Top Banner
1 ydb#B B/@éC½ B/@rsïC ?ZïC KLL mNGST db#B nU¶T Uz@È /፪፼፫ ydb#B B/@éC½ B/@rsïC ?ZïC KLL mNGST ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ለማቋቋም የወጣ የመስተዳደር ምክር ቤት ደንብ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ የሚያመጣው ለውጥ ወሳኝ መሆኑ ለህብረተሰቡ በማስጨበጥ ለህዳሴው ግድብ ህብረተሰቡ የሚያደርገው ሁለገብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማድረግ በማስፈለጉ፣ የሕዝቡን ድጋፍ የሚያስተባብር አንድ ክልላዊ የማስተባበሪያ ምክር ቤት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የአስፈፃሚ አካላት ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር ፻፴፫/፪፼፫ አንቀፅ ፵፭/፫ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡ 1 1 ይህ ደንብ “ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ማቂቋሚያ ደንብ ቁጥር /፪፼፫ ተብሎ” ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ፲፯ ›mT q$_R ሀዋሳ ሰኔ ቀን ፲፯ ፪፼፫ ዓም bdb#B B/@éC½B/@rsïC ?ZïC KL§êE mNGST Mክር b@T -ÆqEnT ywÈ ደንብ
526

ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGST db#B nU¶T Uz@È · ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGST ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ

Oct 30, 2019

Download

Documents

dariahiddleston
Welcome message from author
This document is posted to help you gain knowledge. Please leave a comment to let me know what you think about it! Share it to your friends and learn new things together.
Transcript
  • 1

    ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGSTdb#B nU¶T Uz@È

    ማማውውጫጫ

    ደደንንብብ ቁቁጥጥርር ፺፺//፪፼፫

    ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLL mNGST ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ

    ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ለማቋቋም የወጣ የመስተዳደር ምክር

    ቤት ደንብ

    መመግግቢቢያያ

    ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ

    የሚያመጣው ለውጥ ወሳኝ መሆኑ ለህብረተሰቡ በማስጨበጥ ለህዳሴው ግድብ

    ህብረተሰቡ የሚያደርገው ሁለገብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማድረግ በማስፈለጉ፣

    የሕዝቡን ድጋፍ የሚያስተባብር አንድ ክልላዊ የማስተባበሪያ ምክር ቤት ማቋቋም

    አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት

    የአስፈፃሚ አካላት ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር

    ፻፴፫//፪፼፫ አንቀፅ ፵፭/፫ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

    11.. አአጭጭርር ርርዕዕስስ

    ይህ ደንብ “ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ማቂቋሚያ

    ደንብ ቁጥር ፺፺//፪፼፫ ተብሎ” ሊጠቀስ ይችላል፡፡

    ፲፯ ›mT q$_R ፲ሀዋሳ ሰኔ ቀን ፲፯ ፪፼፫ ዓም

    bdb#B B/@éC½B/@rsïC ?ZïCKL§êE mNGST Mክር b@T -ÆqEnT

    ywÈ ደንብ

  • 2

    22.. ትትርርጓጓሜሜ

    በበዚዚህህ ደደንንብብ፡፡--

    11.. “ክልል” ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ነው፡፡

    22.. “መስተዳድር ምክር ቤት” ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች

    ክልል መስተዳደር ምክር ቤት ነው፡፡

    33.. “ምክር ቤት” ማለት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሕዝብ ተሳትፎ

    ማስተባበሪያ ክልላዊ ምክር ቤት ነው፡፡

    44.. “ጽሕፈት ቤት” ማለት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሕዝብ ተሳትፎ

    ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ነው፡፡

    55.. “ሕዝባዊ ተሳትፎ” ማለት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ለመስጠት

    በማናቸውም የሕብረተሰብ ክፍል አደረጃጀቶች፣ በሙያ ማህበራት፣ በቡድኖች

    የተደራጁ ህዝባዊ ስብሰባዎች፣ ባዛሮችና የመሳሰሉ የሕዝብ ድጋፍ

    እንቅስቃሴዎችን ያካትታል፡፡

    33.. መመቋቋቋቋምም

    ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ክልላዊ ምክር ቤት ከዚህ

    በኋላ ምክር ቤት እየተባለ የሚጠራ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡፡

    44.. ተተጠጠሪሪነነትት

    የምክር ቤቱ ተጠሪነት ለርዕሰ መስተዳደሩ ይሆናል፡፡

    55.. የየምምክክርር ቤቤቱቱ ዓዓላላማማ

    ምክር ቤቱ ፡-

    ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕብረተሰቡ የሚያደርገው ሁለገብ ተሣትፎ

    ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማድረግና በሂደቱም የኀብረተሰቡ የቁጠባ ባህልና በራስ

    የመተማመን መንፈስ የሚዳብርበትን ሁኔታ ማመቻቸት ነው፡፡

    66.. ስስለለምምክክርር ቤቤቱቱ አአባባላላትት

    ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ክልላዊ ምክር ቤት

    የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል፡-

    11.. የክልል መንግሥታዊ መዋቅር ኃላፊዎች፣ የዞንና የልዩ ወረዳ ዋና

    አስተዳዳሪዎች እና የሀዋሣ ከንቲባ፣

  • 3

    22.. የሕዝብና የሐይማኖት ተቋማት ተወካዮች፣

    33.. የተለያዩ ማህበራትና ድርጅቶች ተወካዮች፣

    44.. በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሕዝብ ተሣትፎ ለማረጋገጥ አስተዋፅኦ

    ሊያደርጉ ከሚችሉ ሌሎች አካላት ይሆናሉ፡፡

    77.. የየምምክክርር ቤቤቱቱ አአደደረረጃጃጀጀትት

    ምምክክርር ቤቤቱቱ የየሚሚከከተተሉሉትት አአደደረረጃጃጀጀቶቶችች ይይኖኖሩሩታታልል፡፡--

    11.. ምምክክርር ቤቤትት

    22.. ሥሥራራ አአስስፈፈፃፃሚሚ

    33.. ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤትት

    44.. ምምክክርር ቤቤቱቱ ሰሰብብሳሳቢቢናና ፀፀሐሐፊፊ ይይኖኖሩሩታታልል፡፡፡፡

    88.. ስስለለምምክክርር ቤቤቱቱ ሥሥልልጣጣንንናና ተተግግባባርር

    ምምክክርር ቤቤቱቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡፡

    11.. ታታላላቁቁንን የየህህዳዳሴሴ ግግድድብብ የየሕሕዝዝብብ ተተሳሳትትፎፎ ድድጋጋፎፎችች ተተጠጠናናክክረረውው እእንንደደቀቀጥጥሉሉ ስስልልትት

    ይይቀቀይይሣሣልል፣፣ ያያስስተተባባብብራራልል፣፣ ያያስስፈፈጽጽማማልል፡፡፡፡

    22.. የየደደንንቡቡንን ዓዓላላማማ ለለማማስስፈፈፀፀምም የየሚሚረረዱዱ መመርርሀሀ ግግብብሮሮችችንን ይይነነድድፋፋልል፣፣ ለለመመስስተተዳዳድድርር

    ምምክክርር ቤቤትት አአስስቀቀርርቦቦ ያያፀፀድድቃቃልል፤፤ ተተግግባባራራዊዊምም ያያደደርርጋጋልል፡፡፡፡

    33.. ከከህህዝዝቡቡ የየሚሚሰሰበበሰሰውው ድድጋጋፍፍ ለለታታለለመመለለትት ዓዓላላማማ መመዋዋሉሉንን ይይከከታታተተላላልል፤፤

    ያያረረጋጋግግጣጣልል፡፡፡፡

    44.. ከከሚሚመመለለከከታታቸቸውው የየመመንንግግሥሥትት አአካካላላትት ጋጋርር በበመመመመካካከከርርናና በበመመተተባባበበርር መመላላውው

    የየክክልልሉሉ ሕሕብብረረተተሰሰብብ ለለግግድድቡቡ ሥሥራራ በበገገንንዘዘብብ፣፣ በበጉጉልልበበትት እእናና በበዕዕውውቀቀትት ድድጋጋፍፍ

    እእንንዲዲያያደደርርግግ ያያስስተተባባብብራራልል፤፤ ያያስስፈፈፅፅማማልል፡፡፡፡

    55.. ከከብብሔሔራራዊዊ ምምክክርር ቤቤትት ጋጋርር በበቅቅንንጅጅትት ይይሠሠራራልል፡፡፡፡

    66.. እእስስከከታታችችኛኛውው እእርርከከንን ምምክክርር ቤቤቶቶችች እእንንደደአአስስፈፈላላጊጊነነቱቱ እእንንዲዲቋቋቋቋሙሙ ያያደደርርጋጋልል፤፤

    ሥሥራራዎዎቻቻቸቸውውንን በበአአግግባባቡቡ እእንንዲዲወወጡጡ ድድጋጋፍፍ ይይሰሰጣጣልል፡፡፡፡

    77.. የየህህዝዝቡቡንን የየድድጋጋፍፍ አአሰሰባባሰሰብብ ሥሥርርዓዓትት ይይወወስስናናልል፤፤ ያያስስፈፈጽጽማማልል፡፡፡፡

    88.. ምምክክርር ቤቤቱቱ የየህህዝዝብብ ግግንንኙኙነነትት ሥሥራራዎዎችችንን ይይሠሠራራልል፡፡፡፡

    99.. ከከህህዝዝብብ፣፣ ከከመመንንግግሥሥትትናና መመንንግግሥሥታታዊዊ ካካልልሆሆኑኑ የየልልማማትት ድድርርጅጅቶቶችችናና ባባለለሀሀብብቶቶችች

    የየሚሚሰሰበበሰሰብብ የየድድጋጋፍፍ ገገንንዘዘብብ በበየየጊጊዜዜውው ለለሕሕዝዝብብ ያያሳሳውውቃቃልል፡፡፡፡

    ፲፲፩፩ ዓዓላላማማውውንን ለለማማስስፈፈፀፀምም የየሚሚረረዱዱ ሌሌሎሎችች ተተግግባባራራትትንን ያያከከናናውውናናልል፡፡፡፡

  • 4

    99.. የየሥሥራራ አአስስፈፈፃፃሚሚ አአሰሰያያየየምም

    11.. ሥሥራራ አአስስፈፈፃፃሚሚውው ከከምምክክርር ቤቤቱቱ አአባባላላትት በበክክልልሉሉ መመስስተተዳዳድድርር ምምክክርር ቤቤትት

    የየሚሚሰሰየየምም ሆሆኖኖ 77 አአባባላላትት ይይኖኖሩሩታታልል፡፡፡፡

    22.. ሥሥራራ አአስስፈፈፃፃሚሚውው በበመመስስተተዳዳድድርር ምምክክርር ቤቤትት የየሚሚሰሰየየምም ሰሰብብሣሣቢቢናና ፀፀሐሐፊፊ

    ይይኖኖሩሩታታልል፡፡፡፡

    00.. የየሥሥራራ አአስስፈፈፃፃሚሚውው ሥሥልልጣጣንንናና ተተግግባባርር

    ሥሥራራ አአስስፈፈፃፃሚሚውው ተተጠጠሪሪነነቱቱ ለለምምክክርር ቤቤቱቱ ሆሆኖኖ የየሚሚከከተተሉሉትት ሥሥልልጣጣንንናና ተተግግባባራራትት

    ይይኖኖሩሩታታልል፡፡፡፡

    11.. በበዚዚህህ ደደንንብብ አአንንቀቀፅፅ 88 ላላይይ የየተተመመለለከከተተውውንን የየምምክክርር ቤቤቱቱ ሥሥልልጣጣንንናና ተተግግባባርር

    ያያስስፈፈጽጽማማልል፡፡፡፡

    22.. በበሣሣምምንንትት አአንንድድ ጊጊዜዜ መመደደበበኛኛ ስስብብሰሰባባ ያያካካሂሂዳዳልል፡፡፡፡

    33.. የየምምክክርር ቤቤቱቱንን ውውሣሣኔኔዎዎችች ያያስስፈፈፅፅማማልል፣፣ ህህዳዳሴሴ ግግድድብብ ግግንንባባታታ የየሕሕዝዝብብ ድድጋጋፍፍ

    አአሰሰባባሰሰብብ የየሚሚመመራራበበትትንን አአቅቅጣጣጫጫዎዎችችንን ያያቅቅዳዳልል፤፤ ይይከከታታተተላላልል፤፤ ያያስስፈፈፅፅማማልል፡፡፡፡

    44.. የየአአባባላላትት ቁቁጥጥርር በበመመስስተተዳዳድድርር ምምክክርር ቤቤትት ይይወወሰሰናናልል፡፡፡፡

    55.. የየጽጽሕሕፈፈትት ቤቤቱቱ ተተግግባባራራትት ይይከከታታተተላላልል፡፡፡፡

    66.. በበምምክክርር ቤቤቱቱ የየሚሚሰሰጡጡ ሌሌሎሎችች ተተግግባባራራትትንን ያያከከናናውውናናልል፡፡፡፡

    ፲፲፩፩ ስስለለምምክክርር ቤቤቱቱ ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤትት

    ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤቱቱ፡፡--

    11.. የየዚዚህህንን ደደንንብብ ዓዓላላማማ ለለማማስስፈፈፀፀምም የየሚሚረረዱዱ የየዕዕለለትት ተተዕዕለለትት ተተግግባባራራትት ያያከከናናውውናናልል፡፡፡፡

    22.. በበመመስስተተዳዳድድርር ምምክክርር ቤቤትት የየሚሚሾሾምም አአንንድድ ዋዋናና ዴዴሬሬክክተተርር እእናና እእንንደደየየአአስስፈፈላላጊጊነነቱቱ

    ምምክክትትልል ዴዴርርክክተተሮሮችች ይይኖኖሩሩታታልል፡፡፡፡

    33.. በበርርዕዕሰሰ መመስስተተዳዳድድርር ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤትት የየሚሚመመደደቡቡ ጊጊዜዜያያዊዊ ሠሠራራተተኞኞችች ይይኖኖሩሩታታልል፣፣

    44.. የየምምክክርር ቤቤቱቱ ዋዋናና ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤትት ሀሀዋዋሣሣ ሆሆኖኖ እእንንደደየየአአስስፈፈላላጊጊነነቱቱ በበዞዞኖኖችች፣፣ ልልዩዩ

    ወወረረዳዳዎዎችች፣፣ ከከተተሞሞችችናና ቀቀበበሌሌ ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤቶቶችች ይይኖኖሩሩታታልል፡፡፡፡

    ፲፲፩፩ የየምምክክርር ቤቤቱቱ ሰሰብብሣሣቢቢ ሥሥልልጣጣንንናና ተተግግባባርር

    11.. በበዚዚህህ ደደንንብብ አአንንቀቀፅፅ 88 ላላይይ የየተተመመለለከከተተውውንን የየምምክክርር ቤቤትት ሥሥልልጣጣንንናና ተተግግባባርር

    አአፈፈፃፃፀፀምም ይይከከታታተተላላልል፤፤ ያያስስፈፈፅፅማማልል፡፡፡፡

  • 5

    22.. ምምክክርር ቤቤቱቱንን በበበበላላይይነነትት ይይመመራራልል፡፡፡፡

    33.. የየምምክክርር ቤቤቱቱንን ውውሳሳኔኔዎዎችች አአፈፈፃፃፀፀምም ይይከከታታተተላላልል፡፡፡፡

    44.. የየምምክክርር ቤቤቱቱ ሥሥራራ አአስስፈፈፃፃሚሚ ሰሰብብሣሣቢቢምም ሆሆኖኖ ይይሠሠራራልል፡፡፡፡

    55.. በበምምክክርር ቤቤቱቱ የየሚሚሰሰጠጠውውንን ሌሌሎሎችች ተተግግባባራራትት ያያከከናናውውናናልል፡፡፡፡

    ፲፲፫፫ የየምምክክርር ቤቤቱቱ ፀፀሐሐፊፊ ሥሥልልጣጣንንናና ተተግግባባርር

    ፀፀሐሐፊፊውው ተተጠጠሪሪነነቱቱ ለለምምክክርር ቤቤቱቱ ሰሰብብሣሣቢቢ ሆሆኖኖ የየሚሚከከተተሉሉትት ሥሥልልጣጣንንናና ተተግግባባርር

    ይይኖኖሩሩታታልል፡፡--

    11 የየጽጽሕሕፈፈትት ቤቤቱቱንን ሠሠራራተተኞኞችች በበበበላላይይነነትት ይይመመራራልል ያያስስተተዳዳድድራራልል፣፣

    22 የየምምክክርር ቤቤቱቱንን ቃቃለለ ጉጉባባዔዔ ይይይይዛዛልል፣፣

    33 ከከሰሰብብሣሣቢቢውው ጋጋርር በበመመሆሆንን አአጀጀንንዳዳዎዎችችንን ይይቀቀርርፃፃልል፣፣

    44 የየምምክክርር ቤቤቱቱ ውውሣሣኔኔዎዎችች በበሥሥራራ ላላይይ መመዋዋላላቸቸውውንን ያያረረጋጋግግጣጣልል፣፣

    55 የየጽጽሕሕፈፈትት ቤቤቱቱ የየሥሥራራ ሪሪፖፖርርትት አአዘዘጋጋጅጅቶቶ ለለምምክክርር ቤቤቱቱ ያያቀቀርርባባልል፣፣

    66 ያያለለድድምምፅፅ በበምምክክርር ቤቤቱቱ ስስብብሰሰባባዎዎችች ይይሣሣተተፋፋልል፣፣

    77 የየምምክክርር ቤቤቱቱ ውውሣሣኔኔዎዎችች ለለሚሚመመለለከከታታቸቸውው አአካካላላትት እእንንዲዲደደርርሱሱ ያያደደርርጋጋልል፤፤

    አአፈፈፃፃፀፀሙሙንን ይይከከታታተተላላልል፡፡፡፡

    88 ሌሌሎሎችች በበምምክክርር ቤቤቱቱ ሰሰብብሣሣቢቢ የየሚሚሠሠጡጡ ተተግግባባሮሮችችንን ያያከከናናውውናናልል፡፡፡፡

    ፲፲፬፬ የየስስብብሰሰባባናና ውውሣሣኔኔ አአሠሠጣጣጥጥ ሥሥነነ--ሥሥርርዓዓትት

    11.. የየምምክክርር ቤቤቱቱ ምምልልአአተተ ጉጉባባዔዔ 5500 ++ 11 ይይሆሆናናልል፣፣

    22.. የየምምክክርር ቤቤቱቱ ውውሣሣኔኔ በበአአብብላላጫጫ ድድምምጽጽ ይይወወሰሰናናልል፡፡፡፡ ሆሆኖኖምም ድድምምጽጽ እእኩኩልል ለለእእኩኩልል

    ሲሲሆሆንን ሰሰብብሣሣቢቢውው የየደደገገፈፈውው ድድምምጽጽ ይይፀፀድድቃቃልል፡፡፡፡

    33.. ምምክክርር ቤቤቱቱ በበወወርር አአንንድድ ጊጊዜዜ መመደደበበኛኛ ስስብብሰሰባባ ያያካካሂሂዳዳልል፡፡፡፡

    ፲፲፭፭ በበጀጀትት

    ለለምምክክርር ቤቤቱቱ ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤትት የየሚሚያያስስፈፈልልገገውው በበጀጀትት በበክክልልሉሉ መመንንግግሥሥትት ይይመመደደባባልል፡፡፡፡

    ፲፲፮፮ ስስለለሂሂሣሣብብ አአያያያያዝዝ

    11.. ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤቱቱ በበመመንንግግሥሥትት ፋፋይይናናንንስስ አአስስተተዳዳደደርር ደደንንብብ መመሠሠረረትት በበጀጀቱቱንን

    ያያስስተተዳዳድድራራልል፣፣

  • 6

    22.. ጽጽሕሕፈፈትት ቤቤቱቱ የየሂሂሣሣብብ ሠሠነነዶዶችች በበክክልልሉሉ ዋዋናና ኦኦዲዲተተርር ወወይይምም ዋዋናና ኦኦዲዲተተርር

    በበሚሚወወክክለለውው አአካካልል ይይመመረረምምራራልል፡፡፡፡

    ፲፲፯፯ መመመመሪሪያያ ስስለለማማውውጣጣትት

    ምምክክርር ቤቤቱቱ ይይህህንን ደደንንብብ ለለማማስስፈፈፀፀምም የየሚሚረረዳዳ መመመመሪሪያያ ሊሊያያወወጣጣ ይይችችላላልል፡፡፡፡

    ፲፲፰፰ ደደንንቡቡ የየሚሚፀፀናናበበትት ጊጊዜዜ

    ይይህህ ደደንንብብ በበመመስስተተዳዳድድርር ምምክክርር ቤቤትት ከከፀፀደደቀቀበበትት ከከሰሰኔኔ 00፯፯ ቀቀንን //2*)፫ ዓዓ//ምም ጀጀምምሮሮ

    የየፀፀናና ይይሆሆናናልል፡፡፡፡

    ሰሰኔኔ 00፯፯ ቀቀንን //2*)፫ ዓዓ//ምም

    ሀሀዋዋሣሣሽፈራው ሽጉጤ

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥትርዕሰ መስተዳድር

  • 1

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት

    ደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ

    DEBUB NEGARIT GAZETA

    OF THE SOUTHERN NATIONS NATIONALITIES AND PEOPLES

    REGIONAL STATE

    ደንብ ቁጥር 134/2008

    የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት የመስኖ ተቋማት ግንባታና

    አስተዳደር ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ ደንብ ቁጥር 134/2008

    ክልላችን እምቅ የሆነ የከርሰ ምድርና የገጸ ምድር ውሃ ሀብት ከተስማሚ መሬት ጋር ያለው

    ሆኖ በተደጋጋሚ በዝናብ እጥረት ምክንያት የሚገጥመንን ችግር በዘላቂነት መፍታት አስፈላጊ

    በመሆኑ፣

    በመስኖ እርሻ የውሃ ሀብትን ጥቅም ላይ ማዋል ለምግብ ዋስትናና ለኢኮኖሚ ልማት መረጋገጥ

    የላቀ አስተዋጽኦ የሚኖረው በመሆኑ፣

    በክልሉ የተገነቡ የመስኖና አውታሮች ውጤታማ በሆነ መንገድ የክልሉ አርሶ አደሮችና

    አርብቶ አደሮች ከዝናብ ጥገኝነት ተላቅቀው እንዲጠቀሙበትና እንዲያስተዳድሩ ማድረግ

    በማስፈለጉ፣

    የደቡብ ብሔሮች ፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መስተዳደር ምክር ቤት የክልሉ መንግስት

    አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 161/2008

    አንቀጽ 35 መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡

    22ኛ ›mT q$_R 9Hêú ጥቅምት 25 qN 2008

    ›.M

    bdb#B B/@éC½B/@rsïCÂ ?ZïCKLል Mክር b@T -ÆqEnT ywÈ

  • 2

    1. አጭር ርዕስ

    ይህ ደንብ "የመስኖ ተቋማት ግንባታና አስተዳደር ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ ደንብ

    ቁጥር 134/2008 ዓ.ም” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

    2. ትርጓሜ

    የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡-

    1) " ክልል" ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ በሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ነው፡፡

    2) "ቢሮ" ማለት የክልሉ ውሃና የመስኖ ልማት ቢሮ ነው፡፡

    3) " ሰው " ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል

    ነው፣

    4) "ዘመናዊ የመስኖ አውታር " ማለት በመደበኛ ጥናትና ዲዛይን ላይ በመመስረት

    የተገነባ ወይም ዘመናዊ እንዲሆን የተደረገ የመስኖ አውታር ነው፡፡

    5) "መካከለኛ የመስኖ አውታር" ማለት ከ20 እስከ 3000 ሄክታር መሬት ማልማት

    የሚችል የመስኖ አውታር ማለት ነው፡፡

    6) "ከፍተኛ የመስኖ አውታር" ማለት ከ3001 ሄክታር በላይ መሬት ማልማት የሚችል

    የመስኖና የድሬኔጅ አውታር ማለት ነው፡፡

    3. የጾታ አገላለጽ

    ማንኛውም በወንድ ጾታ የተደነገገው ሴትንም ያካትታል፣

    4. መቋቋም

    1) የመስኖ ግንባታና ተቋማት አስተዳደር ኤጀንሲ ከዚህ በኋላ ኤጀንሲው እየተባለ

    የሚጠራ የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የክልሉ መንግስት መሥሪያ ቤት ሆኖ

    በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡፡

    2) የኤጀንሲው ተጠሪነት ለቢሮው ይሆናል፡፡

    5. ዋና መስሪያ ቤት

    የኤጀንሲው ዋና መሥሪያ ቤት ሀዋሳ ሆኖ እንዳስፈላጊነቱ በተዋረድ አስተዳደር ዕርከኖች

    ሊቋቋም ይችላል፡፡

  • 3

    6. የኤጀንሲው ሰልጣንና ተግባር፣

    ኤጀንሲው የሚከተሉት ስልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፣

    1) የክልሉን የመስኖ ልማት ሽፋን ለማሳደግ የመስኖ ልማትና የድሬኔጅ ስራዎች ጥናትና

    ዲዛይን ያከናውናል፣ የግንባታ ጨረታ ያዘጋጃል፣ ተግባራዊ ያደርጋል፣

    2) በመስኖ ተቋማት የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ጥናት ዲዛይን ስራዎች ያካሄዳል፣

    ይቆጣጠራል፣

    3) የወንዞች ፍሰት አቅጣጫ መግራት እና የጎርፍ መከላከያ ስራዎቸ ጥናት ዲዛይንና ግንባታ

    ቁጥጥር ስራዎችን ያከናውናል፣

    4) በክልሉ የሚካሄዱ የመስኖ ኮንስትራክሽን ስራዎች መስፈርት ያዘጋጃል፣ይቆጣጠራል፣

    የምህንድስና ግምት ጥያቄዎችን ያስተናግዳል፣

    5) የመስኖ ተቋማት ግንባታ ስራዎችን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ የግንባታ ቁጥጥር

    እንዲከናወን ያደርጋል፣

    6) በመስኖ ልማት ለሚሰማሩ የግል ባለሃብቶችና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች የጥናትና

    ዲዛይን እንዲሁም በግንባታ ወቅት ሙያዊ እገዛ ያደርጋል፣ አተገባበሩን ይቆጣጠራል፣

    ይከታተላል፣

    7) የመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎችን በማህበር ያደራጃል፣ እውቀና ይሰጣል፣ ለተፈጻሚነቱም

    ክትትል ያደርጋል፣

    8) ነባር የመስኖ ተቋማትን ይንከባከባል፣ ይጠግናል፣¸የመስኖ ተቋሞችን የአከባቢው

    ሙያተኞችንና ተጠቃሚውን ህብረተሰብ በማሰልጠን እንዲንከባከቡና እንዲያስተዳድሩ

    ያበቃል፣

    9) የክልሉን ህበረተሰብ የተለያዩ የመስኖ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዘዴዎችንና የማልማት ልምድ

    ያስተምራል፣ ድጋፍ ይሰጣል ፣ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፣

    ፲. ዓላማውን ለማስፈጸም የሚረዱ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል፡፡

    7. የኤጀንሲው አቋም

    ኤጀንሲው፣

    1) በክልሉ መንግስት የሚሾም ዋና ስራ አስኪያጅና እንደ አስፈላጊነቱ ምክትል ዋና ስራ

    አስኪያጆች እንዲሁም

    2) ሌሎች አስፈላጊ ሰራተኞች ይኖሩታል፡፡

  • 4

    8. የዋና ስራ አስኪያጁ ስልጣንና ተግባር

    1) ዋና ስራ አስኪያጁ የኤጀንሲው ዋና ስራ አሰፈጻሚ በመሆን የኤጀንሲውን ስራዎች

    ይመራል፣ ያስተዳድራል፣ ይቆጣጠራል፣

    2) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 የተመለከተው ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ስራአሰኪያጁ

    ሀ) በዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ የተመለከቱ የኤጀንሲውን ስልጣንና ተግባራት በስራ ላይ

    ያውላል፣

    ለ) የኤጀንሲውን ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ ዓመታዊ ዕቅድ፣ የስራ ፕሮግራምና በጀት አዘጋጅቶ

    ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፣

    ሐ) ለኤጀንሲው በተፈቀደው በጀትና የስራ ፕሮግራም መሰረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል፣

    ሂሳብ ያንቀሳቅሳል፣

    መ) ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ኤጀንሲውን ይወክላል፣

    ሠ) የኤጀንሲውን የስራ አፈጻጸምና የሂሳብ ሪፖርቶች አዘጋጅቶ ለሚመከተው አካል

    ያቀርባል፣

    ረ) ሌሎች አግባብ ካላቸው አካላት የሚሰጡትን ስራዎች ያከናውናል፣

    3) ዋና ስራ አስኪያጁ ለኤጀንሲው ስራ ቅልጥፍና በሚያስፈልግ መጠን ስልጣንና ተግባሩን

    በከፊል ለኤጀንሲው ወይም ሌሎች ኃላፊዎች ወይም ሰራተኞች በውክልና ሊሰጥ ይችላል፡፡

    9. የምክትል ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር

    የኤጀንሲው ምክትል ሥራ አስኪያጅ ተጠሪነት ለዋና ስራ አስኪያጁ ሆኖ፡-

    1) በኤጀንሲው መዋቅር መሠረት የሥራ ሂደቱን ይመራል፣

    2) ዋና ስራ አስኪያጁ በማይኖርበት ወይም ስራውን ለማከናወን በማይችልበት ጊዜና ሁኔታ

    ተክቶት ይሰራል

    10. በጀት

    ኤጀንሲው የሚከተሉት የበጀት ምንጮች ይኖሩታል፡፡

    ሀ) ከክልሉ መንግስት የሚመደብ በጀት፣

    ለ) ከሌሎች ምንጭ የሚገኝ ገቢ፡፡

    11. የበጀት ዓመት

    የኤጀንሲው የበጀት ዓመት የክልሉ መንግስት በጀት ዓመት ነው፡፡

  • 5

    12. የሂሳብ መዛግብትና የሂሳብ ምርመራ

    1) ኤጀንሲው የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ መዛግብት ይይዛል፡፡

    2) የኤጀንሲው የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶቸ በየዓመቱ በዋናው ኦዲተር ወይም

    እራሱ በሚሰይማቸው ኦዲተሮች ይመረመራል፡፡

    13. የመተባበር ግዴታ

    ማንኛውም ሰው ይህን ደንብ ለማስፈጸም የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡

    14. ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጎች

    ይህንን ደንብ የሚቃረን ማንኛውም ደንብና መመሪያ ወይም የአሰራር ልምድ በዚህ ደንብ

    የተሸፈኑ ጉዳዮችን በሚመለከት ተፈጻሚነት አይኖረውም፡፡

    15. መመሪያ የማውጣት ስልጣን

    ቢሮው ይህንን ደንብ በስራ ላይ ለማዋል የሚያስፈልጉ መመሪያዎች ያወጣል፣

    16. ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ

    ይህ ደንብ ከዛሬ ጥቅምት 25 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡

    ደሴ ዳልኬ

    የደቡብ ብሔሮች ፣ በሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት

    ርዕሰ መስተዳድር

  • 1

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥትደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ

    DEBUB NEGARIT GAZETA

    OF THE SOUTHERN NATIONS NATIONALITIES AND PEOPLES

    REGIONAL STATE

    ደንብ ቁጥር ፻፴፮/፪ሺ፰

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የመገናኛና የኢንፎርሜሽን

    ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ ደንብ

    መንግስት የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ለክልሉ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና

    ፖለቲካዊ የልማት ተግባራት የሚኖረውን ከፍተኛ ድርሻ ውጤታማ በሆነ መልኩ በመምራት

    መጠቀም አስፈላጊ በመሆኑ፣

    በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ የመንግስት ተቋማት በመረጃ መረብ ተገኛኝተው ፈጣን የመረጃ

    ልውውጥ እንዲኖራቸው ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፣

    የህዝብ የመረጃ ተጠቃሚነትና ተደራሽነትን በማስፋት መልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲያዊ

    ስርዓት ግንባታን ለማፋጠን የሚራዳ ራሱን የቻለ መንግስታዊ አካል ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ

    በመገኘቱ፣

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መስተዳደር ምክር ቤት የክልሉን መንግሥት አስፈፃሚ

    አካላትን ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፩/፪ሺ፰ አንቀጽ ፴፭ መሠረት

    ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡

    ፳፪¾ ›mT q$_R ፲፩hêú HÄR፱ qN ፪ሺ፰

    ›.M

    bdb#B B/@éC½B/@rsïCÂ ?ZïCKLል Mክር b@T -ÆqEnT ywÈ

  • 2

    ፩. አጭር ርዕስ

    ይህ ደንብ “የመገናኛና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ ደንብ

    ቁጥር ፻፴፮/፪ሺ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

    ፪. ትርጓሜ

    የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡-

    ፩. “ክልል” ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግሥት ነው፡፡

    ፪. “ቢሮ ” ማለት የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ነው፡፡

    ፫. የዶሜይን ስም ማለት

    ፬. የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን መረብ

    ፭ “ስኩል ኔት” ማለት በክልሉ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችንና የርቀት ትምህርት

    በስር የሚሰጥበት እንዲሁም በትምህርት ቤት ኢንተርኔት አገልግሎቶችን የሚሰጥ

    የመረጃ መረብ ነው፣

    ፮. “ወረዳ ኔት” ማለት የፌደራል፣ የክልሉና የወረዳ የአስተዳደር አካላትን የሚያገኛኝ

    የቪዲዮ ኮንፈረንስ ኢንተርኔት የመልዕክትና የመሳሰሉትን የመረጃ አገልግሎቶች

    የሚሰጥ የመንግስት የመረጃ መረብ ነው፣

    ፯. “የመረጃ መረብ”

    ፮. አፕልኬሽ

    ፰. “ኢንኩቤሽን ማዕከል” ማለት የመገናኛና የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ

    ኢንኩቤሽን ማዕከል ነው፣

    ፱. “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፣

    ፲. ማንኛውም በወንድ ፆታ የተደነገገው ሴትንም ያካትታል፣

    ፫. መቋቋም

    ፩. የመገናኛና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከዚህ በኋላ “ኤጀንሲው”

    እየተባለ የሚጠራ የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የክልሉ መንግሥት መሥሪያ

    ቤት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡፡

    ፪. የኤጀንሲው ተጠሪነት ለቢሮው ይሆናል፡፡

  • 3

    ፬. ዋና መሥሪያ ቤት

    የኤጀንሲው ዋና መሥሪያ ቤት ሀዋሳ ሆኖ እንዳስፈላጊነቱ በሌሎች የአስተዳደር

    ዕርከኖችም ሊቋቋም ይችላል፡፡

    ፭. የኤጀንሲው ዓላማ

    የኤጀንሲው ዓላማ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍን የክልሉን ፖለቲካዊ፣

    ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እንዲሁም መልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲ ስርዓት

    ግንባታን ለማፋጠን በሚያግዝ መልክ በጥቅም ላይ ማዋል ነው፡፡

    ፮. የኤጀንሲው ሥልጣንና ተግባር

    ኤጀንሲው የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡-

    ፩. በክልሉ የመገናኛ አገልግሎትና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት እንዲስፋፋ

    ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተቀናጅቶ ይሰራል፣

    ፪. የመገናኛና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎቶች ጥራታቸው፣ ደህንነታቸውና

    አስተማማኝነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን የሚያስችሉ ደረጃዎችን ይወስናል፣

    ተግባራዊ መደረጋቸውን ያረጋግጣል፣

    ፫. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ፖሊሲን በብቃት ለማስፈፀም የሚያስችል አቅም

    እንዲገነባ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፣

    ፬. የመንግስት ተቋማት የመረጃ ስርዓትን ከመገንባትና ከማቀናጀት አንፃር የመንግስት

    የዶሜይን ስም ይደለድላል፣ አደራሻ ይመዘግባል ይቆጣጠራል፣

    ፭. የክልሉን ከፍተኛ ደረጃ መለያ ዶሜይን ስም ይሠጣል፤ ክልላዊ የአስተዳደር ስርዓት

    እንዲፈጠርና በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውል የሚመለከታቸውን ያስተባብራል፣

    ለአፈፃፀሙም እገዛ ያደርጋል፣

    ፮. በክልሉ መረጃን በተፋጠነ መልክና በተመጣጠነ ወጪ ማግኘት የሚቻልበትን ሁኔታ

    ያመቻቻል፣

  • 4

    ፯. በክልል መንግስት ተቋማት መካከል ዘመናዊ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን መረብ

    መዘርጋቱን ይከታተላል፣ የሶፍትዌርና የሲስተም ልማት ስራን ያከናውናል፣

    እንዲከናወን ያደርጋል፣ ተገቢውን ድጋፍ ይሰጣል፣ ተግባራዊነቱን ይቆጣጠራል፣

    ፰. በስራ ላይ የሚውሉ የኮምፕዩተር መረቦችና አፕልኬሽኖች ከቴክኒክ አጠቃቀምና

    አሰራር አኳያ መቀናጀትና መናበብ መቻላቸውን ያረጋግጣል፣

    ፱. በመንግስት ተቋማት መካከል የተቀናጀና ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ፍሰትና ልውውጥ

    እንዲኖር ድጋፍ ይሰጣል፣ በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋሉን ይከታተላል'

    ፲. በየደረጃው ላሉ የመንግስት ተቋማትና የሕብረተሰብ ክፍሎች የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

    ጥናት ዲዛይን ያዘጋጃል፣ ዘመናዊ የመረጃ ልውውጥ ፍላጎት ወይም ክፍተት የመለየት

    ስራ ያከናውናል፣ የመፍትሄ ሃሳብ ያቀርባል፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፣

    ፲፩. በክልሉ በየደረጃው ላሉ ሴክተር መስርያ ቤቶች ውስብስብና መለስተኛ ኢንፎርሜሽንና

    ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት ይዘረጋል፣

    ፲፪. በክልሉ የአሰተዳደር እርከኖች የማህበረሰብ የመረጃ ማዕከላትንና የማህበረሰብ ሬድዩ

    ጣቢያዎችን እንዲቋቋም ድጋፍ ይሰጣል፣ ስርዓት ይዘረጋል፣ያበረታታል፣

    ፲፫. የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ወደ ህብረተሰቡ ሰርፆ ጥቅም እንዲሰጥ

    በየደረጃው የማስተዋወቅ ስራ ይሰራል፣ ለዚህ የሚረዱ የምርምርና የልማት ስራዎችን

    ያስተባብራል፣ ድጋፍ ይሰጣል፣ ያስፈፀማል፣

    ፲፬. በክልሉና በዞኖች ጣቢያ ለጣቢያ እና ከአንድ ጣቢያ ወደ ብዙ ጣቢያዎች የቪዲዮ

    ኮንፈረንሲንግ አገልግሎት ይሰጣል፣

    ፲፭. ክልላዊ የመንግስት የተማከለ የጋራ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ

    ልማት፣ አገልግሎትና አፕልኬሽን አቅርቦት ሥራ ይሠራል ፡፡

    ፲፮. የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ የግል ሥራ ፈጠራ ማእከላትን ያቋቁማል፣

    ያደራጃል፣ ያስተዳድራል፣ይመራል፣

  • 5

    ፲፯. የመረጃ መረብ ዝርጋታ መሰረተ ልማቶች አጠቃቀምና ልማት ስራን ይከታተላል፣

    ይግፋል፣ ይቆጣተራል፣

    ፲፰. የሚለሙ ሶፍትዌሮችንና አፕሊኬሽኖችን ደረጃ ይወስናል፣ ይቆጣጠራል፣

    ፲፱. የመረጃ ተደራሽነትን ለማስፋፋት በየደረጃው ነጻ ጥሪ ማዕከል ያቋቋማል፣

    ፳. የግል ዘርፉን ለማጠናከር ተገቢውን የቴክኒክ፣ የስልጠናና መሰል ድጋፎችን

    ያደርጋል፣ የብቃት ማረጋገጫና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፈቃድ ይሰጣል፣

    ተግባራዊነቱንም ይቆጣጠራል፣

    ፳፩. በክልሉ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን

    አጠቃቀም የይቆጣጠራል፣ የተበላሹትንም እንዲጠገኑ ያደርጋል፣ ከአቅም በላይ

    የሆኑትን ከክልሉ ልዩ ልዩ ቦታዎች በማሰባበሰብ የተበላሹትንና ጥቅም መስጠት

    የማይችሉትን ወደ ማዕከላዊ ማስወገጃ ቦታዎች ይልካል፣

    ፳፪. በክልሉ የሚገኙ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች የሚገኙ ወጣቶችና ሴቶች በማህበር

    ተደራጅተው የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎትና አጠቃቀም ከኢትዮ

    ቴሌኮም ጋር በመቀናጀት በኮሚሽኑ እንዲሰሩ ማድረግ የሚያስችል አሰራር ይዘረጋል፣

    ፳፫. የቀበሌ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል ያቋቁማል፣ ይደግፋል፣

    አገልግሎቱን ይቆጣተራል፣

    ፳፬. በየደረጃው የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መዋቅሮችን እንደአስፈላጊነቱ ያደረጃል

    ያቋቁማል፣ አፈፃፀማቸውን ይከታተላል፣

    ፳፭. የንብረት ባለቤት ይሆናል፣ ውል ይፈጽማል፣ በስሙ ይከሳል፣ ይከሰሳል፤

    ፳፮. ዓላማውን ለማስፈጸም የሚያግዙ ሌሎች ተዛማጅ ተግባሮችን ያከናውናል፡

    ፯. የኤጀንሲው አቋም

    ኤጀንሲው፡-

    ፩. በመንግስት የሚሾም ዋና ዳይሬክተርና እንደ አስፈላጊነቱ ምክትል ዳይሬክተሮች

    እንዲሁም፤

  • 6

    ፪. ሌሎች አስፈላጊ ሰራተኞች ይኖሩታል፡፡

    ፰. የዋና ዳይሬክተሩ ሥልጣንና ተግባር

    ፩. ዋና ዳይሬክተሩ የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን የኤጀንሲውን ሥራዎች

    ይመራል፣ ያስተዳድራል፣ ይቆጣጠራል፤

    ፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተመለከተው አጠቃላይ እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና

    ዳይሬክተሩ ፡-

    ሀ. በዚህ ደንብ አንቀጽ ፮ የተመለከቱ የኤጀንሲውን ሥልጣንና ተግባራት በሥራ

    ላይ ያውላል፤

    ለ. የኤጀንሲውን ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ ዓመታዊ ዕቅድ፣ የሥራ ፕሮግራምና በጀት

    አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፤

    ሐ. ለኤጀንሲው በተፈቀደው በጀትና የሥራ ፕሮግራም መሠረት ገንዘብ ወጪ

    ያደርጋል፤ሂሳብ ያንቀሳቅሳል፤

    መ. ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ኤጀንሲውን ይወክላል፤

    ሠ. የኤጀንሲውን የሥራ አፈጻጸምና የሂሳብ ሪፖርቶች አዘጋጅቶ ለሚመለከተው

    አካል ያቀርባል፤

    ረ. ሌሎች አግባብ ካላቸው አካላት የሚሰጡትን ሥራዎች ያከናውናል፣

    ፫. ዋና ዳይሬክተሩ ለኤጀንሲው ሥራ ቅልጥፍና በሚያስፈልግ መጠን

    ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለኤጀንሲው ሌሎች ሃላፊዎችና ሰራተኞች

    በውክልና ሊሰጥ ይችላል፡፡

    ፱. የምክትል ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር

    የኤጀንሲው ምክትል ሥራ አስኪያጅ ተጠሪነት ለዋና ስራ አስኪያጁ ሆኖ፡-

    ፩ በኤጀንሲው መዋቅር መሠረት የሥራ ሂደቱን ይመራል፣

    ፪ ዋና ስራ አስኪያጁ በማይኖርበት ወይም ስራውን ለማከናወን በማይችልበት ጊዜና ሁኔታ

    ተክቶት ይሰራል፡፡

    ፲. በጀት

    ኤጀንሲው የሚከተሉት የበጀት ምንጮች ይኖሩታል፡፡

    ሀ. ከክልሉ መንግሥት የሚመደብ በጀት፣ለ. ከሌሎች ምንጮች የሚገኝ ገቢ፡፡

  • 7

    ፲፩. የበጀት ዓመት

    የኤጀንሲው የበጀት ዓመት የክልሉ መንግስት በጀት ዓመት ይሆናል፡፡

    ፲፪. የሂሳብ መዛግብትና የሂሳብ ምርመራ

    ፩. ኤጀንሲው የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል፡፡

    ፪. የኤጀንሲው የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በየዓመቱ በዋናው ኦዲተር

    ወይም እርሱ በሚሰይማቸው ኦዲተሮች ይመረመራል፡፡

    ፲፫. የመተባበር ግዴታ

    ማንኛውም ሰው ይህን ደንብ ለማስፈፀም የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡

    ፲፬. ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጎች

    ይህንን ደንብ የሚቃረን ማንኛውም ደንብና መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ ደንብ

    የተሸፈኑ ጉዳዮችን በሚመለከት ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡

    ፲፭. መመሪያ የማውጣት ሥልጣን

    ቢሮው ይህንን ደንብ በሥራ ላይ ለማዋል የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ያወጣል፣

    ፲፮. ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ

    ይህ ደንብ ከጸደቀበት ከህዳር ፱ ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡

    ደሴ ዳልኬ

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት ርዕሰመስተዳድር

  • 1

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት

    ደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ

    DEBUB NEGARIT GAZETA

    OF THE SOUTHERN NATIONS NATIONALITIES AND PEOPLES

    REGIONAL STATE

    ደንብ ቁጥር 137/2008

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲን

    ለማቋቋም የወጣ ደንብ

    በገጠርና በከተማና የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች በአካባቢያቸው የሚገኙ የማዕድንና የኢነርጂ ሀብቶችን

    በመጠበቅ፣ በመንከባከብ፣ በማልማትና በመጠቀም በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በመልካም አስተዳደር

    ለውጦች ላይ የበኩላቸውን እንዲወጡ በማስቻል ተጠቃሚነታቸውን ማሳደግ አስፈላጊ በመሆኑ፣

    የማዕድንና የአማራጭ ኢነርጂ ሀብቶችን በማልማትና፣ በመንከባከብ ሂደት ውስጥ በገጠርና በከተማ

    የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግና የሀብት ምንጭ እንዲሆኑ ተጨማሪ የሥራ ዕድል

    ለመፍጠር እንዲያስችል፣

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት የአስፈጻሚ

    አካላትን ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 161/2008 አንቀጽ 35

    በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡

    1. አጭር ርዕስ

    ይህ ደንብ “የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ የክልል መስተዳድር ምክር

    ቤት ደንብ ቁጥር 137/2008” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

    22ኛ ›mT q$_R 7hêú ኅዳር 9 qN 2008 ›.M

    bdb#B B/@éC½B/@rsïCÂ ?ZïCKLል Mክር b@T -ÆqEnT ywÈ

  • 2

    2. ትርጓሜ

    የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፣

    1) “ክልል“ ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ነው፡፡

    2) “ቢሮ“ ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ውሃና መስኖ

    ልማት ቢሮ ማለት ነው፡፡

    3) “ማዕድን“ ማለት ማንኛውም ዋጋ ያለው በጠጣር፣ በፈሳሽ ወይም በጋዝ መልክ

    በተፈጥሮ በመሬት ላይና በውስጥ ወይም በውሃ ስር የሚገኝ በጂኦሎጂ ሂደት ወይም

    ሁኔታዎች የተፈጠረ ሲሆን ቀደም ሲል ተቆፍሮ በወጣውና ተራፊ በተቆለለ ማዕድን

    አዘል አፈር ወይም በቀሪ የማዕድን ክምችት ውስጥ የሚገኝ ማዕድንን ይጨምራል፡፡

    4) “ኢነርጂ“ ማለት ከውሃ ሀይል፣ ከፀሐይ፣ ከንፋስ፣ ከከርሰ ምድር እንፋሎት ወይም ከሌላ

    ምንጭ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ነው፡፡

    5) “የኮንስትራሽን ማዕድን“ ማለት ማንኛውም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ

    ለኮንስትራክሽን ስራዎች በግብዓትነት የሚያገለግል እንደ ዕምነ በረድ፣ ግራናይት፣ ላይም

    ስቶን፣ ባዛልት፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ኢግኒምብራይትና የሸክላ አፈር የመሠለ ማዕድን ሲሆን

    አግባብ ያለው አካል በመመሪያ የኮንስትራክሽን ማዕድን ብሎ የሚሰይመውንና በየደረጃው

    የሚያሳውቃቸው ብረት ነክ የሆኑ ማዕድናትን ይጨምራል፡፡

    6) “የኢንዱስትሪ ማዕድን“ ማለት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለኢንዱስትሪ ለግብዓትነት

    የሚያገለግል እንደ ካኦሊን፣ ቤንችናይት፣ ኳርትዝ፣ የድንጋይ ከሰል፣ ላይምስቶን፣

    ጂፕስም፣ ፑሚስ፣ የሸክላ አፈርና ግራናይት የመሳሰሉ ማዕድናት ሲሆኑ፤ ብረት ነክና

    የከበሩና በከፊል የከበሩ ማዕድናትን ሳይጨምር የማዕድን አዋጅ የኢንዱስትሪ ማዕድን

    ብሎ የሚሠይመውንና በየደረጃው የሚያስቀምጣቸው ማንኛውንም ሌላ ማዕድን

    ይጨምራል፤

    7) “ብረት ነክ ማዕድን“ ማለት እንደ ብረት፣ መዳብ፣ ነሐስ፣ እርሳስ፣ ክሮማይት፣ ኒኬል፣

    ታንታለም፣ ማንጋኒስ የመሳሰሉ ማዕድናት ሲሆን የከበሩና በከፊል የከበሩ ማዕድናትን

    ሳይጨምር የማዕድን አዋጅ ብረት ነክ ብሎ የሚሠይመውንና በየደረጃው

    የሚያሳውቃቸውን ማንኛውንም ሌላ ማዕድን ይጨምራል፡፡

    8) “የከበረ ማዕድን“ ማለት እንደ ፕላንቲየም፣ ወርቅና ብር የመሠለ የከበረ ብረት ነክ

    ማዕድን ወይም እንደ አልማዝ፣ ሩቢ፣ አመራልድና ሳልፈር ያለ የከበረ ድንጋይ ሲሆን

  • 3

    የማዕድን አዋጅ የከበረ ማዕድን ብሎ የሚሠይመውንና በየደረጃው የሚያሳውቃቸውን

    ማንኛውንም ሌላ ማዕድን ይጨምራል፡፡

    9) “የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት “ማለት የማዕድንና የሚነርጂ አቅርቦት ስራዎችን

    የማከናውን ብቃትን ለማረጋገጥ ለማንኛውም ሰው የሚሠጥ ህጋዊ ሠነድ ነው፡፡.

    10) “ባለፈቃድ “ ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት ሥራዎችን ለመስራት ፈቃድ የተሠጠው ሰው

    ነው፡፡

    11) “የኢነርጂ ፈቃድ“ ማለት በዝቅተኛ የኢነርጂ ፍጆታ ተመሳሳይ ወይም ከፍ ያለ ምርት ወይም

    አገልግሎት ማቅረብ መቻል ነው፡

    12) “የማዕድን ፈቃድ“ ማለት የማዕድን ቅኝት፣ ምርመራ፣ ይዞ መቆየት ወይም ማምረት ፈቃድ ነው፡፡

    13) “ሰው “ ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፡፡

    3. የፆታ አገላለጽ

    በዚህ ደንብ ውስጥ በወንድ ፆታ የተገለፀው ሴትንም ይጨምራል፣

    4. የደንቡ ተፈጻሚነት ወሰን

    ይህ ደንብ በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውስጥ በሚገኙ ሁሉም አካባቢዎች ላይ

    ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

    5.መቋቋም

    1) የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ከዚህ በኋላ ኤጀንሲው እየተባለ የሚጠራ የሕግ ሰውነት

    ያለው ራሱን የቻለ የክልሉ መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡፡

    2) የኤጀንሲው ተጠሪነት ለውሃና መስኖ ልማት ቢሮ ይሆናል፡፡

    6. ዋና መሥሪያ ቤት

    የኤጀንሲው ዋና መሥሪያ ቤት ሀዋሳ ሆኖ እንዳስፈላጊነቱ በተዋረድ ባሉ አስተዳደር

    መዋቅሮች ሊደራጅ ይችላል፡፡

    7. የኤጀንሲው ሥልጣንና ተግባር፣

    ኤጀንሲው የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፣

    1) የማዕድንና ኢነርጂ አይነቶችን በጥናት በመለየት መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ

    ድርጅቶች በልማቱ እንዲሳተፉ ያስተዋዉቃል፣ ይደግፋል፣ አፈፃፀሙን ይከታተላል፣ ልማቱ

    እንዲስፋፋ ያደርጋል፤

  • 4

    2) ለአነስተኛ (ፒኮ) እና ለጥቃቅን (ማይክሮ) ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሚውሉ ወንዞችን

    ያጠናል፣ ያስጠናል፣ ያስገነባል፣ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፣ ይቆጣጠራል፣

    3) ከፀሀይ እና ከንፋስ መለስተኛ የኢነርጂ ሀይል ለማመጨት ጥናት ያካሂዳል፣ ያለማል፣

    ሌሎች አካላትም እንዲያለሙ ያመቻቻል፣ የቴክኖሎጂዎች ስርጭት ፈቃድ ይሰጣል፣

    ይቆጣጠራል፣

    4) የኢነርጂ ቴክኖሎጂ አምራቾችን፣ አልሚዎችንና ቴክኒሻኖችን ያሰለጥናል፣ ያበቃል፣

    የቴክኒክ ድጋፍ ይሰጣል፣ በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው በዘርፉ ለሚሰማሩ አካላት

    ቴክኒካል ድጋፍ ያደርጋል፣ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት ይሰራል፣

    ይከታተላል፣ ይገመግማል፣

    5) አማራጭ ኢነርጂና የኢነርጂ ቴክኖሎጂዎችን በምርምር ያሻሽላል፣ ያላምዳል፣

    ያስተዋውቃል፣ ኢነርጂን በቁጠባ ስለመጠቀም ግንዛቤ ይፈጥራል፣

    6) የኢነርጂና የኢነርጂ ቴክኖሎጂዎችን ጥራት ቁጥጥር ያደርጋል፣

    7) በክልሉ ለሚካሄዱ የአማራጭ ኢነርጂ ግንባታ ተከላና ሥርጭት ሥራዎች በስታንዳርዱ

    መሠረት መሆኑን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣

    8) የኢነርጂ ዘርፍ ቁጥጥር ስራዎችን ያከናውናል፣ ኤሌክትሪክና ኤሌክትሪክ ነክ ሥራዎች

    ንግድ ብቃት ያረጋግጣል፣ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ኢንስፔክሽን

    ያካሂዳል፣ የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ብቃት ማረጋገጫ ይሰጣል፣

    9) በክልሉ አግባብነት ያላቸውን ጂኦሎጂያዊ ጥናቶችና ምርምሮችን እንዲሁም የማዕድናት

    ፍለጋ ጥናት ያካሂዳል፣ እንዲጠና ያደርጋል፣ የጥናት ውጤቶችንና ግኝቶችን

    ያሰራጫል፣

    10) የከበሩ ማዕድናት አዘዋዋሪነት ፈቃድ እና ንግድ የብቃት ማረጋገጫ ይሰጣል፣ ያድሳል፣

    ይቆጣጠራል፣

    11) ለባህላዊ የማዕድን አምራቾችና በሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የኮንሰትራክሽን ማዕድን ፍቃድ

    ይሰጣል፣ ሕገ-ወጥ የማዕድን ምርትና ዝውውርን ይቆጣጠራል፣ የማዕድንና ኢነርጂ

    ባለሙያዎችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ይሰጣል፣

    12) ዓላማውን ለመፈፀም የሚረዱ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል፡፡

  • 5

    8. የኤጀንሲው አቋም

    ኤጀንሲው፡-

    1) በመንግስት የሚሾም ዋና ሥራ አስኪያጅና እንደ አስፈላጊነቱ ምክትል ሥራ

    አስኪያጆች እንዲሁም፤

    2) ሌሎች አስፈላጊ ሰራተኞች ይኖሩታል፡፡

    9. የዋና ሥራአስኪያጁ ሥልጣንና ተግባር

    1) ዋና ሥራአስኪያጁ የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን የኤጀንሲውን

    ሥራዎች ይመራል፣ ያስተዳድራል፣ ይቆጣጠራል፤

    2) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ሥራአስኪያጁ፣

    ሀ. በዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ የተመለከቱ የኤጀንሲውን ሥልጣንና ተግባራት በሥራ

    ላይ ያውላል፤

    ለ. የኤጀንሲውን ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ ዓመታዊ ዕቅድ፣ የሥራ ፕሮግራምና በጀት

    አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፤

    ሐ. ለኤጀንሲው በተፈቀደው በጀትና የሥራ ፕሮግራም መሠረት ገንዘብ ወጪ

    ያደርጋል፤ሂሳብ ያንቀሳቅሳል፤

    መ. ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ኤጀንሲውን ይወክላል፤

    ሠ. የኤጀንሲውን የሥራ አፈጻጸምና የሂሳብ ሪፖርቶች አዘጋጅቶ ለሚመለከተው

    አካል ያቀርባል፤

    ረ. አግባብ ካላቸው አካላት የሚሰጡትን ሌሎች ሥራዎች ያከናውናል፣

    3) ዋና አስኪያጁ ለኤጀንሲው ሥራ ቅልጥፍና በሚያስፈልግ መጠን ሥልጣንና

    ተግባሩን በከፊል ለኤጀንሲው ሌሎች ሃላፊዎችና ሰራተኞች በውክልና

    ሊሰጥ ይችላል፡፡

    10. የምክትል ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር

    የኤጀንሲው ምክትል ሥራ አስኪያጅ ተጠሪነት ለዋና ስራ አስኪያጁ ሆኖ፡-

    1) በኤጀንሲው መዋቅር መሠረት የሥራ ሂደቱን ይመራል፣

    2) ዋና ስራ አስኪያጁ በማይኖርበት ወይም ስራውን ለማከናወን በማይችልበት ጊዜና ሁኔታ ተክቶት

    ይሰራል፡፡

    11. በጀት

    ኤጀንሲው የሚከተሉት የበጀት ምንጮች ይኖሩታል፡፡

  • 6

    ሀ. ከክልሉ መንግሥት የሚመደብ በጀት፣ለ. ከሌሎች ምንጮች የሚገኝ ገቢ፡፡

    12. የበጀት ዓመት

    የኤጀንሲው የበጀት ዓመት የክልሉ መንግስት በጀት ዓመት ነው፣

    13. የሂሳብ መዛግብትና የሂሳብ ምርመራ

    1) ኤጀንሲው የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል፡፡

    2) የኤጀንሲው የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በየዓመቱ በዋናው ኦዲተር

    ወይም እርሱ በሚሰይማቸው ኦዲተሮች ይመረመራል፡፡

    14. የመተባበር ግዴታ

    ማንኛውም ሰው ይህን ደንብ ለማስፈፀም የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡

    15. ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጎች

    ይህንን ደንብ የሚቃረን ማንኛውም ደንብና መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ ደንብ

    የተሸፈኑ ጉዳዮችን በሚመለከት ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡

    16. መመሪያ የማውጣት ስልጣን

    ቢሮው ይህንን ደንብ ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳ መመሪያ ሊያወጣ ይችላል

    17. ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ

    ይህ ደንብ ከዛሬ ጥቅምት 25 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡

    ደሴ ዳልኬ

    የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት

    ርዕሰ መስተዳድር

  • ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLLmNGST db#B nU¶T Uz@È

    DEBUB NEGARIT GAZETAOF THE SOUTHERN NATIONS, NATIONALITIES AND

    PEOPLE’S REGIONAL STATE

    18th Year No 10Hawassa June 30 /2012

    ፲፰ኛ ›mT q$_R ፲ሐêú ሰኔ ፳፪ qN 2*፬ ›.M

    bdb#B B/@éC½B/@rsïCÂ ?ZïCKLልE mNGST የመስተዳድር Mክር

    b@T -ÆqEnT ywÈ ደንብ

    Regulation No 104/2012

    Regulation Issued to Implement the SouthernNations, Nationalities and People’s RegionalState Universal Rural Access Road program

    Preamble

    Whereas, it has been decisive that accessing roadinfrastructure for the increase infrastructuredevelopment need of the farmer, for taking hisproduct to market and to purchase agriculturalinputs and commodities following the growth ineconomy as well as product and productivity ofagriculture in the region for the last consecutiveyears using development strategy which centeredthe rural and the agriculture;

    Whereas, it has been necessary to ensure theimplementation of development and transformationpackage of rural women and youths throughbenefiting them from work opportunities created bythe program, and by maintaining integration workwith the society and various stakeholders onmatters of construction and construction related,and side by side of the construction, letenvironmental conservation and drainagedevelopment be worked by ensuring widecommunity participation on kebele access roadconstruction;

    በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል

    መንግሥት የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ

    ፕሮግራም (URRAP) ለማስፈፀም የወጣ ደንብ

    ቁጥር 104/2004

    መግቢያ

    ገጠርንና ግብርናን ማዕከል ባደረገው የልማት ስትራቴጂ

    በክልላችን ባለፉት ተከታታይ ዓመታት የተመዘገበውን

    የኢኮኖሚ ዕድገት እና የግብርና ምርትን ምርታማነት ተከትሎ

    የአርሶ አደሩ የመሰረተ ልማት ፍላጎት በመጨመሩ ምርቱን

    ወደ ገበያ ለማውጣት እና የግብርና ግብዓትና ሸቀጦችን

    ለመግዛት የመንገድ መሠረተ ልማት ተደራሽ እንዲሆን

    ማድረግ ወሳኝ በመሆኑ፣

    የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ ላይ መጠነ ሰፊ የህብረተሰብ

    ተሳትፎን በማረጋገጥ ከግንባታው ጎን ለጎን የአካባቢ ጥበቃና

    የተፋሰስ ልማት ስራዎች እንዲሠሩና በግንባታውና ከግንባታው

    ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ የህብረተሰቡንና የተለያዩ ባለድርሻ

    አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከርና በፕሮግራሙ

    በሚፈጠረው የሥራ ዕድል የገጠር ሴቶች እና ወጣቶችን

    ተጠቃሚ በማድረግ የገጠር ሴቶች እና ወጣቶችን የዕድገትና

    የለውጥ ፓኬጅ ተግባራዊነት ማረጋገጥ በማስፈለጉ፣

  • 2

    Whereas, it has been necessary to establish

    different organs which implement kebela access

    rood construction program in the region, design a

    modality to enable the development of the sector to

    do the expected functions by indicating remedy

    direction for the challenges through supervising and

    evaluating the performance;

    Where as, it has been found necessary to ensure the

    sustainability and warranty of the construction

    industry and saving high foreign exchange which

    has been incurring in the sector by enhancing the

    capacity of contractors and consultants that take

    part in construction sector through making the

    construction of kebele access road to be done by

    small contractors and consultants;

    Now, therefore, in accordance with sub-article /3/

    article /45/ of proclamation No 133/2003 issued to

    redetermine the power and duty of executive body

    of Southern Nations, Nationalities and People’s

    Regional State ;it is here by proclaimed as follows;

    1. Short Title

    This regulation may be cited as “Regulation

    No 104/2004 Issued to establish and

    determine the power and duty of the

    Southern Nations, Nationalities and people’s

    regional state Rural Access Road

    Construction program steering committee.”

    በክልሉ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራምን

    በሥራ ላይ የሚያውሉ፣ የዘርፉ ልማት የሚጠበቅበትን

    ተግባራት ማስፈፀም እንዲችል ስልት የሚነድ፣

    አፈፃፀሙን የሚከታተሉና ግምገማ በማካሄድ ለችግሮች

    የመፍትሄ አቅጣጫ የሚያመላክቱ አካላትን በየደረጃው

    ማቋቋም በማስፈለጉ፣

    የቀበሌ ተደራሽ መንገዶች ግንባታው በአነስተኛ የሥራ

    ተቋራጮችና አማካሪዎች አማካይነት እንዲከናወን

    በማድረግ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚሳተ ሀገር በቀል

    የሥራ ተቋራጮችና አማካሪዎች አቅም እንዲጐለብት

    ማድረግና በዘር የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ

    ማስቀረትና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ቀጣይነትና

    አስተማማኝነት ማረጋገጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

    በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል

    መንግሥት የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ኃላፊነት

    እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 133/2003 ዓም

    አንቀፅ 45 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት ይህን ደንብ

    አውጥቷል፡፡

    1.አጭር ርዕስ

    ይህ ደንብ "የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች

    ክልል መንግሥት የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ

    ፕሮግራም ስትሪንግ ኮሚቴ ለማቋቋም ተግባርና

    ኃላፊነት ለመወሰን የወጣ ደንብ ቁጥር 104/2004

    ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

  • 3

    2. ትርጓሜ

    የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ

    በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡-

    1. “ክልል” ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰብችና

    ሕዝቦች ክልል ነው፡፡

    2. “የቀበሌ ተደራሽ መንገድ" ማለት በክልሉ

    የሚገኙ ሁሉንም የገጠር ቀበሌዎችን

    ከዋና መንገድ ጋር የሚያገናኙና ክረምት

    ከበጋ የሚያገለግሉ ደረጃቸውን የጠበቁ

    መንገዶች ሆነው የዲዛይን ደረጃቸውን

    ከDC1 እስከ DC2 የሚደርሱ ናቸው፡፡

    3. “አነስተኛ የሥራ ተቋራጭ“ ማለት የቀበሌ

    ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራምን

    ለማስፈፀም በሚወጣ የአደረጃጀት መመሪያ

    መሠረት በማህበር ተደራጅቶ ፈቃድ በማውጣት

    በፕሮግራሙ ድጋፍ የተደረገላቸው የአዲስ

    መንገድ ግንባታ እና ደረጃ የማሳደግ ሥራ

    በሥራ ተቋራጭነት የሚሰራ የመስክ

    ባለሙያዎች ቡድን ነው፡፡

    4. “አነስተኛ የሥራ አማካሪ“ ማለት የቀበሌ ተደራሽ

    መንገድ ግንባታ ፕሮግራምን ለማስፈፀም

    በሚወጣ የአደረጀጀት መመሪያ መሠረት

    በማህበር ተደራጅተው ፈቃድ በማውጣት

    በፕሮግራሙ ድጋፍ እየተደረገላቸው የአዲስ

    መንገድ ግንባታና እና ደረጃ የማሳደግ ሥራ

    በአማካሪነት የሚሰራ የመስኩ ባለሙያዎች

    ቡድን ነው፡፡

    5. ‹‹ምክር ቤት›› ማለት የክልል፣ የዞን፣ የልዩ

    ወረዳ/የወረዳ እና የቀበሌ ምክር ቤት እና

    መስተዳድር ምክር ቤት ነው፡፡

    2. Definition

    In this Regulation unless the context

    otherwise requires:-

    1. “Region” means the Southern Nations,

    Nationalities and people’s region.

    2. “Rural Access Road” means roads that

    links all rural kebeles of the region with

    high ways and standardized roads

    referring design level of DC1 to DC2

    which will serve through out the year.

    3. “Small Contractor” means a group of

    field professionals who work as a

    contractor in a new road construction and

    upgrading work having been organized

    under a association and licensed based

    on URRAP organizational directive to be

    issued for execution.

    4. “Small Consultant” means a group

    field professionals who are working as a

    contractor in a new road construction

    and upgrading having been organized

    under a association and licensed based

    on URRAP organizational directive to

    be issued for execution.

    5. “Couacil” means state, zone, special

    woreda, woreda and kebele council and

    administrative council.

  • 4

    6. “ፕሮግራም››” ማለት በክልሉ ውስጥ የቀበሌ

    ተደራሽ መንገድ ግንባታን ለማከናወን በክልሉ

    መንግስት የተቀረፀ እና በዚህ ደንብና ይህንኑ

    ደንብ መሠረት አድርገው በሚወጡ

    መመሪያዎች መሠረት የሚፈፀመው የቀበሌ

    ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም ነው፡፡

    7. “ስትሪንግ ኮሚቴ” ማለት በክልል ደረጃ የቀበሌ

    ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም ተግባራዊ

    ለማድረግ የተቀናጀ ድጋፍ ለመስጠት

    እንዲያስችል በዚህ ደንብ የተቋቋመ አካል

    ነው፡፡

    8. ‹‹የመንገድ ልማት ኮሚቴ›› ማለት በቀበሌ ደረጃ

    የፕሮግራሙ ተፈፃሚነት የሚከታተል እና

    የመንገድ ቀጣይ ደህንነት የሚያረጋግጥ አካል

    ነው፡፡

    3. የተፈፃሚነት ወሰን

    ይህ ደንብ በክልሉ ቀበሌዎችን ከዋናው ጐዳና

    ለማገናኘት በሚገነቡ የቀበሌ ተደራሽ መንገዶች

    ሁሉ ላይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

    4. የኮሚቴዎች መቋቋም

    1. ከዚህ በኋላ በክልል፣ በዞን፣ በልዩ ወረዳና

    /ወረዳ በስትሪንግ ኮሚቴ እና በቀበሌ ደረጃ

    የመንገድ ልማት ኮሚቴ እየተባለ የሚጠራ

    አካል ተቋቁሟል፡፡

    2. የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም

    በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች

    ክልል በዚህ ደንብና ይህን ደንብ መሠረት

    አድርገው በቢሮ በሚወጣው መመሪያዎች

    አማካይነት ተግባራዊ ሆኗል፡፡

    6. “Program” means rural access road

    construction program designed by the

    state to undertake kebele access road

    construction across the region and

    implemented based on this regulation and

    the directive to be issued there from

    7. “Steering Committee” means an organ

    established in accordance with this regulation

    at the regional level so as to provide

    organized support towards the inplimentation

    of kebele access road construction program.

    8. “Road Development Committee”

    means an organ responsible to follow up

    and ensure the implementation of the

    program across kebele level and the

    safety of the roads.

    3. Scope of application

    This regulation shall be applicable on all

    keblele access roads that is going to be built

    to link the kebeles of the region with high

    ways.

    4. Establishment of committee

    1. Abody here in after reffered to as “Road

    development committee” is here by

    established at regional, zone, special

    woreda and woreda, steering committee

    and kebele level;

    2. Kebele access road construction

    programe is here by applicable across the

    Southern Nations, Nationalities and

    People’s Regional State in accordance

    with this regulation and the directive to

    be issued by the bureau.

  • 5

    5. Organization and administration of

    the committee

    1. Steering committee and kebele roaddevelopment committee shall have itsown chairperson ,vice chair personand secretay;

    2. The office of the steering committee is

    established under each administrative

    structure (bureau, department and

    office) of transport bureau; the office

    of kebele road development

    committee is established under the

    office of kebele head.

    6. Meeting

    The ordinary meeting of kebele access road

    construction program steering committee of the

    region shall be held once in every quarter, kebele

    access road steering committee of the zone once

    in every two months, kebele access road steering

    committee of woreda and special woreda once in a

    month, and the meeting of kebele access road

    construction program development committee

    shall be held once in a week.

    7. Meeting procedure

    Steering Committee found at each level and

    kebele access road development committee

    may issue rules of procedure in conformity

    with this regulation.

    8. Terms of mandate of the committeemembers

    Terms of mandate of steering committee and

    kebele access road development committee

    shall be the terms of office of kebele access

    road construction program.

    5. የኮሚቴዎቹ አደረጃጀትና አስተዳደር

    1. ስትሪንግ ኮሚቴ እና የቀበሌ መንገድ

    ልማት ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ ምክትል ሰብሳቢና

    ፀሐፊ ይኖራቸዋል፡፡

    2. የስትሪንግ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት በየደረጃው

    በሚገኙ የትራንስፖርት ቢሮ መዋቅሮች

    (ቢሮ፣ መምሪያና ጽህፈት ቤት) ውስጥ

    የሚቋቋም ሲሆን የቀበሌው መንገድ ልማት

    ኮሚቴ ጽህፈት ቤት በቀበሌ ሥራ አስኪያጅ

    ጽሕፈት ቤት ሥር ይሆናል፡፡

    6. የስብሰባ ጊዜ

    የክልል የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ

    ፕሮግራም ስትሪንግ ኮሚቴ በየ 3 ወሩ፣የዞን

    የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም

    ስትሪንግ ኮሚቴ በየ 2 ወሩ፣ የወረዳና ልዩ

    ወረዳ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ

    ፕሮግራም ስትሪንግ ኮሚቴ በየወሩ እንዲሁም

    የቀበሌው ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም

    የልማት ኮሚቴ በየሳምንቱ መደበኛ ስብሰባ

    ይኖራቸዋል፡፡

    7. የስብሰባ ስነ-ስርዓት

    በየደረጃው የሚገኙ የስትሪንግ ኮሚቴ እና

    የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ልማት ኮሚቴ ከዚህ

    ደንብ ጋር በተጣጣመ መልኩ የራሱን የስብሰባ

    ስነ-ስርዓት መመሪያ ሊያወጣ ይችላል፡፡

    8. የኮሚቴዎች አባላት የሥራ ዘመን

    የስትሪንግ ኮሚቴና የቀበሌ ተደራሽ መንገድ

    ልማት ኮሚቴ የሥራ ዘመን የቀበሌ ተደራሽ

    መንገድ ግንባታ ፕሮግራም የሥራ ዘመን

    ይሆናል፡፡

  • 6

    9. የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታስትሪንግ ኮሚቴ አባላት

    9.1 የክልሉ ቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታስትሪንግ ኮሚቴ የሚከተሉትን በክልሉመንግሥት አካላት ወይም ተቋማትን ያቀፈይሆናል፡፡

    1. የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ………….ሰብሳቢ

    2. የክልሉ የመንግስት ተጠሪ ጽ/ቤት…ምክትል ሰብሣ ም/ሰብሳቢ

    3. የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ……………አባልና ፀሐፊ

    4. የግብርና ቢሮ ኃላፊ……………………አባል

    5. የሲቪል ሰርቭስ ቢሮ ኃላፊ.………አባል

    6. የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ

    ኃላፊ……………………………..አባል

    7. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ

    ኃላፊ……………………………..አባል

    8. የፋይናንስና ኢኮ•ሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ

    …………………………………….›vM

    9. የትምህርት ቢሮ ኃላፊ………………….አባል

    10. የጤና ቢሮ ኃላፊ………………………..አባል

    11. የግብይትና ኅብረት ስራ ቢሮ ኃላፊ..አባል

    12. የአርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ…አባል

    13. የፍትህ ቢሮ ኃላፊ.…………….......አባል

    14. የፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ…አባል

    15. የውሃ ቢሮ ኃላፊ.…………………..አባል

    16. የሴቶች፣ ህፃትናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ

    ኃላፊ……………………………….›vM

    17. የገቢዎች ባለሥልጣን ዋና

    ዳይሬክተር…………………………አባል

    18. የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ………አባል

    19. የዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር

    ባለሥልጣን………………………..አባል

    20. የክልሉ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

    ኃላፊ………………………..…አባል

    9. Members of kebele Access RoadConstruction Steering Committee

    9.1.Kebele Access road construction steering

    committee shall incorporate the following

    state organs or institutions

    1. Chief executive of the region … chair person2. Office of state delegate….. vice chair person3. Head of transport Bureau …Member and

    secretary

    4. Head of agriculture Bureau …… member

    5. Head of civil service Bureau …. member

    6. Head of trade, industry and urbandevelopment Bureau ………… member

    7. Head of technical and vocational training

    Bureau ………………. member

    8. Head of finance and economic developmentBureau ………….member

    9. Head of education Bureau …….. member10. Head of Health Bureau ……... member

    11. Head of Marketing and cooperativesBureau.…………………... member

    12. Head of pastoral affairs Bureau .. member

    13. Head of Justice Bureau ………... member

    14. Head of peace and security administrationBureau ……………... member

    15. Head of Water Resource Bureau ... member16. Women, Children and youths affair Bureau

    ……………………... member17. Director general of Ruvenue authority Bureau

    …………………... member

    18. Head of culture and Tourism Bureau…….member

    19. Design and construction supervision

    authority.…………………... member

    20. Head of state communication affairs office

    ……… .……………... member

  • 7

    9.2. Members of Zone kebele Access Road

    Steering Committee

    1. Chief administrator………chair person

    2. Head of public relation and Advisoryoffice of the chief administrator…………………………. vice chair person

    3. Head of Roads and transportdepartment……… Member and secretary

    4. Head of trade and industry department………………………………member

    5. Head of health department…. member6. Head of marketing and cooperatives

    department…………………….. member7. Head of urban development department….

    ……..member8. Head of agriculture department…member9. Head of education department…. Member

    10. Head of peace and security administrationdepartment ..…………………... member

    11. Head of finance and economicdevelopment department……... member

    12. Head of justice department…member13. Head of culture, tourism and state

    communicatio department……... member

    14. Head of water, mining and energydepartment…… ……………... member

    15. Head of Revenue authority Branchoffice…………………………... member

    16. Head of civil service department……….member

    17. Head of women, children and youths affairdepartment.…………... member

    18. Design and construction supervisiondepartment…………………... member

    9.2. የዞን የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ

    ስትሪንግ ኮሚቴ አባላት

    1. ዋና አስተዳዳሪ………………………. ሰብሳቢ

    2. የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የህዝብ ግንኙነትና

    አደረጃጀት አማካሪ ጽ/ቤት ኃላፊ…ም/ሰብሳቢ

    3. የመንገዶችና ትራንስፖርት መምሪያ

    ኃላፊ………………………………አባልና ፀሐፊ

    4. የንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ ኃላፊ………አባል

    5. የጤና መምሪያ ኃላፊ……………………………አባል አባል

    6. የግብይትና ኅብረት ስራ መምሪያ ኃላፊ.…አባል

    7. የከተማ ልማት መምሪያ ኃላፊ………..… ›vM

    8. የግብርና መምሪያ ኃላፊ……………..…….... አባል

    9. የትምህርት መምሪያ ኃላፊ…………………. አባል

    10. የፀጥታና አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ……. አባል

    11. የፋይናንስና ዕኮኖሚ ልማት መምሪያ

    ኃላፊ………………………………. ›vM

    12. ፍትህ መምሪያ ኃላፊ ………………. አባል

    13. የባህል ቱሪዚምና መንግስት ኮሙኒኬሽን መምሪያ

    ኃላፊ…………………………… ›vM

    14. የወሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ.…… አvM

    15. የገቢዎች ባለሥልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

    ኃላፊ………………………………… አባል

    16. የሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ኃላፊ…… ›vM

    17. የሴቶች፣ወጣቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ

    ኃላፊ………………………………….. አባል

    18. የዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ዋና የሥራ ሂደት

    አስተባባሪ.……………………….……… አባል

  • 8

    9.3. ልዩ ወረዳ/የወረዳ ቀበሌ ተደራሽመንገድ ግንባታ ስትሪንግ ኮሚቴአባላት

    1. ዋና አስተዳዳሪ………………………… ሰብሳቢ

    2. ዋና አስተዳዳሪ የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት

    አማካሪ ጽ/ቤት ኃላፊ………….ም/ሰብሳቢ

    3. የመንገዶችና ትራንስፖርት ጽ/ቤት

    ኃላፊ............................................... ፀሐፊ

    4. የንግድና ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት ኃላፊ….………አባል

    5. የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ….……………… አባል

    6. የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ……………………. ›vM

    7. የሲቪል ሰርቪስ ጽ/ቤት ኃላፊ …….......... ›vM

    8. የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ..›vM

    9. የጤና ጽ/ቤት ኃላፊ…………………. ›vM

    10. ወጣቶች ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ……….…… አባል

    11. የግብይትና ኅብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ.……..አባል

    12. የባህል ቱሪዝምና መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት

    ኃላፊ……...……………………………….›vM

    13. የሴቶች፣ህፃናናት ወጣቶች ጉዳይ ጽ/ቤት

    ኃላፊ………………………………….….. ›vM

    14. የፍትህ ጽ/ቤት ኃላፊ…………………….. አባል

    15. የፀጥታና አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ…………አባል

    16. የገቢዎች ባለሥልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

    ኃላፊ…………………………………………አባል

    17. የወሃ ጽ/ቤተ ኃላፊ……………………………አvM

    9.4. የቀበሌ የመንገድ ልማት ኮሚቴአባላት

    1. የቀበሌ አስተዳዳሪ ………………. ሰብሳቢ

    2. የቀበሌው ሥራ አስኪያጅ…... አባልና ፀሐፊ

    3. የቀበሌ ህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ጉዳዮች

    ተጠሪ……………………………… አባል

    4. የቀበሌ የግብርና እክስቴንሽን ባለሙያዎች

    ቡድን.……………………………… ›vM

    5. የቀበሌ ወጣቶች ማህበር አስተባባሪ…›vM

    6. የቀበሌ ሴቶች ማህበር አስተባባሪ……አባል

    7. በቀበሌ በልማት ሥራ ግንባር ቀደም ከሆኑት

    ግለሰቦች የተመረጡት ሁለት ተወካዮች…አባል

    9.3. Members of Special Soreda /woreda

    Kebele Access Road Construction

    Steering Committe

    1. Chief administrator……chair person

    2. Head of public relation and organization

    advisory office.…Vice chairperson

    3. Head of Roads and transportoffice………………. sectetury

    4. Head of trade and industry office… member

    5. Head of education office……... member

    6. Head of agriculture office……. member

    7. Head of civil service office ….. member

    8. Head of finance and economic developmentoffice ………... member

    9. Head of health office ………. Member

    10. Head of youth affair office.. Member

    11. Head of marketing and cooperative office………..…………… member

    12. Head of culture, tourism and statecommunication office ... member

    13. Head of women , children and youths affairsoffice………..………… member

    14. Head of Justice office …….…… member

    15. Head of peace and security administrationoffice ……… member

    16. Head of Revenue authority branch office………………. member

    17. Head of water office…………….Member

    9.4. Members of kebele Road Developmentcommittee.

    1. Kebele Administrator……... chairperson

    2. Kebele Manager………member and secretary

    3. Delegate of public relation and organizationaffairs………… member

    4. Kebele agriculture and extension professionalteam.…… ….. member

    5. Coordinator of kebele youth Association…Member

    6. Coordinator of kebele women association… member

    7. Two representatives selected among the pioneer ofindividuals of the kebele development……member

  • 9

    10. Power and Duty of the Chairperson,Vice chairperson and Secretary ofRoad Construction Steering Committeeand Rebele Road development comm-ittee

    10.1. Chairperson of The Committee

    A. lead the committee as a chairperson;

    B. Prepare strategic and annual plan of the

    committee;

    C. Submit periodical performance report;

    D. Delegate the committee;

    E. Follow up the implementation of the

    decisions of the committee;

    F. Perform other duties which is given by

    the committee.

    10.2. Vice Chair person of the Committee

    1. Act on behalf of the chairperson in hisabsence;

    2. Perform other duties distinctively givenby the chairperson.

    10.3. Secretary of the Committee

    1. Pre