Top Banner
1 ከመስከረም እስከ ጳጉሜ የተወሰኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን በማንበብ በዓመት ጊዜ ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ ለመጨረስ ተብሎ የተዘጋጀ የጊዜ ሰሌዳ። በዓለም ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የተነበበ እና እየተነበበ ያለ መጽሐፍ ወደ ሕይወት የሚመራ እና ከዳግም ሞት ያድን ዘንድ በፈቃደ እግዚአብሔር የተጻፈው መቀጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው። መድኃኒት የታዘዘለት ሰው በተፈቀደለት ልክ መድኃኒቱን በቀን በቀን እየወሰደ ከሕመሙ እንደሚፈወሰው ሁሉ ይኽንን መጽሐፍ ቅዱስም ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ በቀን በቀን የተወሰነውን ያህል ምሥጢሩን እያገናዘቡ ካነበቡት ለነፍስ መድኃኒት ይሆናልና አንባቢው በማስተዋል ሊያነበው እንዲገባ በየምዕራፉ ከብሉይ ኪዳንም ከአዲስ ኪዳንም ክፍል እንዲነበብ ተዘጋጅቷል። በእርግጥ ከዚህ በታች የተጻፉትን መልእክቶች ማንበቡ አንዱን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ከሌላው ጋር በማስማማት ለማንበብ ይረዳል እንላለን። በዚህ በተዘጋጀው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ ለመጨረስ በሚያስችለው ሰሌዳ፦ የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልን እና መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕን ማንበብ አይዘንጉ። ከመስከረም ፩ እስከ መስከረም ፲፯ ድረስ ኦሪት ዘፍጥረትን ሲያነቡ ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መጽሐፈ ኩፋሌን ማንበብ አይዘንጉ። ሰኔ ፬ ላይ መጽሐፈ አስቴርን ሲያነቡ ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መጽሐፈ አስቴርን ማንበብ አይዘንጉ። ከግንቦት ፲ እስከ ግንቦት ፲፩ ድረስ ሰቆቃወ ኤርምያስን ሲያነቡ ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ ተረፈ ኤርምያስን ማንበብ አይዘንጉ። ከሚያዝያ ፲፩ እስከ ሚያዝያ ፳ ድረስ መጽሐፈ ምሳሌን ሲያነቡ ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መጽሐፈ ጥበብን ማንበብ አይዘንጉ። ከሰኔ እስከ ሰኔ ፱ ድረስ ትንቢተ ዳንኤልን ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መዝሙር ሠለስቱ ደቂቅን እና ተረፈ ዳንኤልን ማንበብ አይዘንጉ። ከሐምሌ ፳፭ እስከ ጳጉሜ ድረስ ያለውን ጊዜ በርካታ ገጽ ያሉት ተጨማሪ የቀኖና መጻሕፍት እንዲነበቡት አድርገናል። ጊዜ ሰጥተው ቢያነቡት ይጠቀማሉና በዓመቱ ውስጥ ባሉት ጊዜያት ከማስተዋል ጋር መጽሐፍ ቅዱስን በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አንብቦ ለመጨረስ በተዘጋጀው ሰሌዳ መሠረት አንብበው ለሌሎችም ማበረታታት እንዳለብዎት አይዘንጉ እንላለን። ______________________________//___________________________________ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! አብርሃም ሰሎሞን Abraham Solomon
13

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

Feb 14, 2018

Download

Documents

vophuc
Welcome message from author
This document is posted to help you gain knowledge. Please leave a comment to let me know what you think about it! Share it to your friends and learn new things together.
Transcript
Page 1: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

1

ከመስከረም እስከ ጳጉሜ የተወሰኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን በማንበብ በዓመት ጊዜ ውስጥ

መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ ለመጨረስ ተብሎ የተዘጋጀ የጊዜ ሰሌዳ። በዓለም ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የተነበበ እና እየተነበበ ያለ መጽሐፍ ወደ ሕይወት የሚመራ እና ከዳግም ሞት ያድን ዘንድ በፈቃደ እግዚአብሔር የተጻፈው መቀጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው። መድኃኒት የታዘዘለት ሰው በተፈቀደለት ልክ መድኃኒቱን በቀን በቀን እየወሰደ ከሕመሙ እንደሚፈወሰው ሁሉ ይኽንን መጽሐፍ ቅዱስም ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ በቀን በቀን የተወሰነውን ያህል ምሥጢሩን እያገናዘቡ ካነበቡት ለነፍስ መድኃኒት ይሆናልና አንባቢው በማስተዋል ሊያነበው እንዲገባ በየምዕራፉ ከብሉይ ኪዳንም ከአዲስ ኪዳንም ክፍል እንዲነበብ ተዘጋጅቷል። በእርግጥ ከዚህ በታች የተጻፉትን መልእክቶች ማንበቡ አንዱን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ከሌላው ጋር በማስማማት ለማንበብ ይረዳል እንላለን። በዚህ በተዘጋጀው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ ለመጨረስ በሚያስችለው ሰሌዳ፦

የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልን እና መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕን ማንበብ አይዘንጉ።

ከመስከረም ፩ እስከ መስከረም ፲፯ ድረስ ኦሪት ዘፍጥረትን ሲያነቡ ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ

የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መጽሐፈ ኩፋሌን ማንበብ አይዘንጉ።

ሰኔ ፬ ላይ መጽሐፈ አስቴርን ሲያነቡ ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና

መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መጽሐፈ አስቴርን ማንበብ አይዘንጉ።

ከግንቦት ፲ እስከ ግንቦት ፲፩ ድረስ ሰቆቃወ ኤርምያስን ሲያነቡ ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ

ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ ተረፈ ኤርምያስን ማንበብ አይዘንጉ።

ከሚያዝያ ፲፩ እስከ ሚያዝያ ፳ ድረስ መጽሐፈ ምሳሌን ሲያነቡ ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ

ኪዳን ፪ኛ የቀኖና መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መጽሐፈ ጥበብን ማንበብ አይዘንጉ።

ከሰኔ እስከ ሰኔ ፱ ድረስ ትንቢተ ዳንኤልን ከሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ተጨማሪ የብሉይ ኪዳን ፪ኛ የቀኖና

መጻሕፍት ተብለው ከተጠቀሱት አሥራ-ስምንት አርዕስት ውስጥ መዝሙር ሠለስቱ ደቂቅን እና ተረፈ ዳንኤልን ማንበብ አይዘንጉ።

ከሐምሌ ፳፭ እስከ ጳጉሜ ድረስ ያለውን ጊዜ በርካታ ገጽ ያሉት ተጨማሪ የቀኖና መጻሕፍት እንዲነበቡት አድርገናል። ጊዜ ሰጥተው ቢያነቡት ይጠቀማሉና በዓመቱ ውስጥ ባሉት ጊዜያት ከማስተዋል ጋር መጽሐፍ ቅዱስን በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አንብቦ ለመጨረስ በተዘጋጀው ሰሌዳ መሠረት አንብበው ለሌሎችም ማበረታታት እንዳለብዎት አይዘንጉ እንላለን። ______________________________//___________________________________

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

አብርሃም ሰሎሞን Abraham Solomon

Page 2: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

2

ኦሪት ዘፍጥረት / GENESIS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

መስከረም ፩ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ) ፩-፫ SEPTEMBER 1 GENESIS 1-3

መስከረም ፪ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ) ፬-፯ SEPTEMBER 2 GENESIS 4-7 መስከረም ፫ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ) ፰-፲፩ SEPTEMBER 3 GENESIS 8-11

መስከረም ፬ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ) ፲፪-፲፬ SEPTEMBER 4 GENESIS 12-14 መስከረም ፭ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ) ፲፭-፲፯ SEPTEMBER 5 GENESIS 15-17

መስከረም ፮ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ) ፲፰-፳ SEPTEMBER 6 GENESIS 18-20 መስከረም ፯ ኦሪት ዘፍጥ (ዘፍ) ፳፩-፳፫ SEPTEMBER 7 GENESIS 21-23

መስከረም ፰ ኦሪት ዘፍጥ (ዘፍ) ፳፬-፳፭ SEPTEMBER 8 GENESIS 24-25

መስከረም ፱ ኦሪት ዘፍጥ (ዘፍ) ፳፮-፳፰ SEPTEMBER 9 GENESIS 26-28 መስከረም ፲ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ) ፳፱-፴ SEPTEMBER 10 GENESIS 29-30

መስከረም ፲፩ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ)፴፩-፴፪ SEPTEMBER 11 GENESIS 31-32 መስከረም ፲፪ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ)፴፫-፴፭ SEPTEMBER 12 GENESIS 33-35

መስከረም ፲፫ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ)፴፮-፴፰ SEPTEMBER 13 GENESIS 36-38

መስከረም ፲፬ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ)፴፱-፵፩ SEPTEMBER 14 GENESIS 39-41

መስከረም ፲፭ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ)፵፪-፵፫ SEPTEMBER 15 GENESIS 42-43

መስከረም ፲፮ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ)፵፬-፵፮ SEPTEMBER 16 GENESIS 44-46

መስከረም ፲፯ ኦሪት ዘፍጥረት (ዘፍ)፵፯-፶ SEPTEMBER 17 GENESIS 47-50

ኦሪት ዘጸአት /EXODUS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

መስከረም ፲፰ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፩-፫ SEPTEMBER 18 EXODUS 1-3 መስከረም ፲፱ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፬-፯ SEPTEMBER 19 EXODUS 4-7

መስከረም ፳ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፰-፱ SEPTEMBER 20 EXODUS 8-9

መስከረም ፳፩ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፲-፲፪ SEPTEMBER 21 EXODUS 10-12

መስከረም ፳፪ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፲፫-፲፭ SEPTEMBER 22 EXODUS 13-15

መስከረም ፳፫ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፲፮-፲፰ SEPTEMBER 23 EXODUS 16-18

መስከረም ፳፬ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፲፱-፳፩ SEPTEMBER 24 EXODUS 19-21

መስከረም ፳፭ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፳፪-፳፬ SEPTEMBER 25 EXODUS 22-24

መስከረም ፳፮ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፳፭-፳፯ SEPTEMBER 26 EXODUS 25-27

መስከረም ፳፯ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፳፰-፳፱ SEPTEMBER 27 EXODUS 28-29

መስከረም ፳፰ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፴-፴፪ SEPTEMBER 28 EXODUS 30-32

መስከረም ፳፱ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፴፫-፴፮ SEPTEMBER 29 EXODUS 33-36

መስከረም ፴ ኦሪት ዘጸአት (ዘጸ) ፴፯-፵ SEPTEMBER 30 EXODUS 37-40

የማቴዎስ ወንጌል / MATTHEW/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ጥቅምት ፩ ማቴዎስ ፩-፬ OCTOBER 1 MATTHEW 1-4

ጥቅምት ፪ ማቴዎስ ፭-፯ OCTOBER 2 MATTHEW 5-7 ጥቅምት ፫ ማቴዎስ ፰-፲ OCTOBER 3 MATTHEW 8-10

ጥቅምት ፬ ማቴዎስ ፲፩-፲፪ OCTOBER 4 MATTHEW 11-12 ጥቅምት ፭ ማቴዎስ ፲፫-፲፬ OCTOBER 5 MATTHEW 13-14

ጥቅምት ፮ ማቴዎስ ፲፭-፲፯ OCTOBER 6 MATTHEW 15-17 ጥቅምት ፯ ማቴዎስ ፲፰-፳ OCTOBER 7 MATTHEW 18-20

ጥቅምት ፰ ማቴዎስ ፳፩-፳፪ OCTOBER 8 MATTHEW 21-22

Page 3: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

3

ጥቅምት ፱ ማቴዎስ ፳፫-፳፬ OCTOBER 9 MATTHEW 23-24

ጥቅምት ፲ ማቴዎስ ፳፭-፳፮ OCTOBER 10 MATTHEW 25-26 ጥቅምት ፲፩ ማቴዎስ ፳፯-፳፰ OCTOBER 11 MATTHEW 27-28

የማርቆስ ወንጌል / MARK/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ጥቅምት ፲፪ ማርቆስ ፩-፫ OCTOBER 12 MARK 1-3 ጥቅምት ፲፫ ማርቆስ ፬-፭ OCTOBER 13 MARK 4-5

ጥቅምት ፲፬ ማርቆስ ፮-፯ OCTOBER 14 MARK 6-7 ጥቅምት ፲፭ ማርቆስ ፰-፱ OCTOBER 15 MARK 8-9

ጥቅምት ፲፮ ማርቆስ ፲-፲፩ OCTOBER 16 MARK 10-11

ጥቅምት ፲፯ ማርቆስ ፲፪-፲፫ OCTOBER 17 MARK 12-13 ጥቅምት ፲፰ ማርቆስ ፲፬-፲፮ OCTOBER 18 MARK 14-16

የሉቃስ ወንጌል / LUKE/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ጥቅምት ፲፱ ሉቃስ ፩-፪ OCTOBER 19 LUKE 1-2 ጥቅምት ፳ ሉቃስ ፫-፬ OCTOBER 20 LUKE 3-4

ጥቅምት ፳፩ ሉቃስ ፭-፮ OCTOBER 21 LUKE 5-6 ጥቅምት ፳፪ ሉቃስ ፯-፰ OCTOBER 22 LUKE 7-8

ጥቅምት ፳፫ ሉቃስ ፱-፲ OCTOBER 23 LUKE 9-10

ጥቅምት ፳፬ ሉቃስ ፲፩-፲፪ OCTOBER 24 LUKE 11-12 ጥቅምት ፳፭ ሉቃስ ፲፫-፲፭ OCTOBER 25 LUKE 13-15

ጥቅምት ፳፮ ሉቃስ ፲፮-፲፰ OCTOBER 26 LUKE 16-18 ጥቅምት ፳፯ ሉቃስ ፲፱-፳ OCTOBER 27 LUKE 19-20

ጥቅምት ፳፰ ሉቃስ ፳፩-፳፪ OCTOBER 28 LUKE 21-22 ጥቅምት ፳፱ ሉቃስ ፳፫-፳፬ OCTOBER 29 LUKE 23-24

የሐዋርያት ሥራ /ACTS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ጥቅምት ፴ ሐዋርያት ሥራ ፩-፪ OCTOBER 30/31 ACTS 1-2 ኅዳር ፩ ሐዋርያት ሥራ ፫-፭ NOVEMBER 1 ACTS 3-5

ኅዳር ፪ ሐዋርያት ሥራ ፮-፯ NOVEMBER 2 ACTS 6-7

ኅዳር ፫ ሐዋርያት ሥራ ፰-፱ NOVEMBER 3 ACTS 8-9 ኅዳር ፬ ሐዋርያት ሥራ ፲-፲፪ NOVEMBER 4 ACTS 10-12

ኅዳር ፭ ሐዋርያት ሥራ ፲፫-፲፬ NOVEMBER 5 ACTS 13-14 ኅዳር ፮ ሐዋርያት ሥራ ፲፭-፲፮ NOVEMBER 6 ACTS 15-16

ኅዳር ፯ ሐዋርያት ሥራ ፲፯-፲፱ NOVEMBER 7 ACTS 17-19 ኅዳር ፰ ሐዋርያት ሥራ ፳-፳፩ NOVEMBER 8 ACTS 20-21

ኅዳር ፱ ሐዋርያት ሥራ ፳፪-፳፬ NOVEMBER 9 ACTS 22-24

ኅዳር ፲ ሐዋርያት ሥራ ፳፭-፳፮ NOVEMBER 10 ACTS 25-26 ኅዳር ፲፩ ሐዋርያት ሥራ ፳፯-፳፰ NOVEMBER 11 ACTS 27-28

የዮሐንስ ወንጌል /JOHN/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ኅዳር ፲፪ ዮሐንስ ፩-፫ NOVEMBER 12 JOHN 1-3 ኅዳር ፲፫ ዮሐንስ ፬-፭ NOVEMBER 13 JOHN 4-5

Page 4: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

4

ኅዳር ፲፬ ዮሐንስ ፮-፯ NOVEMBER 14 JOHN 6-7

ኅዳር ፲፭ ዮሐንስ ፰-፱ NOVEMBER 15 JOHN 8-9 ኅዳር ፲፮ ዮሐንስ ፲-፲፩ NOVEMBER 16 JOHN 10-11

ኅዳር ፲፯ ዮሐንስ ፲፪-፲፫ NOVEMBER 17 JOHN 12-13 ኅዳር ፲፰ ዮሐንስ ፲፬-፲፮ NOVEMBER 18 JOHN 14-16

ኅዳር ፲፱ ዮሐንስ ፲፯-፲፰ NOVEMBER 19 JOHN 17-18

ኅዳር ፳ ዮሐንስ ፲፱-፳፩ NOVEMBER 20 JOHN 19-21

ኦሪት ዘሌዋውያን / LEVITICUS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ኅዳር ፳፩ ዘሌዋውያን ፩-፫ NOVEMBER 21 LEVITICUS 1-3

ኅዳር ፳፪ ዘሌዋውያን ፬-፮ NOVEMBER 22 LEVITICUS 4-6 ኅዳር ፳፫ ዘሌዋውያን ፯-፰ NOVEMBER 23 LEVITICUS 7-8

ኅዳር ፳፬ ዘሌዋውያን ፱-፲፩ NOVEMBER 24 LEVITICUS 9-11 ኅዳር ፳፭ ዘሌዋውያን ፲፪-፲፫ NOVEMBER 25 LEVITICUS 12-13

ኅዳር ፳፮ ዘሌዋውያን ፲፬-፲፭ NOVEMBER 26 LEVITICUS 14-15

ኅዳር ፳፯ ዘሌዋውያን ፲፮-፲፰ NOVEMBER 27 LEVITICUS 16-18 ኅዳር ፳፰ ዘሌዋውያን ፲፱-፳፩ NOVEMBER 28 LEVITICUS 19-21

ኅዳር ፳፱ ዘሌዋውያን ፳፪-፳፫ NOVEMBER 29 LEVITICUS 22-23 ኅዳር ፴ ዘሌዋውያን ፳፬-፳፭ NOVEMBER 30 LEVITICUS 24-25

ታኅሣሥ ፩ ዘሌዋውያን ፳፮-፳፯ DECEMBER 1 LEVITICUS 26-27

ወደ ገላትያ ሰዎች / GALATIANS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ታኅሣሥ ፪ ገላትያ ፩-፭ DECEMBER 2 GALATIANS 1-5

፩ኛ ተሰሎንቄ / 1 THESSALONIANS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ታኅሣሥ ፫ ፩ተሰሎንቄ ፩-፭ DECEMBER 3 THESSAL. 1-5

፪ኛ ተሰሎንቄ / 2 THESSALONIANS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ታኅሣሥ ፬ ፪ተሰሎንቄ ፩-፫ DECEMBER 4 THESSAL. 1-3

ፊልሞና፤ ቲቶ፤ ይሁዳ / PHILEMON TITUS JUDE/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ታኅሣሥ ፭ ፊልሞና ፩ ቲቶ ፩-፫ ይሁዳ ፩ DECEMBER 5 PHIL 1, TIT. 1-3

JUD 1

፩ኛ ዮሐንስ መልዕክት ፩-፭፤ ፪ኛ ዮሐንስ ፩፤ ፫ኛ ዮሐንስ ፩

1John 1-5, 2 John 1, 3 john 1 ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ታኅሣሥ ፮ ፩ዮሐ. ፩-፭ ፪ዮሐ. ፩ ፫ዮሐ. ፩ DECEMBER 6 1JN. 1-5 2 JN. 1 3JN. 1

Page 5: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

5

ኦሪት ዘኁልቁ /NUMBERS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ታኅሣሥ ፯ ዘኁልቁ ፩-፫ DECEMBER 7 NUMBERS 1-3 ታኅሣሥ ፰ ዘኁልቁ ፬-፮ DECEMBER 8 NUMBERS 4-6

ታኅሣሥ ፱ ዘኁልቁ ፯-፱ DECEMBER 9 NUMBERS 7-9 ታኅሣሥ ፲ ዘኁልቁ ፲-፲፪ DECEMBER 10 NUMBERS 10-12 ታኅሣሥ ፲፩ ዘኁልቁ ፲፫-፲፭ DECEMBER 11 NUMBERS 13-15 ታኅሣሥ ፲፪ ዘኁልቁ ፲፮-፲፰ DECEMBER 12 NUMBERS 16-18 ታኅሣሥ ፲፫ ዘኁልቁ ፲፱-፳፩ DECEMBER 13 NUMBERS 19-21 ታኅሣሥ ፲፬ ዘኁልቁ ፳፪-፳፬ DECEMBER 14 NUMBERS 22-24 ታኅሣሥ ፲፭ ዘኁልቁ ፳፭-፳፯ DECEMBER 15 NUMBERS 25-27 ታኅሣሥ ፲፮ ዘኁልቁ ፳፰-፴ DECEMBER 16 NUMBERS 28-30 ታኅሣሥ ፲፯ ዘኁልቁ ፴፩- ፴፫ DECEMBER 17 NUMBERS 31-33 ታኅሣሥ ፲፰ ዘኁልቁ ፴፬- ፴፮ DECEMBER 18 NUMBERS 34-36

ወደ ፊልጵስዮስ ሰዎች /PHILIPPIANS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ተኅሣሥ ፲፱ ፊልጵስዮስ ፩-፬ DECEMBER 19 PHILIPPIANS 1-4

መጽሐፈ ኢያሱ /JOSHUA/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ታኅሣሥ ፳ ኢያሱ ፩-፫ DECEMBER 20 JOSHUA 1-3 ታኅሣሥ ፳፩ ኢያሱ ፩ DECEMBER 21 JOSHUA 4-6 ታኅሣሥ ፳፪ ኢያሱ ፩ DECEMBER 22 JOSHUA 7-9 ታኅሣሥ ፳፫ ኢያሱ ፩ DECEMBER 23 JOSHUA 10-12 ታኅሣሥ ፳፬ ኢያሱ ፩ DECEMBER 24 JOSHUA 13-15 ታኅሣሥ ፳፭ ኢያሱ ፩ DECEMBER 25 JOSHUA 16-18 ታኅሣሥ ፳፮ ኢያሱ ፩ DECEMBER 26 JOSHUA 19-21 ታኅሣሥ ፳፯ ኢያሱ ፩ DECEMBER 27 JOSHUA 22-24

መጽሐፈ እዝራ / EZRA / ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ታኅሣሥ ፳፰ እዝራ ፩-፫ DECEMBER 28 EZRA 1-3 ታኅሣሥ ፳፱ እዝራ ፬-፯ DECEMBER 29 EZRA 4-7 ታኅሣሥ ፴ እዝራ ፰-፲ DECEMBER 30/31 EZRA 8-10

፩ኛ/፪ኛ ቆሮንቶስ / 1/2 CORINTHIANS / ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ጥር ፩ ፩ ቆሮንቶስ ፩-፬ JANUARY 1 1 CORINT 1-4 ጥር ፪ ፩ ቆሮንቶስ ፭-፰ JANUARY 2 1 CORINT 5-8 ጥር ፫ ፩ ቆሮንቶስ ፱-፲፪ JANUARY 3 1 CORINT 9-12 ጥር ፬ ፩ ቆሮንቶስ ፲፫-፲፮ JANUARY 4 1 CORINT 13-16 ጥር ፭ ፪ ቆሮንቶስ ፩-፬ JANUARY 5 2 CORINT 1-4

Page 6: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

6

ጥር ፮ ፪ ቆሮንቶስ ፭-፱ JANUARY 6 2 CORINT 5-9 ጥር ፯ ፪ ቆሮንቶስ ፲-፲፫ JANUARY 7 2 CORINT 10-13

መጽሐፈ መሳፍንት/JUDGES/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ጥር ፰ መሳፍንት ፩-፫ JANUARY 8 JUDGES 1-3 ጥር ፱ መሳፍንት ፬-፭ JANUARY 9 JUDGES 4-5 ጥር ፲ መሳፍንት ፮-፯ JANUARY 10 JUDGES 6-7 ጥር ፲፩ መሳፍንት ፰-፱ JANUARY11 JUDGES 8-9 ጥር ፲፪ መሳፍንት ፲-፲፩ JANUARY 12 JUDGES 10-11 ጥር ፲፫ መሳፍንት ፲፪-፲፬ JANUARY 13 JUDGES 12-14 ጥር ፲፬ መሳፍንት ፲፭-፲፯ JANUARY 14 JUDGES 15-17 ጥር ፲፭ መሳፍንት ፲፰-፲፱ JANUARY 15 JUDGES 18-19 ጥር ፲፮ መሳፍንት ፳-፳፩ JANUARY 16 JUDGES 20-21

፩ኛ/፪ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል / 1/2 SAMUEL/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ጥር ፲፯ ፩ ሳሙኤል ፩-፬ JANUARY 17 1 SAMUEL 1-4 ጥር ፲፰ ፩ ሳሙኤል ፭-፰ JANUARY 18 1 SAMUEL 5-8 ጥር ፲፱ ፩ ሳሙኤል ፮-፲ JANUARY 19 1 SAMUEL 6-10 ጥር ፳ ፩ ሳሙኤል ፲፩-፲፬ JANUARY 20 1 SAMUEL 11-14 ጥር ፳፩ ፩ ሳሙኤል ፲፭-፲፰ JANUARY 21 1 SAMUEL 15-18 ጥር ፳፪ ፩ ሳሙኤል ፲፱-፳፪ JANUARY 22 1 SAMUEL 19-22 ጥር ፳፫ ፩ ሳሙኤል ፳፫-፳፮ JANUARY 23 1 SAMUEL 23-26 ጥር ፳፬ ፩ ሳሙኤል ፳፯-፴፩ JANUARY 24 1 SAMUEL 37-31 ጥር ፳፭ ፪ ሳሙኤል ፩-፬ JANUARY 25 2 SAMUEL 1-4 ጥር ፳፮ ፪ ሳሙኤል ፭-፰ JANUARY 26 2 SAMUEL 5-8 ጥር ፳፯ ፪ ሳሙኤል ፱-፲፩ JANUARY 27 2 SAMUEL 9-11 ጥር ፳፰ ፪ ሳሙኤል ፲፪-፲፬ JANUARY 28 2 SAMUEL 12-14 ጥር ፳፱ ፪ ሳሙኤል ፲፮-፲፱ JANUARY 29 2 SAMUEL 15-19 ጥር ፴ ፪ ሳሙኤል ፳-፳፬ JANUARY 30/31 2 SAMUEL 20-24

፩ኛ/፪ኛ መጽሐፈ ነገሥት/ 1/2 KINGS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER የካቲት ፩ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፩-፪ FEBRUARY 1 1 KINGS 1-2 የካቲት ፪ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፫-፭ FEBRUARY 2 1 KINGS 3-5 የካቲት ፫ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፮-፯ FEBRUARY 3 1 KINGS 6-7 የካቲት ፬ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፰ FEBRUARY 4 1 KINGS 8 የካቲት ፭ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፰-፲ FEBRUARY 5 1 KINGS 9-10 የካቲት ፮ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፲፩-፲፪ FEBRUARY 6 1 KINGS 11-12 የካቲት ፯ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፲፫-፲፬ FEBRUARY 7 1 KINGS 13-14 የካቲት ፰ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፲፭-፲፮ FEBRUARY 8 1 KINGS 15-16 የካቲት ፱ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፲፯-፲፰ FEBRUARY 9 1 KINGS 17-18 የካቲት ፲ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፲፱-፳ FEBRUARY 10 1 KINGS 19-20

Page 7: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

7

የካቲት ፲፩ ፩ መጽሐፈ ነገሥት ፳፩-፳፪ FEBRUARY 11 1 KINGS 21-22 የካቲት ፲፪ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፩-፫ FEBRUARY 12 2 KINGS 1-3 የካቲት ፲፫ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፬-፭ FEBRUARY 13 2 KINGS 4-5 የካቲት ፲፬ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፮-፯ FEBRUARY 14 2 KINGS 6-7 የካቲት ፲፭ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፰-፱ FEBRUARY 15 2 KINGS 8-9 የካቲት ፲፮ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፲-፲፪ FEBRUARY 16 2 KINGS 10-12 የካቲት ፲፯ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፲፫-፲፭ FEBRUARY 17 2 KINGS 13-15 የካቲት ፲፰ ፪ መጽሐፈ ነገሥት፲፮-፲፯ FEBRUARY 18 2 KINGS 16-17 የካቲት ፲፱ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፲፰-፲፱ FEBRUARY 19 2 KINGS 18-19 የካቲት ፳ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፳-፳፪ FEBRUARY 20 2 KINGS 20-22 የካቲት ፳፩ ፪ መጽሐፈ ነገሥት ፳፫-፳፭ FEBRUARY 21 2 KINGS 23-25 የካቲት ፳፪ መጽሐፈ ሩት ፩-፬ FEBRUARY 22 RUTH 1-4

ወደ ሮሜ ሰዎች/ROMANS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

የካቲት ፳፫ ሮሜ ፩-፫ FEBRUARY 23 ROMANS 1-3 የካቲት ፳፬ ሮሜ ፬-፯ FEBRUARY 24 ROMANS 4-7 የካቲት ፳፭ ሮሜ ፰-፲ FEBRUARY 25 ROMANS 8-10 የካቲት ፳፮ ሮሜ ፲፩-፲፫ FEBRUARY 26 ROMANS 11-13 የካቲት ፳፯ ሮሜ ፲፬-፲፮ FEBRUARY 27 ROMANS 14-16

ወደ ኤፌሶን/ቆላስይስ ሰዎች/ EPHESIANS/ COLOSSIANS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

የካቲት ፳፰-፴ ኤፌሶን ፩-፮ ቆላስያስ ፩-፬ FEBRUARY 28/29 EPHESIANS 1-6

COLOSSIANS 1-4

፩ኛ ጢሞቴዎስ ፪ኛ ጢሞቴዎስ/ 1 TIMOTHY 2 TIMOTHY/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER መጋቢት ፩ ፩ ጢሞቴዎስ ፩-፮ MARCH 1 1 TIMOTHY መጋቢት ፪ ፪ ጢሞቴዎስ ፩-፬ MARCH 2 2 TIMOTHY

፩ኛ ጴጥሮስ ፪ኛ ጴጥሮስ / 1 PETER 2 PETER/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER መጋቢት ፫ ጴጥሮስ ፩-፭ MARCH 3 1 PETER መጋቢት ፬ ጴጥሮስ ፩-፫ MARCH 4 2 PETER

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ / ካልዕ 1/2 CHRONICLES/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

መጋቢት ፭ መጽሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፩-፮ MARCH 5 1 CHRONICLE 1-6

መጋቢት ፮ መጽሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፯-፲ MARCH 6 1 CHRONICLE 7-10

መጋቢት ፯ መጽሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፲፩-፲፭ MARCH 7 1 CHRONICLE 11-15

መጋቢት ፰ መጽሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፲፮-፳ MARCH 8 1 CHRONICLE 16-20

መጋቢት ፱ መጽሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፳፩-፳፭ MARCH 9 1 CHRONICLE 21-25

መጋቢት ፲ መጽሐፈ ዜና ቀዳማዊ ፳፮-፳፱ MARCH 10 1 CHRONICLE 26-29

መጋቢት ፲፩ መጽሐፈ ዜና ካልዕ ፩-፮ MARCH 11 2 CHRONICLE 1-6

Page 8: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

8

መጋቢት ፲፪ መጽሐፈ ዜና ካልዕ ፯-፲፩ MARCH 12 2 CHRONICLE 7-11

መጋቢት ፲፫ መጽሐፈ ዜና ካልዕ ፲፪-፲፮ MARCH 13 2 CHRONICLE 12-16

መጋቢት ፲፬ መጽሐፈ ዜና ካልዕ ፲፯-፳፪ MARCH 14 2 CHRONICLE 17-22

መጋቢት ፲፭ መጽሐፈ ዜና ካልዕ ፳፫-፳፯ MARCH 15 2 CHRONICLE 23-27

መጋቢት ፲፮ መጽሐፈ ዜና ካልዕ ፳፰-፴፪ MARCH 16 2 CHRONICLE 28-32

መጋቢት ፲፯ መጽሐፈ ዜና ካልዕ ፴፫-፴፮ MARCH 17 2 CHRONICLE 33-36

ኦሪት ዘዳግም /DEUTERONOMY/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER መጋቢት ፲፰ ዘዳግም ፩-፫ MARCH 18 DEUTERONO 1-3

መጋቢት ፲፱ ዘዳግም ፬-፮ MARCH 19 DEUTERONO 4-6

መጋቢት ፳ ዘዳግም ፯-፱ MARCH 20 DEUTERONO 7-9

መጋቢት ፳፩ ዘዳግም ፲-፲፪ MARCH 21 DEUTERONO 10-12

መጋቢት ፳፪ ዘዳግም ፲፫-፲፭ MARCH 22 DEUTERONO 13-15

መጋቢት ፳፫ ዘዳግም ፲፮-፲፰ MARCH 23 DEUTERONO 16-18

መጋቢት ፳፬ ዘዳግም ፲፱-፳፩ MARCH 24 DEUTERONO 19-21

መጋቢት ፳፭ ዘዳግም ፳፪-፳፬ MARCH 25 DEUTERONO 22-24

መጋቢት ፳፮ ዘዳግም ፳፭-፳፯ MARCH 26 DEUTERONO 25-27

መጋቢት ፳፯ ዘዳግም ፳፰ MARCH 27 DEUTERONO 28

መጋቢት ፳፰ ዘዳግም ፳፱-፴ MARCH 28 DEUTERONO 29-30

መጋቢት ፳፱ ዘዳግም ፴፩-፴፪ MARCH 29 DEUTERONO 31-32

መጋቢት ፴ ዘዳግም ፴፫-፴፬ MARCH 30/31 DEUTERONO 33-34

መጽሐፈ ኢዮብ /JOB/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሚያዝያ ፩ ኢዮብ ፩-፫ APRIL 1 JOB 1-3

ሚያዝያ ፪ ኢዮብ ፬-፯ APRIL 2 JOB 4-7

ሚያዝያ ፫ ኢዮብ ፰-፲ APRIL 3 JOB 8-10

ሚያዝያ ፬ ኢዮብ ፲፩-፲፬ APRIL 4 JOB 11-14

ሚያዝያ ፭ ኢዮብ ፲፭-፲፰ APRIL 5 JOB 15-18

ሚያዝያ ፮ ኢዮብ ፲፱-፳፪ APRIL 6 JOB 19-22

ሚያዝያ ፯ ኢዮብ ፳፫-፳፰ APRIL 7 JOB 23-28

ሚያዝያ ፰ ኢዮብ ፳፱-፴፫ APRIL 8 JOB 29-33

ሚያዝያ ፱ ኢዮብ ፴፬-፴፯ APRIL 9 JOB 34-37

ሚያዝያ ፲ ኢዮብ ፴፰-፵፪ APRIL 10 JOB 38-42

መጽሐፈ ምሳሌ /PROVERBS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሚያዝያ ፲፩ ምሳሌ ፩-፫ APRIL 11 PROVERBS 1-3 ሚያዝያ ፲፪ ምሳሌ ፭-፰ APRIL 12 PROVERBS 5-8 ሚያዝያ ፲፫ ምሳሌ ፱-፲፩ APRIL 13 PROVERBS 9-11 ሚያዝያ ፲፬ ምሳሌ ፲፪-፲፬ APRIL 14 PROVERBS 12-14 ሚያዝያ ፲፭ ምሳሌ ፲፭-፲፰ APRIL 15 PROVERBS 15-18 ሚያዝያ ፲፮ ምሳሌ ፲፱-፳፩ APRIL 16 PROVERBS 19-21 ሚያዝያ ፲፯ ምሳሌ ፳፪-፳፬ APRIL 17 PROVERBS 22-24 ሚያዝያ ፲፰ ምሳሌ ፳፭-፳፯ APRIL 18 PROVERBS 25-27 ሚያዝያ ፲፱ ምሳሌ ፳፰-፳፱ APRIL 19 PROVERBS 28-29 ሚያዝያ ፳ ምሳሌ ፴-፴፩ APRIL 20 PROVERBS 30-31

Page 9: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

9

ትንቢተ ኤርምያስ /JEREMIAH/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሚያዝያ ፳፩ ኤርምያስ ፩-፫ APRIL 21 JEREMIAH 1-3 ሚያዝያ ፳፪ ኤርምያስ ፬-፭ APRIL 22 JEREMIAH 4-5 ሚያዝያ ፳፫ ኤርምያስ ፮-፰ APRIL 23 JEREMIAH 6-8 ሚያዝያ ፳፬ ኤርምያስ ፱-፲፩ APRIL 24 JEREMIAH 9-11 ሚያዝያ ፳፭ ኤርምያስ ፲፪-፲፬ APRIL 25 JEREMIAH 12-14 ሚያዝያ ፳፮ ኤርምያስ ፲፭-፲፯ APRIL 26 JEREMIAH 15-17 ሚያዝያ ፳፯ ኤርምያስ ፲፰-፳፩ APRIL 27 JEREMIAH 18-21 ሚያዝያ ፳፰ ኤርምያስ ፳፪-፳፬ APRIL 28 JEREMIAH 22-24 ሚያዝያ ፳፱ ኤርምያስ ፳፭-፳፮ APRIL 29 JEREMIAH 25-26 ሚያዝያ፴ ኤርምያስ ፳፯-፳፱ APRIL 30 JEREMIAH 27-29

ትንቢተ ኤርምያስ /JEREMIAH/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE TOPICS &

CHAPTER

ግንቦት ፩ ኤርምያስ ፴-፴፩ MAY 1 JEREMIAH 30-31 ግንቦት ፪ ኤርምያስ ፴፪-፴፫ MAY 2 JEREMIAH 32-33 ግንቦት ፫ ኤርምያስ ፴፬-፴፮ MAY 3 JEREMIAH 34-36 ግንቦት ፬ ኤርምያስ ፴፯-፴፱ MAY 4 JEREMIAH 37-39 ግንቦት ፭ ኤርምያስ ፵-፵፪ MAY 5 JEREMIAH 40-42 ግንቦት ፮ ኤርምያስ ፵፫-፵፭ MAY 6 JEREMIAH 43-45 ግንቦት ፯ ኤርምያስ ፵፮-፵፰ MAY 7 JEREMIAH 46-48 ግንቦት ፰ ኤርምያስ ፵፱-፶ MAY 8 JEREMIAH 49-50 ግንቦት ፱ ኤርምያስ ፶፩-፶፪ MAY 9 JEREMIAH 51-52

ሰቆቃወ ኤርምያስ / LAMENTATIONS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ግንቦት ፲ ሰቆቃወ ኤርምያስ ፩-፪ MAY 10 LAMENT 1-2 ግንቦት ፲፩ ሰቆቃወ ኤርምያስ ፫-፭ MAY 11 LAMENT 3-5

መጽሐፈ ነህምያ /NEHEMIAH/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ግንቦት ፲፪ ነህምያ ፩-፫ MAY 12 NEHEMIAH 1-3 ግንቦት ፲፫ ነህምያ ፬-፮ MAY 13 NEHEMIAH 4-6 ግንቦት ፲፬ ነህምያ ፯-፰ MAY 14 NEHEMIAH 7-8 ግንቦት ፲፭ ነህምያ ፱-፲፩ MAY 15 NEHEMIAH 9-11 ግንቦት ፲፮ ነህምያ ፲፪-፲፫ MAY 16 NEHEMIAH 12-13

ትንቢተ ሕዝቅኤል /EZEKIEL/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ግንቦት ፲፯ ሕዝቅኤል ፩-፬ MAY 17 EZEKIEL 1-4 ግንቦት ፲፰ ሕዝቅኤል ፭-፰ MAY 18 EZEKIEL 5-8 ግንቦት ፲፱ ሕዝቅኤል ፱-፲፪ MAY 19 EZEKIEL 9-12 ግንቦት ፳ ሕዝቅኤል ፲፫-፲፭ MAY 20 EZEKIEL 13-15

Page 10: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

10

ግንቦት ፳፩ ሕዝቅኤል ፲፮-፲፯ MAY 21 EZEKIEL 16-17 ግንቦት ፳፪ ሕዝቅኤል ፲፰-፳ MAY 22 EZEKIEL 18-20 ግንቦት ፳፫ ሕዝቅኤል ፳፩-፳፫ MAY 23 EZEKIEL 21-23 ግንቦት ፳፬ ሕዝቅኤል ፳፬-፳፯ MAY 24 EZEKIEL 24-27 ግንቦት ፳፭ ሕዝቅኤል ፳፰-፴፩ MAY 25 EZEKIEL 28-31 ግንቦት ፳፮ ሕዝቅኤል ፴፪-፴፬ MAY 26 EZEKIEL 32-34 ግንቦት ፳፯ ሕዝቅኤል ፴፭-፴፰ MAY 27 EZEKIEL 35-38 ግንቦት ፳፰ ሕዝቅኤል ፴፱-፵፪ MAY 28 EZEKIEL 39-42 ግንቦት ፳፱ ሕዝቅኤል ፵፫-፵፭ MAY 29 EZEKIEL 43-45 ግንቦት ፴ ሕዝቅኤል ፵፮-፵፰ MAY 30/31 EZEKIEL 46-48

መጽሐፈ መክብብ /ECCLESIASTES/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፩ መክብብ ፩-፮ JUNE 1 ECCLES 1-6 ሰኔ ፪ መክብብ ፯-፲፪ JUNE 2 ECCLES 7-12

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን/ SONG OF SOLOMON/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፫ መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ፩-፰ JUNE 3 SONG OF SOLO. 1-8

መጽሐፈ አስቴር /ESTHER/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሰኔ ፬ መጽሐፈ አስቴር ፩-፭ JUNE 4 ESTHER 1-5 ሰኔ ፭ መጽሐፈ አስቴር ፮-፲ JUNE 5 ESTHER 6-10

ትንቢተ ዳንኤል/DANIEL/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፮ ትንቢተ ዳንኤል ፩-፫ JUNE 6 DANIEL 1-3 ሰኔ ፯ ትንቢተ ዳንኤል ፬-፮ JUNE 7 DANIEL 4-6

ሰኔ ፰ ትንቢተ ዳንኤል ፯-፱ JUNE 8 DANIEL 7-9 ሰኔ ፱ ትንቢተ ዳንኤል ፲-፲፪ JUNE 9 DANIEL 10-12

ትንቢተ ሆሴዕ/HOSEA/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ

MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፲ ትንቢተ ሆሴዕ ፩-፯ JUNE 10 HOSEA 1-7 ሰኔ ፲፩ ትንቢተ ሆሴዕ ፰-፲፬ JUNE 11 HOSEA 8-14

ትንቢተ ኢዩኤል/JOEL/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፲፪ ትንቢተ ኢዩኤል ፩-፫ JUNE 12 JOEL 1-3

ትንቢተ አሞጽ/AMOS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፲፫ ትንቢተ አምጽ ፩-፬ JUNE 13 AMOS 1-4 ሰኔ ፲፬ ትንቢተ አሞጽ ፭-፱ JUNE 14 AMOS 5-9

Page 11: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

11

ትንቢተ አብድዩ/OBADIAH/ ትንቢተ ዮናስ/ JONAH/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፲፭

አብድዩ (፩) ዮናስ ፩-፬

JUNE 15

OBADIAH 1

JONAH 1-4

ትንቢተ ሚክያስ /MICAH/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሰኔ ፲፮ ትንቢተ ሚክያስ ፩-፯ JUNE 16 MICAH 1-7

ትንቢተ ናሆም/ NAHUM/ ትንቢተ ዕንባቆም/ HABAKUK/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፲፯ ናሆም ፩-፫/ ዕንባቆም ፩-፫

JUNE 17 NAHUM 1-3

HABAKUK 1-3

ትንቢተ ሶፎንያስ/ ZEPHANIAH/ ትንቢተ ሐጌ/ HAGGAI/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፲፰ ሶፎንያስ ፩-፫/ ሐጌ ፩-፪ JUNE 18 ZEPH1-3 HAG1-3

ትንቢተ ዘካርያስ/ZECHARIAH/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሰኔ ፲፱ ትንቢተ ዘካርያስ ፩-፭ JUNE 19 ZECHARIAH 1-5

ሰኔ ፳ ትንቢተ ዘካርያስ ፮-፲ JUNE 20 ZECHARIAH 6-10

ሰኔ ፳፩ ትንቢተ ዘካርያስ ፲፩-፲፬ JUNE 21 ZECHARIAH 11-14

ትንቢተ ሚልክያስ/MALACHI/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሰኔ ፳፪ ትንቢተ ሚልክያስ ፩-፬ JUNE 22 MALACHI 1-4

ትንቢተ ኢሣይያስ/ISAIAH/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሰኔ ፳፫ ትንቢተ ኢሣይያስ ፩-፰ JUNE 23 ISAIAH 1-8 ሰኔ ፳፬ ትንቢተ ኢሣይያስ ፱-፲፮ JUNE 24 ISAIAH 9-16 ሰኔ ፳፭ ትንቢተ ኢሣይያስ ፲፯-፳፬ JUNE 25 ISAIAH 17-24 ሰኔ ፳፮ ትንቢተ ኢሣይያስ ፳፭-፴፪ JUNE 26 ISAIAH 25-32 ሰኔ ፳፯ ትንቢተ ኢሣይያስ ፴፫-፵ JUNE 27 ISAIAH 33-40 ሰኔ ፳፰ ትንቢተ ኢሣይያስ ፵፩-፵፱ JUNE 28 ISAIAH 41-49 ሰኔ ፳፱ ትንቢተ ኢሣይያስ ፶-፶፰ JUNE 29 ISAIAH 50-58 ሰኔ ፴ ትንቢተ ኢሣይያስ ፶፱-፷፮ JUNE 30 ISAIAH 59-66

ወደ ዕብራውያን ሰዎች/HEBREW/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER

ሐምሌ ፩ ዕብራውያን ፩-፬ JULY 1 HEBREW 1-4 ሐምሌ ፪ ዕብራውያን ፭-፱ JULY 2 HEBREW 5-9 ሐምሌ ፫ ዕብራውያን ፲-፲፫ JULY 3 HEBREW 10-13

Page 12: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

12

የያዕቆብ መልዕክት/JAMES/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሐምሌ ፬ ያዕቆብ ፩-፭ JULY 4 JAMES 1-5

የዮሐንስ ራእይ /REVEALTION/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሐምሌ ፭ ዮሐንስ ራእይ ፩-፬ JULY 5 REVEAL 1-4 ሐምሌ ፮ ዮሐንስ ራእይ ፭-፱ JULY 6 REVEAL 5-9 ሐምሌ ፯ ዮሐንስ ራእይ ፲-፲፫ JULY 7 REVEAL 10-13 ሐምሌ ፰ ዮሐንስ ራእይ ፲፬-፲፯ JULY 8 REVEAL 14-17 ሐምሌ ፱ ዮሐንስ ራእይ ፲፰-፳፩ JULY 9 REVEAL 18-22

መዝሙረ ዳዊት/PSALMS/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሐምሌ ፲ መዝሙረ ዳዊት ፩-፲ JULY 10 PSLAMS 1-10 ሐምሌ ፲፩ መዝሙረ ዳዊት ፲፩-፳ JULY 11 PSLAMS 11-20 ሐምሌ ፲፪ መዝሙረ ዳዊት ፳፩-፴ JULY 12 PSLAMS 21-30 ሐምሌ ፲፫ መዝሙረ ዳዊት ፴፩-፵ JULY 13 PSLAMS 31-40 ሐምሌ ፲፬ መዝሙረ ዳዊት ፵፩-፶ JULY 14 PSLAMS 41-50 ሐምሌ ፲፭ መዝሙረ ዳዊት ፶፩-፷ JULY 15 PSLAMS 51-60 ሐምሌ ፲፮ መዝሙረ ዳዊት ፷፩-፸ JULY 16 PSLAMS 61-70 ሐምሌ ፲፯ መዝሙረ ዳዊት ፸፩-፹ JULY 17 PSLAMS 71-80 ሐምሌ ፲፰ መዝሙረ ዳዊት ፹፩-፺ JULY 18 PSLAMS 81-90 ሐምሌ ፲፱ መዝሙረ ዳዊት ፺፩-፻ JULY 19 PSLAMS 91-100 ሐምሌ ፳ መዝሙረ ዳዊት ፻፩-፻፲ JULY 20 PSLAMS 101-110 ሐምሌ ፳፩ መዝሙረ ዳዊት ፻፲፩-፻፳ JULY 21 PSLAMS 111-120 ሐምሌ ፳፪ መዝሙረ ዳዊት ፻፳፩-፻፴ JULY 22 PSLAMS 121-130 ሐምሌ ፳፫ መዝሙረ ዳዊት ፻፴፩-፻፵ JULY 23 PSLAMS 131-140 ሐምሌ ፳፬ መዝሙረ ዳዊት ፻፵፩-፻፶ JULY 24 PSLAMS 141-150

መጽሐፈ ጦቢት/TOBIT/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሐምሌ ፳፭ መጽሐፈ ጦቢት ፩-፬ JULY 25 TOBIT 1-4 ሐምሌ ፳፮ መጽሐፈ ጦቢት ፭-፱ JULY 26 TOBIT 5-9 ሐምሌ ፳፯ መጽሐፈ ጦቢት ፲-፲፬ JULY 27 TOBIT 10-14

መጽሐፈ ዮዲት/YODIT/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ሐምሌ ፳፰ መጽሐፈ ዮዲት ፩-፬ JULY 28 YODIT 1-4 ሐምሌ ፳፱ መጽሐፈ ዮዲት ፭-፰ JULY 29 YODIT 5-8 ሐምሌ ፴ መጽሐፈ ዮዲት ፱-፲፪ JULY 30 YODIT 9-12 ነሐሴ ፩ መጽሐፈ ዮዲት ፲፫-፲፮ AUGUST 1 YODIT 13-16

መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ/ 1 MEKABIAN/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ነሐሴ ፪ መቃብያን ቀዳማዊ ፩-፭ AUGUST 2 1 MEKABIAN 1-5 ነሐሴ ፫ መቃብያን ቀዳማዊ ፮-፲፩ AUGUST 3 1 MEKABIAN 6-11 ነሐሴ ፬ መቃብያን ቀዳማዊ ፲፪-፲፯ AUGUST 4 1 MEKABIAN 12-17

Page 13: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ... THE BIBL… · የማቴዎስ ወንጌል / matthew/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

13

ነሐሴ ፭ መቃብያን ቀዳማዊ ፲፰-፳፫ AUGUST 5 1 MEKABIAN 18-23 ነሐሴ ፮ መቃብያን ቀዳማዊ ፳፬-፳፱ AUGUST 6 1 MEKABIAN 24-29 ነሐሴ ፯ መቃብያን ቀዳማዊ ፴-፴፮ AUGUST 7 1 MEKABIAN 30-36

መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ/ 2 MEKABIAN/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ነሐሴ ፰ መቃብያን ካልዕ ፩-፭ AUGUST 8 2 MEKABIAN 1-5 ነሐሴ ፱ መቃብያን ካልዕ ፮-፲ AUGUST 9 2 MEKABIAN 6-10 ነሐሴ ፲ መቃብያን ካልዕ ፲፩-፲፭ AUGUST 10 2 MEKABIAN 11-15 ነሐሴ ፲፩ መቃብያን ካልዕ ፲፮-፳፩ AUGUST 11 2 MEKABIAN 16-21

መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ/ 3 MEKABIAN/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ነሐሴ ፲፪ መቃብያን ሣልስ ፩-፭ AUGUST 12 3 MEKABIAN 1-5 ነሐሴ ፲፫ መቃብያን ሣልስ ፮-፲ AUGUST 13 3 MEKABIAN 6-10

መጽሐፈ ሲራክ /ESDRAS (SIRACH)/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE

TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ነሐሴ ፲፬ መጽሐፈ ሲራክ ፩-፭ AUGUST 14 ESDRAS 1-5 ነሐሴ ፲፭ መጽሐፈ ሲራክ ፮-፲ AUGUST 15 ESDRAS 6-10 ነሐሴ ፲፮ መጽሐፈ ሲራክ ፲፩-፲፬ AUGUST 16 ESDRAS 11-14 ነሐሴ ፲፯ መጽሐፈ ሲራክ ፲፭-፲፱ AUGUST 17 ESDRAS 15-19 ነሐሴ ፲፰ መጽሐፈ ሲራክ ፳-፳፬ AUGUST 18 ESDRAS 20-24 ነሐሴ ፲፱ መጽሐፈ ሲራክ ፳፭-፳፱ AUGUST 19 ESDRAS 25-29 ነሐሴ ፳ መጽሐፈ ሲራክ ፴-፴፫ AUGUST 20 ESDRAS 30-33 ነሐሴ ፳፩ መጽሐፈ ሲራክ ፴፬-፴፱ AUGUST 20 ESDRAS 34-39 ነሐሴ ፳፪ መጽሐፈ ሲራክ ፵-፵፬ AUGUST 20 ESDRAS 40-44 ነሐሴ ፳፫ መጽሐፈ ሲራክ ፵፭-፵፰ AUGUST 20 ESDRAS 45-48 ነሐሴ ፳፬ መጽሐፈ ሲራክ ፵፱-፶፩ AUGUST 20 ESDRAS 49-51

መጽሐፈ ሄኖክ /HENOK/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ነሐሴ ፳፭ መጽሐፈ ሄኖክ ፩-፬ AUGUST 21 HENOK 1-4 ነሐሴ ፳፮ መጽሐፈ ሄኖክ ፭-፰ AUGUST 22 HENOK 5-8 ነሐሴ ፳፯ መጽሐፈ ሄኖክ ፱-፲፪ AUGUST 23 HENOK 9-12 ነሐሴ ፳፰ መጽሐፈ ሄኖክ ፲፫-፲፮ AUGUST 24 HENOK 13-16 ነሐሴ ፳፱ መጽሐፈ ሄኖክ ፲፯-፳ AUGUST 25 HENOK 17-20 ነሐሴ ፴ መጽሐፈ ሄኖክ ፳፩-፳፬ AUGUST 26 HENOK 21-24 ጳጉሜ ፩ መጽሐፈ ሄኖክ ፳፭-፳፰ AUGUST 27 HENOK 25-28 ጳጉሜ ፪ መጽሐፈ ሄኖክ ፳፱-፴፪ AUGUST 28 HENOK 29-32 ጳጉሜ ፫ መጽሐፈ ሄኖክ ፴፫-፴፮ AUGUST 29 HENOK 33-36 ጳጉሜ ፬ መጽሐፈ ሄኖክ ፴፯-፵፩ AUGUST 30 HENOK 37-41

ጸሎተ ምናሴ/ ሶስና/ መጽሐፈ ባሮክ /MINASE PRAYER /SOSNA/BAROK/ ወርና ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና

ምዕራፍ MONTH AND

DATE TOPICS OF THE

BIBLE & CHAPTER ጳጉሜ ፭ ጸሎተ ምናሴ ፩/ ሶስና/ ፩

መጽሐፈ ባሮክ ፩-፭ PAGUME 5 MINASE PRAYER 1

/SOSNA/ 1 BAROK 1-5

ወስብሐት ለእግዚአብሔር!