመገንዘብ ተጠቃሚ እንዲሆን መክረዋል፡፡

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዲኤታ

አህመድ ሺዴ በበኩላቸው መንግስት የልማቱ ዋነኛ

አንቀሳቃሽ ሞተር የግል ባለሃብት መሆኑን ያገናዘበ ግብርና

እና ኤክስፖርት መር የሆነ የኢንዱስትሪ ልማት እስትራቴጂ፤

ጉልበትን በሰፊው የሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች ላይ ያተኮረ

የአገር ዉስጥና የዉጭ ባለሃብትን አቀናጅቶ መጠቀም

የሚያስችል ፤ መንግሥት ራሱ ጠንካራ የአመራር ሚና

የሚጫወትበትን እና መላው ህብረተሰብ በጋራ

የሚጠቀምበትን የልማት አቅጣጫዎች በመቀየስ ምቹ

ሁኔታዎችን መፈጠሩን ተናግረዋል፡፡

በዚህም ላለፉት ተከታታይ ዘጠኝ ዓመታት ባለ ሁለት አኀዝ

ፈጣን ዕድገት ማስመዝገብ እንደተቻለ ገልፀዋል፡፡

Page 2: Bi-monthly News Letter No.62 የግሉ ዘርፍ የምስራቅና …ethiopianchamber.com/Data/Sites/1/meskerem-1-(62).pdfአገልግሎቶች በማስፋት የአህጉሪቷን

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.62

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.62

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ገጽ-2

መስከረም 1 ቀን 2006.ም.

በሂደቱም የንግዱ ዘርፍ ለውጤቱ የራሱን አስተዋፅኦ እንዳበረከተ

የተናገሩት ሚኒስትር ዲኤታው የተጀመረውን ፈጣን ልማት

በማስቀጠል ሀገራችን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ

ለማሰለፍ የሚያስችል የዕድገት እና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ

ተነድፎ ተግባራዊ በመደረግ አበረታች የሆኑ ውጤቶች

እየተመዘገቡ ይገኛሉ ብለዋል፡፡

በሌላ በኩል በንግዱ ዘርፍ የሚታየው ኋላቀር እና የተወሳሰቡ

የአመራር፤ የአሠራር እና የአደረጃጀት ችግሮች እንዲሁም የፋይናንስ

ችግር ዘርፉ የሚጠበቅበትን ውጤት እንዳያስመዘግብ የሚያደርጉት

መሰረታዊ ችግሮች እንደሆኑ ገልፀዋል፡፡

የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ የሃገሪቷ የልማት

አጋር መሆኑን የተናገሩት ሚኒስትር ዲኤታው በዘርፉ

የሚስተዋሉትን የፋይናንስና የአመራር ችግሮች ለመቅረፍ በሚደረጉ

ጥረቶች ባንኩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የፒ.ቲ.ኤ ባንክ ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አድማሱ ታደሰ

በበኩላቸው ባንኩ ከዚህ ቀደምም የሃገሪትዋን የልማት እንቅስቃሴ

ሲደግፍ መቆየቱን አስታውሰው ድጋፉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል

ተናግረዋል፡፡

ባንኩ ለኢትዮጵያ አየር መንገድና ለሃበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ የመቶ

ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር መስጠቱንና ባንኩ የኢትዮጵያን

የግል ዘርፍ ለመደገፍ ፅኑ ፍላጎት እንዳለው ገልፀዋል፡፡

“አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ያላት

የኢንቨስትመንት ድርሻ ወደ ኋላ

ቀርቷል, ” አቶ ጋሻው ደበበ

አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ያላት ኢንቨስትመንት ከቻይና፣

ህንድ፣ ቱርክና ሌሎች ሀገራት ካላቸው ከፍተኛ ድርሻ አኳያ

ወደ ኋላ ቀርቷል ሲሉ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት

ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ አቶ ጋሻው ደበበ ገለፁ፡፡

ዋና ፀሐፊው ይህንን የገለፁት አሜሪካ ኤምባሲ የንግድ

አማካሪ ከሆኑትን ከዶክተር ሔልና ጋር ነሐሴ 23 ቀን 2005

ዓ.ም በፅህፈት ቤታቸው ባደረጉት ውይይት ነው፡፡

ዶክተር ሔሌና በምክር ቤቱ ተገኝተው ከዋና ፀሐፊው ጋር

ያደረጉት ውይይት በዋናነት ምክር ቤቱ ለንግዱ ኅብረተሰብ

እየሰጠ ስላለው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ለመረዳት፣ በጋራ

ሊሰሩባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ላይ ለመምከርና ባጠቃላይ

የአሜሪካና የኢትዮጵያን የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ የሚረዱ

መረጃዎችን ለመሰብሰብ እንደሆነ ለመረዳት ተችሏል፡፡

አቶ ጋሻው የምክር ቤቱን ተልዕኮ፣ ራዕይና አጠቃላይ

ተግባሮችን በስፋት ያብራሩ ሲሆን መዋቅሩን ጨምሮ

እየተከናወኑ ባሉ አበይት ተግባሮች ላይ ማብራሪያ

ሰጥተዋል፡፡

Page 3: Bi-monthly News Letter No.62 የግሉ ዘርፍ የምስራቅና …ethiopianchamber.com/Data/Sites/1/meskerem-1-(62).pdfአገልግሎቶች በማስፋት የአህጉሪቷን

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.62

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.62

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ገጽ-3

መስከረም 1 ቀን 2006.ም.

የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች” በሚል ርዕስ ጥናት እያጠና

እንደሚገኝና በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ

የጥናቱም ዓላማ በምክር ቤቱ በዓመት አንድ ጊዜ ለሚካሄደው

የቢዝነስ ኮንፈረንስ ግብዓት ይሰጣል ሲሉ አያይዘው

አብራርተዋል፡፡

በዋና ፀሐፊው የተደረገላቸውን ማብራሪያ በጥሞና ሲያደምጡ

የቆዩት ካውንስለሯ አሜሪካ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት

መስኮች መሰማራት እንደምትፈልግ በመግለፅ ከምክር ቤቱ

ጋርም እንዲሁ በቅርበት መስራት የሚችሉባቸውን ጉዳዮች

እንደሚያጠኑና ዘርዘር ያሉ መረጃዎችን በመሰብሰብ ወደፊት

በርካታ ስራዎችን መስራት እንደሚችሉ ተናግረዋል፡፡

“ለበርካታ ዓመታት የንግዱ ማኅበረሰብ ወኪል በመሆን የግሉ ዘርፍ

ተግዳሮቶችን ለመፍታት ከፍተኛ ጥረቶችን ሲያደርግ የቆየው

የኢትዮጰጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የመንግሥትና

የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ አቋቁሞ ወቅታዊና አንገብጋቢ የሆኑ

ችግሮችን በማንሳት መፍትሔ እንዲገኙ እየጣረ ይገኛል” ያሉት አቶ

ጋሻው “ይህን የሚያስፈፅም የመንግስት እና የግሉ ዘርፍ የምክክር

መድረክ ፅ/ቤት በምክር ቤቱ ውስጥ ተቋቁሟል” ብለዋል፡፡

የምክክር መድረኩ በተለይ በፖሊሲ አፈፃፀም ላይ ከዚህ በፊት

ይስተዋሉ የነበሩ በንግድ ፍቃድ ምዝገባና እድሳት፣ በጉምሩክ፣

በቱሪዝም መስኮች ላይ የታዩ ክፍተቶችን በማንሳትና ለውይይት

በማቅረብ መፍትሔ እንዲኝ ያደረገ ሲሆን 90 በመቶ የሚሆኑት የግሉ

ዘርፍ ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘታቸውን ዋና ፀሐፊው ገልፀዋል፡፡

ምክር ቤቱ በርካታ ጥናቶችን እንደ የዓለም ባንክና የስዊድን ዓለም

አቀፍ የልማት ድርጅት (SIDA) ካሉ የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር

ያከናወነ ሲሆን በቅርቡም “ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነስ ለመስራት

Page 4: Bi-monthly News Letter No.62 የግሉ ዘርፍ የምስራቅና …ethiopianchamber.com/Data/Sites/1/meskerem-1-(62).pdfአገልግሎቶች በማስፋት የአህጉሪቷን

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሙኒኬሽንና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምሪያ

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ቁ.62

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Communication and International Relations Department

Bi-monthly News Letter No.62

አድራሻፋክስ: - +251-011-5517699

ኢ.ሜይል: [email protected]

ደረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ገጽ-4

መስከረም 1 ቀን 2006.ም.

ፎቶ ዜና

የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ስብሰባ

ባንኩ 29ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄዷል