Top Banner
ማማማ .ማማማ ማማ 1. ማማማማ 2. ማማማማማ/ማማማ ማማማ'ማማማማ'ማማማማማ ማማማማማማማ ማማማማማ ማማማማ--------------- 3. ማማማ ማማማ ማማማ ማማማ ማማማማማማ ማማማማ/ማማማ ማማማማ/-------------------------- 0
64

Hrm Support Process

Apr 03, 2015

Download

Documents

kalhiwot
Welcome message from author
This document is posted to help you gain knowledge. Please leave a comment to let me know what you think about it! Share it to your friends and learn new things together.
Transcript
Page 1: Hrm Support Process

ማውጫ

ተ. ቁ ርዕስ ገጽ

1. መግቢያ

2. የሴክተር/ ተቋም ረዕይ'ተልዕኮ'ዕሴቶችና ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች---------------

3. ደጋፊ የስራ ሂደቱ ድጋፍ የሚሰጣቸው ተቋማት/የስራ ሂደቶች/--------------------------

4. የስው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የስትራቴጂያዊ ፖርትፎሊዮ---------------

5. የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ደረጃ (Service level agreement )------------------------

6. የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ስትራቴጂያዊ ግቦችና ማብራሪያዎች-----

7. የስትራቴጂያዊ ግቦች መግለጫዎችና ትርጉማቸው-----------------------------------------

8. የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ስትራቴጂያዊ ማፕ--------------------------

9. ስትራቴጂያዊ መለኪያዎችና መግለጫቸው--------------------------------------------------

10. የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ባላንስድ ስኮርካርድ------------------------

11. የስትራቴጂያዊ ማስፈፀሚያ እርምጃዎችና በጀት (strategic Initiatives and Budget)------

12. የክትትል ድጋፍ ግምገማና ግብረ መልስ መርሃ ግብር------------------------------------

1.መግቢያ

0

Page 2: Hrm Support Process

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ በአዋጅ ከተሰጠው ስልጣንና ተግባር አንፃር

በአስተዳደሩ ለታቀዱና በመከናወን ላይ ላሉ የልማትና መልካም አስተዳደር ሥራዎችና ፓሊሲዎች እንዲሁም

ለተለያዩ እቅዶች ስኬታማነት የተገልጋይን እርካታ እውን የሚያደርግና የተሟላ አቅም ያለው የሠው ኃይል

ለመፍጠር ቀልጣፋና ፍትሀዊነትን የተላበሰ ከወቅቱ የመሰረታዊ የአሰራር የስራ ሂደት ለውጥ አስተሳሰብና

የትግበራ እቅድ ጋር የተጣጣመ እና ዘመናዊ የሲቪል ሰርቪስ ስርዓት ለመዘርጋት በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት

በሰው ሀብት ስራ አመራር የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ትኩረት ተሰጥቶ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል፡፡

ከዚህ አኳያ ኤጀንሲው የተጣለበትን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት ይችል ዘንድ መሠረታዊ የአሠራር ሂደት

ለውጥ (BPR) አጥንቶ አደረጃጀቱንም ከዚሁ አንፃር ቃኝቶ ወደ ተግባር ከመግባቱም በላይ የሰው ሀብት ስራ

አመራር ዋና የስራ ሂደትና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ሚዚናዊ ስኮር ካርድ (BSC) ጥናት

በማድረግ የሙከራ ትግበራ ተከናውኗል፡፡

በመሆኑም በሀገር አቀፍ ምርጫ ወቅት ከህዝቡ የተሰበሰቡ የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎችንና

አስተያየቶችን' የኤጀንሲው ዋና የስራ ሂደትና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የ BSC የሙከራ

ትግበራ ዕቅድ አፈጻጸም ወቅት የታዩ ክፍተቶችን በመገምገም የተገኙ ግብአቶችን በማካተት' የሀገሪቱን

የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሰረት በ 2 ዐዐ 2 ዓ. ም የተዘጋጀውን የደጋፊ የስራ ሂደት ስትራቴጂና ስኮር

ካርድ (BSC) ጥናት ከልሶ ወደ ስራ መግባቱ አስፈላጊ በመሆኑ የስትራቴጂና ባላንስድ ስኮር ካርድ

እንዲከለስ ተደርጓል፡፡

ይህ የክለሳ ሰነድ የስው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የስትራቴጂያዊ ፖርትፎሊዮ 'የአገልግሎት

አሰጣጥ ስምምነት ደረጃ (Service level agreement)' የሰው ኃይል አስተዳደር የስትራቴጂያዊ

ግቦችና ማብራሪያዎች' የስትራቴጂያዊ ግቦች መግለጫዎችና ትርጉማቸው' የስትራቴጂያዊ ማፕ' ስትራቴጂያዊ

መለኪያዎችና መግለጫቸው' የባላንስድ ስኮርካርድ ' የስትራቴጂያዊ ማስፈፀሚያ እርምጃዎችና በጀት

(strategic Initiatives and Budget) እና የክትትል ድጋፍ ግምገማና ግብረ መልስ መርሃ ግብርን

በማካተት እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፡፡

2. የሴክተር/ ተቋም ረዕይ'ተልዕኮ'ዕሴቶችና ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች

2.1 ራዕይ

በ 2012 ዓ. ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ ብቃት ያለውና ፍትሀዊ የሰው ሃብት

አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር በማድረግ ከተማዋ በሲቪል ሰርቪስ አሰራር ውጤታማ የሰው ሀብት

1

Page 3: Hrm Support Process

ስራ አመራር ስታንዳርድን ካሟሉ መካከለኛ ገቢ ካላቸው የአለም ከተሞች አንዷ እንድትሆን

ማድረግ፡፡

2.2 ተልዕኮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ አስፈጻሚ አካላት ተልዕኮአቸውን በሚገባ

ለመወጣት የሚሰችላቸው፤

ውጤታማ አደረጃጀትና አሰራር በመፍጠር፣

የሰው ሀብት መረጃ ዕቅድና ልማት በማደራጀትና በማዘጋጀት

ዘመናዊና ፍትሃዊ የሰው ኃብት አስተዳደር እንዲኖር በማድረግ ለልማትና መልካም አስተዳደር

አጋዥ የሆነ ብቃት ያለው ቀልጣፋና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መገንባት ነው፡፡

2.3 ዕሴቶች

ግልፅነት

ተጠያቂነት

የላቀ አገልግሎት እንሰጣለን

ለለዉጥ ዝግጁ ነን

በእውቀትና በዕምነት መምራትና መስራት

የሰዉ ሃይል ቀዳሚ ሀብታችን ነዉ

በቡድን የመስራት ባህል እንዲዳብር እንተጋለን

2.4. ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች

የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር

የላቀ አደረጃጀትና አሰራር

3. ደጋፊ የስራ ሂደቱ ድጋፍ የሚሰጣቸው ተቋማት/የስራ ሂደቶች/

3. ¾c¨< ÃM ›e}ÇÅ` ÅÒò ¾e^ H>Ń � የeƒ^‚Í=Á© ›ÑMÓKAƒ þ`ƒöK=Ä

u²=I þ`ƒöK=Ä ¨<eØ ¾c¨< ÃM ›e}ÇÅ` eƒ^‚Í=Á© ›ÑMÓKAƒ þ`ƒöK=Ä � አራት

S ሰ[© ò„‹ Á"}} ነው እነርሱም፡-

1. ¾c¨< ሀwƒ °pÉ ና አስተዳደር /HRP&Admn./

2

Page 4: Hrm Support Process

¾c¨< Hwƒ °pÉ ን Sc[ƒ ÁÅ[Ñ “ ÁK”” ¾c¨< Hwƒ u›Óvu< KSÖkU� ŸpØ` ËUa eŸ e”wƒ ÁK¨<” ¾T>ÁÖnMM'�

¾c¨< ÃM ›e}ÇÅ` � pØ`'´¨<¨<`'¾Å[Í °Éу'UÅv'u}KÁ¿ U¡”Áƒ Ÿe^†¨< ¾T>ÑKK< W^}ኞች

TKƒU u^e ðnÉ' uISU'uÖ<[ � እንዲሁም ሌሎች አስተዳደር ነክ ስራዎችን ያጠቃልላል::

2. ¾c¨< ሀብት MTƒ /HRD/

uÁ”Ç”Æ ª“ “ ÅÒò ¾e^ H>Å„‹ ¾T>Ñ–< ðíT>“ ›S^`” ¾Twnƒ“ }’di’†¨<” � � �”Ç=ÚS` u¾e^¨< ÁK¨<” ¡õ}ƒ KSS<Lƒ eMÖ“� ‹ u¾Å[ͨ< uSeÖƒ e^†¨<”

Ø^ƒ“ pMØõ“ u}TELuƒ ”Ç=ÁŸ“¨<’< –aÓ^U� ን“ °pÉ” Sc[ƒ ÁÅ[Ñ< eMÖ“‹”

uSeÖƒ ›pU” TÑAMuƒ ’¨<::

u}ÚT]U BSC eƒ^‚Í=¡ ¾}’Å Óx‹” Sc[ƒ ÁÅ[Ñ ’v^© S’h“ ¯>LT” Á"}} ue^

H>Å~“ ŸK?KA‹ ¾Y^ H>Å„‹ uSk“˃ ¾Ów eŸ?ƒ ¨<Ö?ƒ KTeS

´Ñw }k“Ï„ uSe^ƒ ¾u<É” e^” TÑAMuƒ ÖnT>“ ›u[‹ SJ’< eKT>S” ÃI”” � �›Ö“pa SkÖM ÃÑvM::

3. የሰው ሀብት አስተዳደር መረጃ ሲስተም /HRMIS /

²S’< ¾‚¡•KAÍ= uSJ’< "K¨< ’v^© S’h“ Ÿ¯KU }Úvß G<’@ uS’dƒ u‚¡•KAÍ= �uSÑ´ ¾c¨< ÃM ›e}ÇÅ` ¾S[Ë e`¯ƒ”� �u¾Ñ>²?¨< ÁhhK<“ ÁÖ“Ÿ\ SH@Æ ›eðLÑ> uSJ’< }›T� � ኒ“ ¨p© S[Í �¾TÅ^˃' ¾S}”}”' ¾SÖkU Ø^ƒ“ Å[ͨ<” ¾Öul KG<K<U }Å^i

¾J’ S[Í ¾Tc^Úƒ Y^ ›Ö“¡a SkÖM ÃÖunM:: eKJ’U u²=I

3

Page 5: Hrm Support Process

ÅÒò ¾Y^ H>Ń ŸLà ¾}²[²\ƒ” u}TEL SMŸ< ለማከናወን እንደ ª“ Y^ J• K=¨cÉ

ÃÑvM::

4. የአፈጻጸም አመራር ሂደት /Performance Management Process/

ðíT>‹ u‹KA†� ው“ u°¨<k†¨< ”Ç=G<U u›ðíìU ¨<Ö?†¨< ¾}S²’<“ ¾}KŸ< � � � � �¨<p“ ¾}c׆¨< ”Ç=G<U e^†¨<” u›Óvu< ”Ç=ÁŸ“¨<’< U‡ ¾J’ x“ � � � � �SX]Á }TEM„L†¨< Ö”"^“ Å"T¨< ¾}K¾ Ö”"^� ው ¾}u[“ Å"T¨< ¾}ÅÑð � �� �Ÿ²=IU "Kð u›Óvu< Y^¨<” ¾TÃ¨× ŸJ’ }ÖÁm ¾T>J”uƒ” Y`¯ƒ S²`Òƒ“ ¾Lk

›e}ªî* ¾T>ÁÅ`Ñ<ƒ”U uSgKU KK?KA‡ ›`›Á ”Ç=J’< TÉ[Ó ’¨<::�

u}Kà uŸ}T¨< ÁK¨<” Ÿõ}— ¾vKS<Á õMcƒ uSk’e ¾¨p~” G<’@ ÁÑ“²u ¾� ልዩ

ልዩ ጥ pØTØpሞችን ሁኔታ u¾Ñ>²?¨< uThhM c^}—ው ue^¨< ¾T>qÃuƒ” G<’@ �TS‰†ƒ }Ñu= uSJ’< ƒŸ<[ƒ cØ„ Se^ƒ ÃÖunM::

5. የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ደረጃ /Service level agreement/

ይህ ስምምነት በሰው ኃይል ደጋፊ የስራ ሂደት እና ከ------------------------ ዋና የስራ ሂደት

መካከል ከታች የተዘረዘሩትን ዋና ዋና አገልግሎቶች በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት የሰው

ኃይል ደጋፊ የስራ ሂደት ድጋፍ ለማድረግ የተከናወነ ስምምነት ነው፡፡ የስምምነት ጊዜ ከ 2003-

2005 ዓ. ም ይሆናል፡፡

1. የሰው ኃይል እቅድ ማዘጋጀት

- የሰው ሀይል ፍላጎትና አቅርቦት መለየት በየ 3 ወሩ አጠቃላይ ወቅታዊ ዕቅድ

ማዘጋጀት

- በተገኘው ክፍተት መሰረት አስፈላጊውን መፈጸም ( የሰው ሀይል

ማሟላት፤ስልጠና፤ጡረታ፤ለሌሎች አገልግሎቶች ማዋል)

2. የሰው ኃይል መረጃ አገልግሎት

4

Page 6: Hrm Support Process

- መረጃ ማጠናከርና መያዝ በየዕለቱ ወቅታዊ ማድረግ

- ሪከርድና ማህደርን ማጠናከር

- በየዕለቱ የተከናወኑትን ወደ ኮምፒዩተር ማስገባት/ ዕለታዊ መረጃዎችን ኢንኮድ

ማድረግ/

- ለሁሉም ድጋፍ ለሚደረግላቸው የስራ ሂደቶች ለውጡን መሰረት አድርጎ የመረጃ

ተደራሽነትን ማሳደግ

- ወጪና ገቢ ደብዳቤ ስርጭት በተቀመጠው የአገልግሎት ስታንዳርድ መሰረት

መስጠት

3. የሰው ኃይል የማሟላት አገልግሎት

- የሰራተኛ ቅጥርን በ 15 ቀን ውስጥ ፈጽሞ ኦረንቴሽን በመስጠት ወደ ስራ

ማስገባት

- በምልመላና መረጣ መመሪያ እንዲሁም በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት

ኮንትራትና ጊዜያዊ ቅጥርን መፈጸም

- በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት ፍትሃዊና ግልጽ በሆነ ሜሪትን በጠበቀ አሰራር

የደረጃ እድገት መፈጸም

- ግልጽና ፍትሃዊ አሰራርን በመከተል በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት የሰራተኛ

ዝውውር / የውስጥና የውጪ/ መፈጸም

- ድልድልና ምደባ እንዲከናወን በሚታዘዘው መሰረት በተቀመጠው ስታንዳርድ

መፈጸም

- አዋጅ'ደንብና መመሪያን ተከትሎ በተቀመጠለት ስታንዳርድ መሰረት ወደ ስራ የመመለስ

ተግባርን ማከናዎን

4. ምቹ የስራ ሁኔታና ቦታ የመፍጠር አገልግሎት

- የስራ ቦታ ለስራ ምቹ ማድረግ

- የደመወዝ ጭማሪ በስታንዳርዱ መሰረት በ 2 ቀን

5

Page 7: Hrm Support Process

- የተለያዩ አበልና ጥቅማጥቅም( የትራንስፖርት አበል፤ የካዝና አበል፤ የሃላፊነት

…አበል፤የደንብ ልብስ፤የአደጋ መከላከያ ወዘተ ) ማስፈቀድና በስታንዳርዱ

መሰረት በአግባቡ ሰራ ላይ ማዋል

- ሌሎች የባለሙያ ፍልሰትን ሊቀንሱ የሚችሉ ስራዎችን ማከናዎን

5. የሰው ኃይል ማስተዳደር

- ልዩ ልዩ ፈቃዶች / በስታንዳርዱ መሰረት በ 2 ሰዓት /

- የዲስፕሊን አፈፃፀም/ በስታንዳርዱ መሰረት በ 10 ቀን/

- አቤቱታና ጥቆማዎችን ማስተናገድ

- ቀልጣፋ አገልገሎት መስጠት

6. ከዚህ በታች የተገለጹጽን የሰው ኃይል ማልማት በተቀመጠለት ስታንዳርድ መሰረት ማከናን

- የስልጠና እቅድ ማዘጋጀት

- የአጭርና የረዢም ጊዜ ሰልጣኞችን ማወዳደር

- የሰልጣኞችን ምልመላ ማከናዎን

- ለስልጠና ያለፉትን ውል በማስገባት ወደ ስልጠናና ትምህርት መላክ

7. አገልግሎት ማቋረጥ

- በገዛ ፈቃድ / በስታንዳርዱ መሰረት በ 2 ቀን /

- ከስራ ቦታ ላይ በመጥፋት/ በስታንዳርዱ መሰረት በ 10 ቀን

- በጡረታማቋረጥ/ በስታንዳርዱ መሰረት በ 2 ቀን 1/2/

- በሞት

8. የምዘና ስርዓት አገልግሎት

- ወቅቱን ጠብቆ በዓመት 2 ጊዜ የተከናወነ ምዘና

- የምዘና ማንዋል መቶ ፐርሰንት መተግበር

- ተመዝነው ዕውቅና ያገኙ

- ከፍተኛ ውጤት ያገኙ የተሸለሙ

9. በሰራተኛ አስተዳደር ዙሪያ ክትትል፤ድጋፍና ምክር ለሃላፊዎችና ለፈጻሚዎች መስጠት

6

Page 8: Hrm Support Process

- በሠ/ አስተዳደር አዋጅ'ደንብ'መመሪያና ማኑዋል ድ ጋፍ ማድረግ

- በሰራተኛ የስራ ሠዓት /አቴንዳንስ/ አጠቃቀም ላይ ክትትል ማድረግ

- በሠ/ አስተዳደር ዙሪያ የምክር አገልግሎት መስጠት

- በተከናወነ ክትትልና ድጋፍ ፈጣንና ወቅታዊ ግብረ መልስ መስጠት

10. የማስረጃ ጥያቄ

- የስራ ልምድ ጥያቄን በጥራትና በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት መፈጸም

- የድጋፍና የትብብር ጥያቄ

- ሌሎች የሰው ሀይል አስተዳደርን የሚመለከቱ መረጃዎች ጥያቄ ማስተናገድ

የደጋፊ የስራ ሂደቱ መሪ / አስተባባሪ

ስም ---------------------------------

ፊርማ ------------------------------

ቀን ---------------------------------

ከላይ የተገለፁትን አገልግሎቶች ለማግኘት የሚጠይቁ የቅድመ ዝግጅቶችና አስፈላጊ

መረጃዎችን በወቅቱ በማቅረብ አገልግሎት ለማግኘት ተስማምቻለሁ፡፡

የ ------------------------------------------------------------- ዋና የስራ ሂደት መሪ /አስተባባሪ/

ስም ----------------------------------------

ፊርማ -------------------------------------

ቀን ---------------------------------------

7

Page 9: Hrm Support Process

6. የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ስትራቴጂክ ግቦችና ማብራሪያዎች

በተገልጋይ የዕይታ አንፃር የተቀመጡ ግቦች ማብራሪያ

1. ቀልጣፋ ውጤታማና ፍትሃዊ የሰው ኃይል አስተዳደር አገልግሎት መስጠት

የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደቶች ለተቋማትና የመንግስት ሰራተኞች የሚሰጧቸውን

አገልግሎቶች በተሟላ ሁኔታ ለማቅረብና እርካታን ለማምጣት እንዲሁም የልማት፣ የመልካም

አስተዳደርና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ስራዎችን ለማገዝ በርካታ ስራዎችን በማከናወን ላይ

ይገኛሉ፡፡ ሆኖም የደጋፊ የስራ ሂደቶች አገልግሎቶች ቀልጣፋና ውጤታማ በሆነ መልኩ ማለትም

ተገልጋዩ በሚፈልገው ፍጥነት፣ ጥራት፣ ተደራሽነትና በተለይም ከውጤታማነት አኳያ በሚፈለገው

ደረጃ ላይ ባለመድረሳቸው ከፍተኛ የማስፈጸም አቅም ውስንነት ተስተውሏል፡፡ በመሆኑም

የአገልግሎት አሰጣጣችን የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ወጪ ቆጣቢ ቀልጣፋና

ውጤታማ በሆነ መልኩ ለተገልጋይ የሚቀርቡበትን አሰራር ሂደት በማረጋገጥ የአገልግሎት

ሰጪና ተቀባይን መብትና ግዴታ በግልጽ በመለየትና በማሳወቅ ስራዎችን ለመፈጸም የሚያስችል

የሰው ሀይል፣ አሰራርና አደረጃጀት አቅም በመፍጠር አማራጭና ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አገልግሎት

አሰጣጥ ዘዴዎችን በመጠቀም ተገልጋዩን የሚያረካ ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሁም ፍትሃዊ

አገልግሎት መስጠት ወቅቱ የሚጠይቀው ዋና ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም የሰው ሀይል አስተዳደር

ደጋፊ የስራ ሂደቶች ይህን ስትራቴጂያዊ ግብ ይዘው በሰራተኛ አስተዳደር አገልግሎት የተገልጋዩን

እርካታ ቀጣይነት ባለው መልኩ ለማረጋገጥ የሚያስችል በመሆኑ እንደዋነኛ ግብ ተይዛል፡፡

2. ወቅታዊና ጥራት ያለው የሰው ኃይል መረጃ አቅርቦትን ማሳደግ

መረጃ ለኢኮኖሚያውና ማህበራዊ ልማትና ለተለያዩ ውሳኔዎች ለመስጠት እንዲሁም ለውስጥና

ለውጭ ተገልጋዮች አስፈላጊውን የመረጃ አገልግሎት ለመስጠት እና ለመጠቀም ወሳኝ ግብዓት

ነው፡፡ ነገር ግን የሰው ኃይል መረጃ አያያዝና አጠቃቀም የተዛባና ትክክለኛ የሆነ በጥራት

የተደራጀና ተደራሽነት የሌለው በዘመናዊ መልኩ ያልተያዘ በመሆኑ ለተገልጋዮች ለሚሰጣቸው

አገልግሎቶች በሚያግዝ መልኩ ባለመሆኑ የመረጃ ጥራትና ሽፋን ተደራሽነት በሚፈለገው

መጠን አይደለም፡፡ ስለሆነም የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የተሰጠውን ኃላፊነት

በብቃት ለመወጣትና ተገልጋዮችን እርካታ ለማሳደግ ብሎም ያለውን የሰው ኃይል በዘመናዊ

የመረጃ ስርዓት መያዝና በመጠቀም ተደራሽ ማድረግ ወሳኝ ነው፡፡ በመሆኑም የመረጃ አያያዝ

አጠቃቀምና ልውውጥ ወቅታዊና ተደራሽ ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ ማደራጀት አስፈላጊ በመሆኑ

እንደ አንድ ስትራቴጂያዊ ግብ ተደርጎ ተመርጧል፡፡

8

Page 10: Hrm Support Process

3. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር መቀነስ

የከተማችንን እድገትና ልማት ከማፋጠን አንፃር ለልማትና እድገት የተመቻቸ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ

ሳይሆን የኪራይ ሰብሳቢነት ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ስር የሰደደበት ሲሆን በሰው ኃይል አስተዳደር

… ከአዋጅ፣ደንብና መመሪያ ውጪ የሚፈፅሙ የቅጥር፣ የምደባ፣ የዝውውር ወዘተ የመሳሰሉት

በኪራይ ሰብሳቢነት የሚፈረጁ ናቸው፡፡

በመሆኑም ይህንን ያለአግባቡ የሚፈፀሙ የቅጥር፣ የደረጃ ዕድገት፣ ምደባ፣ ዝውውር የስልጠና

… ድልድልና ምልመላ ወዘተ የኪራይ ሰብሳቢነት ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ አመለካከትን በአመራሩና

በፈፃሚው ዘንድ ከመሰረቱ ለመናድ ግልፅና ፍትሃዊ የሚያስችል አሰራር በመዘርጋት የኪራይ

ሰብሳቢነት አለመካከትና ተግባርን መቀነስ ዋና አላማው በመሆኑ ይህን ግብ እንደ አንድ

ስትራቴጂካያዊ ግብ አድርጎ መርጦታል፡፡

4. የስራ ቦታና ሁኔታ ምቹነትን ማሻሻል

የተቋማት ራዕይና ተልዕኮ ለማሳካት ወሳኝና ቁልፍ የሆነው የሰው ኃይል በተገቢው መንገድ

ስርውን እንዲሰራና ውጤታማ እንዲሆን የሚሰራበት የሥራ ቦታ ምቹ እነረዲሆንና የስራ

ሁኔታዎችም አቅም በፈቀደ መጠን የተሟላና ስራን የሚያሰራ ሊሆን ይገባል፡፡ በመሆኑም ስራን

ብቻ ማዕከል በማድረግ ለፈፃሚው የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ ከመሆኑ አኳያ ስራውን ተረጋግቶ

ለመስራት ያለመቻል ሁኔታዎች ይታያሉ፡፡ ስለሆነም በየጊዜው የስራ ቦታዎች እና ሁኔታዎች ስራን

በአግባቡ ለማከናወን የሚያስችልና የቡድን አሰራርን ለማጎልበት በሚችል መልኩ እየተቃኘ የስራ

መሳሪያና ጥቅማ ጥቅሙ የተሟላለት እንዲሆን በማድረግ ሰራተኞች ሳይሸማቀቁ ነፃ በሆነ

መልኩ ውጤታማ ስራ እንዲሰሩ ምቹ የስራ ቦታና ሁኔታን ማሻሻል አስፈላጊ በመሆኑ እንደ አንድ

ስትራቴጂክ ግብ ተመርጧል፡፡

5. ውጤታማ የሀብት አጠቃቀምን ማሳደግ

የተጀመረውንና አበረታች ውጤት እየታየበት የሚገኘውን የልማትና መልካም አስተዳደር ሥራዎችን

እውን ለማድረግ ያለንን ውስን ሃብት በተቀናጀ፣ አሳታፊና ሁሉን አቀፍ በሆነ የልማት እቅድና

ስትራቴጂ እንዲመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ በመሆኑም ውጤታማ አገልግሎት አሰጣጥን

ለማረጋገጥ ያስችል ዘንድ በሀብት አጠቃቀም ዙሪያ በሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

የሚስተዋሉትን ውጤታማ ያልሆነ የንብረት እስተዳደር ስርዓት፣ በጀትን በአግባቡና በወቅቱ

አ ለመጠቀም፣ በአጠቃላይ የመንግስትና የህዝብ ሃብትን አጣጥሞና አቀናጅቶ በመጠቀም ረገድና

በቁጠባና በማብቃቃት የተሰጠን ሃላፊነት መወጣት ላይ የሚታዩ የአመለካከትና የክህሎት ክፍተት

9

Page 11: Hrm Support Process

ትኩረት ተሰጥቶበት የመፍትሄ አቅጣጫ ሊቀመጥለት ይገባል፡፡ ስለሆነም የሰው ሀይል አስተዳደር

ደጋፊ የስራ ሂደት ያለውን የሰው ሃይልና ፋይናንስ ንብረት አስተዳዳር በአግባቡ በመጠቀም

ውጤታማ የሃብት አጠቃቀምን ማሳደግ እንደ አንድ ስትራቴጂያዊ ግብ ተመርጧል፡፤፡

ከውስጥ አሰራር እይታ አንፃር የተቀመጡ ግቦች ማብራሪያ

6. የሰው ኃይል ዕቅድና ልማት አሰራርን ማሳደግ

በአስተዳደሩ ስር ባሉ ተቋማት የሰው ሀይል አስተዳደሩ በዕቅድ እንዲመራ በማድረግ ክፍተትን

መሰረት ያደረገ የሰው ኃይል የማስተዳደርና የማብቃት ስራን ማጠናከር አስፈላጊ ሆኗል፡፡

በመሆኑም የሚታየውን ከዕቅድ ውጭና ስራን ማዕከል ያላደረገ አሰራርን በማሻሻል እቅድን

መሰረት ያደረገ የሰው ኃይል ዕቅድና ልማትና ብሎም የፈፃሚን የአቅም ክፍተቶችን በመለየት

በየጊዘው በስራ ላይና ከስራ ውጭ አጫጭርና ረዥም ስልጠናዎችን በመስጠት የሰው ኃይል

ልማትን ለማሳደግ የሰው ሀይል ዕቅድና ልማት አሰራር ስርዓትን ማሻሻል እንደዋነኛ ስትራቴጂክ

ግብ ተደርጎ ተወስዷል፡፡

7. የሰው ኃይል መረጃ አያያዝና አጠቃቀም ስርዓትን ማሻሻል

ለተለያዩ የውስጥና የውጭ ተጠቃሚዎች የሰው ሀይል አስተዳደርን የሚመለከቱ የመረጃ

አገልግሎት መስጠት የሰው ሀይል አስተዳደሩ አንዱና ዋናው ተግባር መሆኑ ይታወቃል፡፡ መረጃ

ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ቁልፍ መሳሪያ እንዲሁም ውስኔ ለመስጠትና ውሳኔ ለመቀበል

ብቸኛ አስረጅ ነው፡፡ ነገር ግን የሰው ሀይል አስተዳደሩ ለሚያከናውናቸው ተግባራትና ለሚሰጣቸው

አገልግሎቶች ወሳኝ የሆነ በዘመናዊ መልክ የተደራጀና ወቅታዊነቱን የጠበቀ ፣የተሰበሰበ

፣የተጠናከረ እና የተተነተነ የመረጃ ስርዓት በዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

ስለዚህ የሰው ሀይል አስተዳደሩ የተሰጠውን ተልዕኮና ሃላፊነት በብቃት በመወጣት ተገልጋዩን

ለማርካት የሚቻልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ዘመናዊ የመረጃ ስርዓት ማሳደግ የሚኖረው ድርሻ

የላቀ ነው፡፡ በተለይ የሰው ሀይል መረጃ እና ሌሎችም በዘመናዊ መልኩ ተጠቃለው በአንድ

የመረጃ ቋት በየደረጃው የሚገኙበትንና እንደየስራ ባህሪያቸው ተሰብስበው፣ተጠናክረውና

ተተንትነው ለተጠቃሚው ተደራሽ የሚሆኑበትን እንዲሁም በየደረጃው የሚደረገውን የመረጃ

ልውውጥ የተቀላጠፈ፣ውጤታማና ወቅቱን የጠበቀ አሰራርን ለማሳደግ ይህ ስትራቴጂያዊ ግብ

ወሳኝ በመሆኑ ሊመረጥ ችሏል፡፡

8. የምዘናና ሽልማት አሰራርን ማሻሻል

10

Page 12: Hrm Support Process

የዕቅድ አፈፃፀሞችን ዘላቂና ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ጠንካራና ደካማው እየተለየ እየተመዘነና

እየተለካ ጠንካራው የሚበረታታበትና ደካማው እየተደገፈ እንዲታረም እየተደረገ የግልፅነትና

የተጠቃቂነት አሰራር ስርዓትን የሚያሰፍንበት ለሁሉም ስራዎቻችን መሳካት ከፍተኛ ጠቃሚነት

አለው፡፡

ይህንን ዕውን ለማድረግ ደግሞ ተጨባጭ መረጃን መሠረት ያደረገ፣ ግልጽ፣ወጥ እና ተዓማኒነት

ያለው የምዘና እና ሽልማት ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ ይህን ዓይነት የአሰራር

ሥርዓት መዘርጋትና ተግባራዊ ማድረግ ተቋማት፣ መሪዎችና ፈጻሚዎች ለተሻለ ውጤት ተግተው

እንዲሰሩ የሚያነሳሳ ከመሆኑ ባሻገር በአመራሩና ሠራተኞች መካከል የውድድር መንፈስ

በመፍጠር ለበለጠ ውጤትና ሥራ እንዲተጉ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር፣አዳዲስና ውጤታማ

አሰራሮች እንዲፈጠሩ የሚያነሳሳ፣በአንፃሩ ደግሞ ደካማ አፈጻጸሞች በውል ተለይተው

አስፈላጊው የማስተካከያ/ እርምት እርምጃ እንዲወሰድ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር የአሠራር ሥርዓት

የሚፈጥር በመሆኑ እንደ አንድ ስትራቴጂያዊ ግብ ሊመረጥ ችሏል፡፡

9. የሰው ኃይል አስተዳደር የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ ማሻሻል

የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት ተካሂዶ

መተግበሩ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት በሰው ሀይል አስተዳደሩ ያሉ አገልግሎቶች ከጊዜ፣

ከጥራት፣ ከወጪና ከእርካታ አኳያ ከሞላ ጎደል በአብዛኛዎቹ መመዘኛዎች የአገልግሎት አሰጣጥ

ስታንዳርድ እንዲወጣላቸው ተደርጓል፡፡ ሆኖም በየጊዜው እያደገ የሚሄደውን የተገልጋዮች ፍላጎት

ለማሟላትና ከወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ለማመጣጠን ለአገልግሎቶቹ የወጣውን ስታንዳርድ

እና የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሰነድ በየጊዜው እየፈተሸ ማስተካከልና አሟልቶ ማዘጋጀት

ተገቢ ይሆናል፡፡ በሌላም በኩል በጥናት ወቅት ያልተካተቱ ተግባራትን በመለየት በተገቢዎቹ

መመዘኛዎች መሰረት ስታንዳርድ ማውጣት አስፈላጊ ነው፡፡

ስለሆነም በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በመለየት ውቅቱ ከሚጠይቀው

ሁኔታ ጋር ተስማሚ በሆነ ደረጃ ለማሻሻልና የተገልጋዩን ህብረተሰብ እርካታ በአገልግሎቶቻችን

ቅልጣፌና ውጤታማነት ቀጣይነት ባለው መልኩ ለማረጋገጥ እንዲቻል የሰው ሀይል አስተዳደር

አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድን የማሻሻል ስራ እንደ አንድ ስትራቴጂያዊ ግብ ተመርጧል፡፡

10. ስትራቴጂያዊ ምክር፣ክትትልና ድጋፍ የማድረግና የትስስር አሰራርን ማሳደግ

የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደቶች ዋና ተግባር አገለልግሎት ለሚሰጣቸው ተቋማትና

የስራ ሂደቶች ያዘጋጇቸውን ስትራቴጂያዊ ግቦች በሚገባ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ለማስቻል

11

Page 13: Hrm Support Process

ስትራቴጂያዊ የሆነ ድጋፍ ማድረጉ አስፈላጊ ከመሆኑም ባሻገር ደጋፊ የስራ ሂደቱ ስራዎችን

ብቻውን የሚወጣው ሳይሆን ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ጋር የትስስር ዘዴዎን በመጠቀም

በመደጋገፍና በመቀናጀት የሚሰራ ስለሚሆን ያለውን አቅም አስተባብሮ ለመጠቀም ሁሉን አቀፍ

የሆነ የትስስር አሰራር በመዘርጋት እንዲሁም የምክር፣ክትትልና ድጋፍ ስርዓት የእቅድ አፈፃፀሞችን

ዘላቂና ቀጣይነት ያለው እንዲሆንና ጠንካራ ጎኖች ተዳሰውና መልካም ተሞክሮዎቻችን ተቀምረው

በአግባቡ እንዲስፋፋ ደካማ ጎኖች አሉታዊ ተፅእኖ ከማሳደራቸው በፊት እንዲታረሙ፣ ተጠያቂነት

አሰራር ስርዓት የሚሰፍንበት መንገድ እንዲፈጠር የሚያደርግና ለሁሉም ስራዎችን መሳካት

ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ሆኖም በእስካሁኑ ሂደት አልፎ አልፎ የሚስተዋል የምክር፣ድጋፍና

ክትትል ተግባር ቢኖሩም ዘላቂነት የሌላቸው በመሆኑ ውጤታማ ሊሆን አልቻለም፡፡ በተጨማሪም

የለውጥ መሳሪያዎችና ፖሊሲዎች ትግበራ በመረጃ በተደገፉ መልኩ ክትትል ተደርጎ ያለበትን

ደረጃ ለማወቅ የተደረገው ስራ አናሳ እና ብዙ የሚቀረው ነው፡፡ በመሆኑም ይህን ሁኔታ

ለማሻሻልና በዕቅድ የተያዙ ግቦቻችንን ለማሳካት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ምክር፣ክትትልና ድጋፍ

የማድረግና የትስስር አሰራርን ማሳደግ ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ ይህ ስትራቴጂካዊ ግብ

ተመርጧል፡፡

በአቅም ግንባታ የዕይታ መስክ የተቀመጡ ግቦች ማብራሪያ

11. የሰው ኃይል አቅምን ማሳደግ ( የአመራሩንና የፈፃሚውን አቅም ማሳደግ)

የአመራር የማስፈጸም አቅምን ማሳደግ ማለት የአመራሩን የአመለካከትና የክህሎት አንዲሁም

የግብዓት አጠቃቀም ችግሮችን በመፍታት በልማት፣ በመልካም አስተደዳደርና በዲሞክራሲ

ስርዓት ግንባታ እንዲሁም በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እድገቶች ላይ በአጠቃላይ የፖለቲካና

ኢኮኖሚያዊ ስርነቀል ለውጥ/Political economy transformation/ ከማረጋገጥ

አንጻር ያለውን የመሪነት ሚና ማሳደግ ማለት ነው፡፡ አመራሩ ሁለንተናዊ የሆነ አመራር ስለሚሰጥ

በሁሉም የከተማችን የልማት፣ የመልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉዳዮች ላይ

ከፍተኛ እምነትና እውቀት ሊይዝ ይገባል፡፡ የሲቪል ሰርቪስ ስርዓት ለውጥን ወደሚፈለገው ደረጃ

ለማድረስ በየደረጃው ያለ አመራር ቁርጠኛና ስትራቴጂያዊ አመራር መስጠት የሚያስችል

አቅምንና አመለካከትን ማዳበር ይኖርበታል፡፡ ይሁንና ቁርጠኛና ስትራቴጂያዊ የሆነ አመራር

በሚፈለገው ደረጃ አለመኖር የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ አጠናክሮ ለመቀጠልና

የሚፈለገውን ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደር ለማምጣት አስቸጋሪ ይሆናል፡፡

12

Page 14: Hrm Support Process

ስለሆነም ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር የተላቀቀና በልማታዊ አስተሳሰብ የተገነባ

አመራር እንዲኖር በማድረግ የአመራሩን የእቅድ ዝግጅትና አፈጻጸም፣ የሥራ አመራር ችሎታ

ብቃትን በማሳደግ፣ በተከታታይ ተተኪ አመራሮችን በመፍጠር አመራሮች ተቋማዊ ራዕያቸውን

ተልኮአቸውንና አላማቸውን ለማሳካት፣ የሰውሃይልና ቁሳዊ ሃብታቸውን ውጤታማና ቀልጣፋ

በሆነ መንገድ በስራ ላይ እንዲያውሉ የሚያስችል አቅም በመፍጠር፣ የፖሊሲ ትንተናና

ውጤታማና ቀጣይነት ያለው የክትትልና ድጋፍ ማዕቀፍ አዘጋጅቶ ስራ ላይ በማዋልና በክፍተት

ላይ የተመሰረተ እና ተከታታይነት ያለው የአጭርና የረዥም ጊዜ ስልጠና በመስጠት የአመራሩን

የማስፈጸም አቅም ማሳደግ ይገባል፡፡

የፈፃሚውን አቅም ማሳደግ ማለት የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ፣የልማትና የመልካም

አስተዳደር ዓለማዎችን ከማሳካት አንፃር የፈፃሚው ሠራተኛ ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ይታወቃል ፡፡

ፈጻሚው ለውጡን በመተግበር ደረጃ ጥሩ ውጤት እያስመዘገበ የሚገኝ ቢሆንም ከሶስቱ

ማነቆዎች ማለትም ከአመለካከት & ከክህሎት እና ከግብአት አኳያ ውስንነቶች እንዲሁም

በአስተሳሰብና በተግባር የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮች ይስተዋሉበታል፡፡ ከአመለካከት ረገድ በቂ

የአገልጋይንት ስሜት የሌለው & አዳዲስ አሰራሮችን በቶሎ ያለመቀበል ችግር የሚስተዋልበት፣

የሙስና መገለጫዎች የሚታዩበት በአጠቃላይ የአገርና የጋራ ጉዳይ ማለትም የለውጥና የእድገት

ጉዳይ የራሴ ነው በሚል ከመቆርቆርና ቁርጠኝነት ከማሳየት አንፃር አብዛኛው ሰራተኛ ክፍተት

የሚታይበት ነው ፡፡ ከክህሎት አንጻርም ውጤታማ የቡድን ስራ/Team work/ አጎልብቶ

በአጋርነት ተግባራትን የመፈጸም ውስንነት፣ ለጋራ ውጤት የመስራት ሁኔታ ዝቅተኛ መሆን፣ራስን

ለማብቃትና ተወዳዳሪ ለመሆን የሚደርገው ጥረት አናሳ መሆን፣ ሥራዎችን በዕቅድ ያለመስራትና

ያለመገምገም፣ ለችግሮች አፋጣኝ መፍትሔ ያለመስጠት፣ አንዳንድ ሰራተኞች ለተመደቡበት ቦታ

በቂ ክህሎት የሌላቸው መሆን አዳዲስ አሰራርንና የስራ ፈጠራን ያለማዳበር እና የመሳሰሉት

ችግሮች ይጠቀሳሉ፡፡ ከግብዓት አኳያ የመንግስትንና የህዝብን ሀብት አቀናጅቶና አጣጥሞ

በቁጠባ የመጠቀም ባህልን አለማዳበር በዋናነት የሚጠቀስ ነው ፡፡ ስለሆነም የፈጻሚውን

የአመለካከት ፣ የብቃት እና የግብዓት ችግሮች በማስወገድ እንደ አንድ ሰራዊት ኃይል

የሚንቀሳቀስ በእውቀትና በእምነት ላይ የተመሰረተ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚችል

የለውጥ ኃይል ማፍራት አስፈላጊ ነው፡፡ በመሆኑም የሰው ሀይል አስተዳደር አገልግሎት

አሰጣጥን ቀልጣፈ ለማድረግ የሰው ኃይል አቅምን ማሳደግ እንደ አንድ ስትራቴጂያዊ ግብ

ሊመረጥ ችሏል፡፡

12. የቡድን አሰራርን ማጠናከር

13

Page 15: Hrm Support Process

የሥራ ሂደቱ ግብ የሚሳካው በሂደቱ ውስጥ ያሉ ፈፃሚዎች የቡድን አሰራር ባህላቸው አዳብረው

በጋራ ዕቅዳቸውን መሰረት አድርገው ሲሰሩ በመሆኑ እያንዳንዳቸው የተሰጣቸውን ተልዕኮ

በብቃትና በተነሳሽነት መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡

በመሆኑም ለስራ ሂደቱ ከተሰጠው ተግባር በመነሳት እንዴት ብንሰራ ነው ግባችን ሊሳካ

የሚችለው፣ ከነማን ጋር ተቀናጅተን በመስራት ተልዕኮችን ልናሳካ የምንችለው የሚሉትን ጉዳዮች

በአግባቡ ምላሽ መስጠት ተገቢ ይሆናል፡፡ ስለሆነም አዳዲስ ስልቶችን እየቀነሱ፣ እየተናበቡና

በጋራ የመስራት ባህልን እያዳበሩ ለመሄድ የሚያስችል አሰራር ለመዘርጋት የቡድን አሰራርን

ማጎልበት እንደ አንድ ስትራቴጂካዊ ተመርጧል፡፡

14

Page 16: Hrm Support Process

7. የeƒ^‚Í="© ግቦች SÓK݆¨<“ ƒ`Ñ<T†¨<

}.l eƒ^‚Í="© Óx‹ Ã� � ¨c” U¡”Áƒ ¨<Ö?ƒ òƒ ƒ`Ñ<U

   1     

kM×ó'¨<Ö?T“ õ� ƒH© ¾c¨< ÃM� አስተዳደር ›ÑMÓ ልግሎትመስጠት፣  

  

  

}ÑMÒà     

¾Y^ H>Å~ ¾T>c׆¨<›ÑMÓKA„‹      

. u›ÑMÓKAƒ ›c×Ø ŸkM×ó ’ƒ ›"DÁ ¾}¨c’ K¨<Ø ¾¾ u=J”U Ÿ¨<Ö?T’ƒ ›”í` ¡õ}ƒ ¾T>à uSJ’<'. ¾›ÑMÓKA„‹ kM×ó“ ¨<Ö? T’ƒ u¾Ñ>²?¨< ÁÅÑ ŸT>H@Ũ< ¾}ÑMÒ‹ õLÑAƒ Ò` ÁKS ××U' 

¾}ÑMÒÃ `"'       

¾›ÑMÓKAƒ ›c×Ø Å[Í ‹” ThhM' ¾T>cÖ< ›ÑMÓKA„‹ Ø^ †¨” ¾Öul SJ“†¨<” T[ÒÑØ' ›ÑMÓKA„‹ ¾}ÑMÒ‹” õLÑAƒ ¾Öul ”Ç=J’< uTÉ[Ó `"†¨<” T[ÒÑØ'

uÅÒò Y^ H>Å~ ¾T>cÖ<›ÑMÓKA„‹ ŸÑ>²?'Ø^ƒ ¨Ü“ ”Ç=G<U ŸÓweŸ?ƒ ›"DÁ uThhM kM×ó'¨<Ö?T“ õƒH©›ÑMÓKAƒ SeÖƒ ¾}ÑMÒ‹” õLÑAƒ TTELƒTKƒ ’¨<:: 

2         

¾Ÿ=^à cwdu=’ƒ ›SK"Ÿƒ“ }Óv` Sk’e'        

}ÑMÒà      

uÅÒò ¾Y^H>Ń        

¾S”Óeƒ }sTƒ ›c^` KŸ= ^à cwdu=‹ ¾}S‰† G<’@ ‹” ¾T>ðØ` uSJ’<' }ÑMÒ¿ Ÿ=^à cwdu=’ƒ” uî “ƒ ¾SÑM MUÆ ´p}— uSJ’<'    

ŸŸ=^à cwdu=’ƒ ›SK"Ÿƒ¾ìÇ Iw[}cwSõÖ`'      

¾Ÿ=^à cwdu=’ƒ” ›SK" Ÿƒ“ }Óv` K=k`õ ¾T> ‹M eMÖ“‹“ ÓUÑT ‹ uT"H@É ¾Ÿ=^à cwd u=’ƒ vI] ¾T>ì¾ ›S^ a‹“ ðíT> SõÖ`' ¾Ÿ=^à cwdu=’ƒ” }Óv `“ ›SK"Ÿƒ ¾S}ÒÑM' ¾SÖqU' KIÓ ¾T>Ák`w vIM” TÇu`'

ŸU”Û uTÉ[p ¾MT ƒ“ ¾SM"U ›e}ÇÅ` Y^‹” SõÖ`'       

3   

¨p©“ Ø^ƒ ÁK¨� <¾c¨< ÃM S[Í ›p� `xƒ” TdÅÓ' 

 }ÑMÒÃ

  

uÅÒò ¾Y^H>Å~  

Å"T ¾J’ ¾S[Í ›ÁÁ´ uS•\“ K}ÑMÒ‹ }Å^i vKSJ’<  

¨<Ö?T ¾J� ’¾S[Í ›ÑMÓKAƒ' 

¾S[Í ió”'Ø^ƒ }Å^ i’ƒ' ¾T[ÒÑØ Y^ TŸ “¨”“ S[Í‹” TÅ^˃ ¨p© S[Í TÉ[e� '

¾c¨< ÃM S[Í K?KA� ‹K¨<d’@ ¾T>ÖpS< S[Í‹ KT>SKŸ†¨� < u¨p~“ uØ^ƒ TÉ[e'

¾Y^ x �ና G<’@ � ምቹነትን ThhM'

}ÑMÒà

u}sS< 

}Ñu=¨<” Y^ KSe^ƒ U‡ Y^ x“ G� <’@ �‹ vKS•\'

¨<Ö?T ¾J� ’Y^ Se^ƒ'

የስራ ቦታና ሁኔታ ማመቻቻትጥቅማጥቅም ማስፈቀድ

ሰራተኛው በሰራ ቦታው ተረጋግቶ እንዲሰራ ለማስቻልየሚከናወኑ ተግባራትን ያካትታል

5       

¨<Ö?T ¾Hwƒ ›Ö� nkU TdÅÓ'      

 óÓ”e

      

uÅÒò ¾Y^H>Å~'      

¾S”Óeƒ“ ¾I´w Hwƒ” ›ÖnkU ›k“Ï„ uSÖkU [ÑÉ ulÖv“ uTwnnƒ ¾}cÖ” L� ò’ƒ uS¨×ƒ Là ¾›SK"Ÿƒ“¾¡IKAƒ ¡õ}ƒ uS•\'   

¾}hhK ¾Hwƒ›ÖnkU'      

¾Hwƒ ›ÖnkU ²<]Á ÁK<ƒ” ¡õ}„‹ SK¾ƒ'

›Ò» SS]Á“ Å”x‹ S} Óu`'¾lØØ` e`¯~” TÖ“Ÿ`¾lÖv Sk’e'w¡’ƒ” Sk’e'¾Hwƒ U´Ñv“ ›e}ÇÅ`'

 የያለውን የሰው ሀይልፋይናንስ ንብረት በአግባቡጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥያለብክነት ለልማት እንዲውልማድረግ ማለት ነው   

6    

¾c¨< ÃM °pÉ� ና MTƒ›ሰራ`ን ThhM'   

¾¨<eØ ›c^`   

uÅÒò ¾Y^H>Å~   

}sS< uc¨< ÃM ›e}ÇÅ� `°pÉ ¾TÃS^ uSJ’<'   

. u°pÆ LÃ ¾}Sc[} ¾c¨< Hwƒ ›e}ÇÅ` SÑ ”vƒ'

Å”u™‹” T¨Á¾ƒ' }Óv^© TÉ[Ó'  

¾Y^ H>Å~ ¨<Ö? �T¾J’ ¾c¨< ÃM °p� É ና ልማት ›e}ÇÅ` Y`¯ƒ ²`Ó„ ”Ç=”kdk� e TÉ[Ó'

15

Page 17: Hrm Support Process

7  

¾c¨< ÃM S[Í ›Á� Á´“ ›ÖnkU Y`¯ƒ”T ሻሻል

¾¨<eØ ›c^` 

uÅÒò ¾Y^H>Å~' 

²S“© ¾J’ ¾c¨< ÃM� ¾S[Í›ÑMÓKAƒ Y`¯ƒ eKK?K' 

Ø^ƒ ÁK¨<“ ¨p© ¾c¨� <ÃM S[Í� '

¾}Ö“¨<” ¾c¨< ÃM c=� e }U Ø“ƒ ƒÓu^' 

²S“© ¾c¨< ÃM S[� Íe`¯ƒ S²`Òƒ' 

8 የምዘናና የሽልማት አሰራርን

ማሻሻል የውስጥ አስራር በደጋፊ የስራ

ሂደት

ውጤቱን መሰረት ያደረገ በተቋማት የሥራ አፈፃፀም ምዘናና ስርዓት ባለ መኖሩ ተቋማት

በአጠቃላይ የሥራ አፈፃፀም ደረጃቸው ማወቅ የሚያስችል ሂደት ባለመኖሩ ውጤታማ ተቋም

የስራ አፈጻጸም ምዘና ማካኄድማዳደር' ማበረጻቻ መስጠት'

ዕውቅና መስተት ውጤታማ የምዘና ስርዓት በመዘርጋት የስራ ሂደቱን አፈጻጸም መመዘን

9      

የ c¨< ÃM ›e}ÇÅ� ` ¾›ÑMÓKAƒ ›c×Øe”Ç`É Th� ሻል    

¾¨<eØ ›c^`     

uÅÒò ¾Y^H>Å~'     

¾›ÑMÓKAƒ ›c×Ö< Å”u™‹”¾T>Á[" vKSJ’<'     

Å”u™‹” ¾T>Á[" ›ÑMÓKAƒSeÖƒ'    

¾›ÑMÓKAƒ ›c×Ø e”Ç� `Ê‹ ›c^`” ThhM'

›W^`” ThhM' ›Å[Í˃” ThhM' ¾c¨< ÃM e`¯ƒ” Thh� M K›ÑMÓKAƒ ›c×Ø

¾T>[Æ ስልጠናዎችን መስጠት

¾ÅÒò ¾Y^ H>Å~ }ÑMÒ‹ ¾T>ÁÑ–<ƒ” ›ÑMÓKAƒ ð×”'kM×ó'Ø^ƒ ÁK¨<“ ¾T>Á["TÉ[Ó'  

10           

eƒ^‚ÏÁ© U¡` ¡ƒƒM“ ÉÒõ ¾TÉ[Ó“¾ƒee` ›c^`” ThhM'        

¾¨<eØ ›c^`          

uÅÒò ¾Y^H>Å~'          

Å"T ¾J’ p”Ï© ›c^`“� ÉÒõ ›c×Ø e`¯ƒ S•\ �“uc¨< ÃM ›e}ÇÅ` ²� <]Á Ø^ƒÁK¨< ¾U¡`' ¡ƒƒM“ ÉÒõ ›ÑÓKAƒ ›c×Ø e`¯ƒ vKS•\'       

¨<Ö?T ¾J� ’›c^` SðÖ`“¾}hK ¾U¡` ¡ƒƒM“ ÉÒõ ›ÑMÓKAƒ ›c×Ø'       

p”Ï© ›c^` SõÖ`� 'eƒ^‚Í="© ÅÒõ ›c×Ø”TdÅÓ' ¡ƒƒM' ÉÒõ“ U¡` Se Öƒ' ‹Óa‹” uSK¾ƒ SõƒN? SeÖƒ'     

¾ÅÒò ¾e^ H>Å~ ›ÑMÓKAƒKT>c׆¨< }sTƒ eŸ? �T’ƒ ¨d˜ T>“ ÁL†¨< eKJ’ ÉÒõ ›c×׆¨<” “ ƒe� e^†¨<” eƒ^‚Í=Á© TÉ[Ó”Ç=G� <U Å”u™‹ uT>ÁÒØT†¨< ¾c¨< ÃM ›e}ÇÅ� `›ðíìU ¡õ}ƒ Là Sc[ƒuTÉ[Ó Ø^ƒ ÁK¨< ¾U¡`¡ƒƒM“ ÉÒõ ›ÑMÓKAƒKSeÖƒ ¾}hK ›c^` SõÖ`'

11     

¾c¨< ÃM ›pU T� dÅÓ'    

›pU Ó”v �

    

u}sS<     

¾›S^\“ ¾ðíT>¨< ¾SðìU›pU ´p}— eKJ’'    

wl ¾c¨< Ã� M     

K›S^\“ Kc^}—¨< ¾T> ÖpS< ¾ƒUI`ƒ“ eMÖ“ õLÑAƒ °pÉ T²Ò˃“ ¾ƒ UI`ƒ °ÉKA‹” TðLKÓ' ¾ƒUI`ƒ °ÉM SeÖƒ' ÉÒõ“ ¡ƒƒM TÉ[Ó'

¾}sS<” e^ u›Óvu< uS¨×ƒ ¾Å”u™‹” `� " KTdÅÓ ¾T� >‹K< ¾c¨< ÃM” ueMÖ“� ' uÉÒõ“ uU¡` TdÅÓ ’¨<::

12    

¾u<É” ›c^`ማጠናከር    

›pU Ó”v �   

uY^ H>Å~    

Å"T ¾J’ ¾u<É” ›c^` uS•\'    

¨<Ö?T“ k� M×ó ›c^`”SõÖ`'  

¾u<É” S”ðe” SÑ”vƒ' }’di’ƒ” Teð”' ¾Ò^ ^°Ã“ }M°¢ S•\'  

}sS< ¾qSKƒ” ¯LT KTd"ƒ Áe‹K¨< ²”É ÅÒò¨<¾Y^ H>Å~ u°pÉ uSS^ƒuu<É” Y^ ]TS” }Ó}¨<”Ç=c\ TÉ[Ó� '

16

Page 18: Hrm Support Process

ራእይ፡ በ2012 ዓ. ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ ብቃት ያለውና ፍትሀዊ የሰው ሃብት አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር በማድረግ ከተማዋ በሲቪል ሰርቪስ አሰራር ውጤታማ የሰው ሀብት ስራ አመራር ስታንዳርድን ካሟሉ መካከለኛ ገቢ

ካላቸው የአለም ከተሞች አንዷ እንድትሆን ማድረግ፡፡

ተልዕኮ ፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ አስፈጻሚ አካላት ተልዕኮአቸውን በሚገባ ለመወጣት

የሚሰችላቸው፤ውጤታማ አደረጃጀትና አሰራር በመፍጠር፣የሰው ሀብት መረጃ ዕቅድና ልማት በማደራጀትና

በማዘጋጀት፣ዘመናዊና ፍትሃዊ የሰው ኃብት አስተዳደር እንዲኖር በማድረግ ለልማትና መልካም አስተዳደር አጋዥ የሆነ

ብቃት ያለው ቀልጣፋና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መገንባት ነው፡፡

እሴቶች፡ ግልፅነት፣ተጠያቂነት፣የላቀ አገልግሎት እንሰጣለን፣ለለዉጥ ዝግጁ ነን፣በእውቀትና በዕምነት መምራትና መስራት፣

የሰዉ ሃይል ቀዳሚ ሀብታችን ነዉ፣በቡድን የመስራት ባህል እንዲዳብር እንተጋለን፡፡

ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች፡- የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር የላቀ አደረጃጀትና አሰራር

8. የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ስትራቴጀኪያዊ ማፕ

የዕይታ መስክ

ስትራቴጂካዊ ግቦች

ህዝብ

ፋይናንስ

የውስጥአሰራር

አቅምግንባታ

ስትራቴጂያዊ ምክር ክትትልና

ድጋፍ የማድረግና የትስስር አሰራርን ማሻሻል

ስትራቴጂያዊ ምክር ክትትልና

ድጋፍ የማድረግና የትስስር አሰራርን ማሻሻል

ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ፍትሃዊ የሰው ሀይል

አስተዳደር አገልግሎት መስጠት

ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ፍትሃዊ የሰው ሀይል

አስተዳደር አገልግሎት መስጠት

የሰው ሀይል አስተዳደር ›ገMÓKAƒ ›c×Ø e”Ç`É” ThhM�

የሰው ሀይል አስተዳደር ›ገMÓKAƒ ›c×Ø e”Ç`É” ThhM�

ውጤታማ

የሀብት

አጠቃቀምን

ማሳደግ

ውጤታማ

የሀብት

አጠቃቀምን

ማሳደግ

የሰው ሀይል መረጃ አያያዝና አጠቃቀምን ማሻሻል

የሰው ሀይል መረጃ አያያዝና አጠቃቀምን ማሻሻል

የስራ ቦታና ሁኔታ ምቹነትን

ማሻሻል

የስራ ቦታና ሁኔታ ምቹነትን

ማሻሻል

የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር

መቀነስ

የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር

መቀነስ

ወቅታዊና ጥራት ያለው የሰው ሀይል

መረጃ አቅርቦትን ማሳደግ

ወቅታዊና ጥራት ያለው የሰው ሀይል

መረጃ አቅርቦትን ማሳደግ

የሰው ሀይል ዕቅድና ልማት አሰራርን

ማሻሻል

የሰው ሀይል ዕቅድና ልማት አሰራርን

ማሻሻል

የU²““ iMTƒ ›c^`” ማሻሻልየU²““ iMTƒ ›c^`” ማሻሻል

17

Page 19: Hrm Support Process

18

Page 20: Hrm Support Process

9. ስትራቴጂያዊ መለኪያዎችና መግለጫቸው

eƒ^‚Ï"© °Ã �

ስትራቴጂካ ዊ ግቦች

መለኪያ የመለኪያ መግለጫ

ዳታ

የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ

ቀመር

የመረጃውን ትክክለኛነት ያረጋገጠው አካል

(validation)

ምንጭ ጥራትየክለሳ ጊዜ

ህዝህዝብ/ተገልጋይ/

ቀልጣፋ ውጤታማና

ፍትሀዊ የሰው ሀይል

አገልግሎት መስጠት

በተሰጡ አገልግሎቶች የረካ

ተገልጋይ በመቶኛ

አጠቃላይ በተሰጡ አገልግሎቶች የተገልጋዩችን እርካታ ለመለካት

የሚስችል ነው

ከሰው ሀይል ደጋፊ የስራ ሂደት

የጥናት ሰነድ

ከፍተኛ በየሩብአመት

መጠይቅ፣ ቃለ መጠይቅና

ሪፖርት ትንተና በአገልግሎት አሰጣጥ

የረካ ተገልጋይ ብዛት X100 አጠቃላይ አገልግሎት

ያገኘ ተገልጋይ ብዛት

አጥኚው አካል

ስታንዳርዱን ጠብቀው የተሰጡ አገልግሎቶች

በመቶኛ

የሚሰጡ አገልግሎቶች በBPR ጥናት ላይ በተቀመጠው

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ መሰረት የተሰጡ አገልግሎቶችን

ለመለካት ሚያገለግል ነው

ከሰው ሀይል ደጋፊ የስራ ሂደት

የጥናት ሰነድ

ከፍተኛ በየሩብ አመቱ

መጠየቅ፣ ቃለመጠይቅና

የሪፖርት ትንተና ስታንዳርዱን ጠብቆ የተሰጠ አገልግሎት/ አጠቃላይ የሚሰጡ

አገልግሎቶች x100

የስራ ሂደቱባለቤት

ለተቋማት የተሟላ የሰው ሀይል በመቶኛ

ተቋማት ስተራቴጊያዊ ተልዕኳቸውን ለመወጣት የሚያስችላቸው

የተሟላላቸውን የሰው ሀይል መጠን ለመለካት ያገለግላል

ከሰው ሀይል ደጋፊ የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብ አመቱ

ከስራ ሂደቱ የመረጃ

ማሰባሰቢያ ቅጸ

የተሟላ የሰው ሀይል/አጠቃላይበBPR የተፈቀ

ደ የሰው ሀይል x100

የስራ ሂደቱባለቤት

የኪራይ ሰብሳቢነት

አመለካከት ና ተግባርንመቀነስ

የሰው ኃይል አስተዳደር አዋጆች

ደንቦችና መመሪያዎች ላይ የግልፅነትና

ተጠያቂነት ለማስፈን የተሰሩ ስራዎች ብዛት

የሰው ኃይል አስተዳደር አዋጆች ደንቦችና መመሪያዎች ላይ

የግልፅነትና ተጠያቂነት ለማስፈን የተሰሩ ስራዎችን ለመለካት

የምንተቀምበት መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል ደጋፊ የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብ አመቱ

የሪፖርት ትንተና የሰው ኃይል አስተዳደር አዋጆች ደንቦችና መመሪያዎች ላይ

የግልፅነትና ተጠያቂነት ለማስፈን የተሰሩ ስራዎች ድምር

የስራ ሂደቱባለቤት

በምልመላና መረጣ የቀነሰ የቅሬታ መጠን

በመቶኛ

በምልመላና መረጣ ማለትም / በቅጥር፤ደረጃዕድገት፤ዝውውር፤

ስልጠና ሌሎች አስተዳደራዊ ስራዎች / አሰራሮች ላይ የቀነሰ

የቅሬታ መጠንን ለመለካት የሚያስችል ነው

ከሰው ሀይል ደጋፊ የስራ ሂደት

በጥናት ሰነድ

ከፍተኛ በየሩብአመት

የአስተያየት ሪፖርት ትንተና

የቀነሰ ቅሬታዎች ብዛት X100 የቀረቡ ቅሬታዎች ብዛት

የስራ ሂደቱ ባለቤት

ወቅታዊና ጥራት ያለው የሰው ሀይል

በወቅቱ የተሰራጨ መረጃ በመቶኛ

ከተሰራጩ መረጃዎች መካከል ለባለድርሻ አካላት ጊዜውን

በጠበቀ መልኩ እንዲደርሱ ተደረጉ መረጃዎች ማለት ነው

ሪከርድና ማህደር አስተባባሪ

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

የሰው ሀይል የመረጃ ኦፊሰር

በሚቀርብሪፖርት

በወቅቱ የተሰራጨ መረጃ/ አጠቃላይ መረጃዎችx100

የስራ ሂደትባለቤት

19

Page 21: Hrm Support Process

መረጃ አቅርቦትን

ማሳደግ

የመረጃ ጥራትበመቶኛ

የተደራጀ ተጠናቀረና የተሰራጨ መረጃ ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ የተዘጋጀ መሆኑን ለመለካት

የሚያስችል ነው

የመረጃ ዶክመንቴሽን

ኦፊሰሮች

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

መረጃ ተጠቃሚዎች

ሀሳብ መስጫሳጥን

ጥራቱ የተጠበቀ መረጃ/ ጠቅላላ የተደራጀ መረጃ x100

የስራ ሂደትባለቤት

በሰው ሀይል መረጃ ተጠቃሚ የሆኑ

ተገልጋዮች ብዛት

የስራ ሂደቱ ያጠናቀረው የሰው ሀይል መረጃ የሚፈልጉ መንግስት

መስሪያቤቶች ተጠቃሚ የሆኑትን የምንለካበት ነው

የመረጃ ዶክመንቴሽን

ኦፊሰሮች

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

መረጃ ተጠቃሚዎች

ሀሳብ መስጫሳጥን

በሰው ሀይል መረጃ ተጠቃሚ የሆኑ ተገልጋዮች ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

የስራ ቦታና ሁኔታ ምቹነትን ማሻሻል

ምቹ የመስሪያ ቦታና የስራ መሳሪያዎች

የተሟላላቸው ፈፃሚዎች ብዛት

የስራ ባህሪያቸው ለአደጋ ተጋላጭ በሆኑ የስራ መደቦች ለተመደቡ

ፈፃሚዎች አስፈላጊ የሆኑ አደጋ መከላከያ መሳሪያና ለስራ አስፈላጊ

ሆኑ መሳሪያዎች የተሟላላቸውን ፈፃሚዎች ብዛት ለመለካት

ምንጠቀምበትነው

በየስራ ሂደቱ ያሉ ፈፃሚዎች የሚሰበሰብ

ቃለመጠየቅ

ከፍተኛ በየ 6ወሩ

በቃለመጠይቅ ክትትልና

ግምገማ

ምቹ የመስሪያ ቦታና የስራ መሳሪያዎች የተሟላላቸው

ፈፃሚዎች ድምር

የስራ ሂደት ባለቤት

በተፈቀደ ጥቅማጥቅሞች

የፈፃሚዎች እርካታ በመቶኛ

በተፈቀደላቸው የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች የረኩ ተገልጋችን

ለመለካት ይህ መለኪያ ተዘጋጅቷል

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት ጥናት

ከፍተኛ በየ 6ወሩ

ለስራ መደቡ በተፈቀደው

ጥቅማጥቅም ያገኑ ፈፃሚዎች

ማስረከቢያፎርማት

በተፈቀደ ጥቅማጥቅም የረኩፈጻሚዎች/ አጠቃላይ የተፈቀደ

ጥቅማጥቅምx100

የስራ ሂደትባለቤት

የቀነሰ የሰራተኛ ፍልሰት በመቶኛ

የስራ ቦታና ሁኔታዎችን በማሻሻል ማሻሻልና ልዩ ልዩ

ጥቅማጥቅሞችን በማሟላት የቀነሰ የሰራተኛ ፍልሰትን ለመለካት

የሚያገለግል መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል ደጋፊ የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየአመቱ

መጠይቅ፣ ቃለ መጠይቅና

ሪፖርት ትንተና

የቀነሰ የሰራተኛ ፍልሰት/ በበጀት ዓመቱ የተቀጠረ ሰራተኛ x100

የስራ ሂደትባለቤት

ፋይናንስ

ውጤታማ የሀብት

አጠቃቀምን ማሳደግ

ውጤታማ የበጀት አጠቃቀም በመቶኛ

በጀትን ለታቀደለት ዓላማና በታቀደለት ጊዜ በአግባቡ ስራ ላይ

መዋሉን መለካት የሚያስችል መለኪያ ነው

የበጀትዕ/ደ/የስ/ ሂደትሪፖርት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት በስራላይ የዋለ በጀት x100 የተፈቀደ በጀት

የስራ ሂደትባለቤት

የተሻሻለ የንብረት አጠቃቀም በመቶኛ

የስራ ሂደቱን የንብረት አያያዝና አጠቃቀም ውጤታማነት የምንለካበት ነው

የአፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርትበማጠናቀር

የንብረት አጠቃቀም/ በበጀት አመቱ የተመደበ ንብረት

x100

የስራ ሂደትባለቤት

የውስጥአሰራር የሰው ሀይል

ዕቅድና ልማት

አሰራርንማሻሻል

የተዘጋጀ የሰው ሀይል ዕቅድ ሰነድ ብዛት

የተቋማትን የሰው ሀይል ፍላጎትና አቅረቦት ለማወቅ የሚያሰችለን መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል ደጋፊ የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየዓመቱ

የጥናት ሰነድሪፖረት

የተዘጋጀ የሰው ሀይል ዕቅድ ሰነድ ብዛት

አጥኚው ቡድን

የተዘጋጀ የሰው ሀይል ልማት ዕቅድ ሰነድ

ብዛት

አመራሩንና ፈጻሚዎችን በአጭርም ሆነ በረጅም ጊዜ ለማሰልጠን ወይም ለማሰተማር የተያዘውን ዕቅድ የሚያመላክት መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል ደጋፊ የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየዓመቱ

የጥናት ሰነድሪፖረት

የተዘጋጀ የሰው ሀይል ልማት ዕቅድ ሰነድ ድምር

አጥኚው ቡድን

የሰው ሀይል መረጃ

ወደ መረጃ ቋት የገባ የሰው ሀይል መረጃ

አጠቃላይ ወደ መረጃ ቋት መግባት ካለበት የሰው ሀይል

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት ማጠናቀሪያ

ወደ መረጃ ቋት የገባ የሰው ሀይል መረጃ / አጠቃላይ የሰው

የስራ ሂደት ባለቤት

20

Page 22: Hrm Support Process

አያያዝናአጠቃቀምን ማሻሻል

በመቶኛ መረጃ ውስጥ በመረጃ ቋት የገባውን መረጃ ለመለካት

ያስችላል

ቅፅ ሀይል መረጃ x100

በዘመናዊ መንገድ የተደራጀ የሰው ሀይል

መረጃ በመቶኛ

በኮምፒውተር ተደራጀውንና የተተነተነ የሰው ሀይል መረጃ በመቶኛ የምንለካበትነው

መረጃ መሰብሰቢያ ዳሰሳ

ጥናት

ከፍተኛ በየጊዜው

በየስራ ሂደት መረጃ

ማሰባሰቢያ ቅፅ በዘመናዊ መልክ የተያዘ

መረጃ/ አጠቃላይ የሰው ሀይል መረጃ x100

የስራ ሂደት ባለቤት

የመረጃ ደህንነት በመቶኛ

የሰው ሀይል መረጃዎች ለተቀመጠላቸው ዓላማ ብቻ እንዲውሉ በማድረግ ደህንነታቸው ስለመጠበቁ የሚያሳይ መለኪያ ነው

በየስራ ሂደቱ ካለው የሰው ሀይል ሪፖርት

ከፍተኛ በየ 6ወሩ

የሪፖርት ትንተና ደህንነታቸው የተጠበቁመረጃዎች/ አጠቃላይ መረጃx100

የስራ ሂደት ባለቤት

በተሟላ ሁኔታ የተደራጀ የሰራተኛ ማህደር በመቶኛ

በአንድ መንግስት ሠራተኛ የግል ማህደር ሊሟሉ ሚገባቸውን መረጃዎች የያዙ የሰራተኛ ማህደሮች ለመለካት ሚያስችል ነው

ከሰው ሀይል ከሰው ሀይል

አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ከሪከርድ ክፍል ሪፖረት

የተደራጃ የሰው ሀይል ማህደር / በተቋሙ ያለው ሰውሀይል x100

የስራ ሂደትባለቤት

የU²““ iMTƒ

›c^`” ማሻሻል

ወቅቱን ጠብቆ የተከናወነ ምዘናና

ሽልማት በመቶኛ

በተዘጋጀው ደንብና መመሪያ መሰረት በተቋሙ ስር የሚገኙ አመራሮችና ፈፃሚዎች በወቅቱ ተመዝነው የማበረታቻ ሽልማት የተሰጣቸውን ለማሳወቅ የሚያስችል ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

የተሞላ የስራ አፈፃፀም

ፎርም/ሪፖርት

ወቅቱን ጠብቆ የተከናወነ ምዘናና ሽልማት/ አጠቃላይ

አመራርና ፈጻሚ X100

የስራ ሂደትባለቤት

በምዘና ክንውን ድጋፍ የተደረገላቸው

አመራሮችና ፈፃሚዎች ብዛት

በተካሄደው የሰራተኛ ምዘና በስራ አፈፃጸማቸው ከአጥጋቢ በታች በማምጣታቸው አቅማቸውን ለመገንባት ድጋፍ የተደረገላቸው አመራሮች ፈፃሚዎች ብዛት ማለት ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በ 6ወር የተሞላ የስራ አፈፃፀም

ፎርም/ርፖርት

ድጋፍ የተደረገላቸው አመራሮችና ፈፃሚዎች ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

የሰው ሀይል አስተዳደር ›ገMÓKAƒ ›c×Ø

e ”Ç`É”� ThhM

የተግባራት ስታንዳርድ ማሻሻያ የተደረገባቸው

አገልግሎቶች ብዛት

የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነቶች ከግዜ፣ ከመጠን፣ ከወጪ

ከጥራትና ዕርካታ አንፃር የተቀመጡ ስታንዳርዶች ጥናት

ተደርጎ ማሻሻያ ይደረግባቸዋል በመሆኑም ማሻሻያ ተደረገባቸውን

አገልግሎቶች ለመለካትና ለማወቅ ይህ መለኪያ ተቀምጧል፡፡

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ቃለ መጠይቅና ሪፖርት ትንተና

የተግባራት ስታንዳርድ ማሻሻያ የተደረገባቸው አገልግሎቶች

ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሠነድ

የክለሳ ድግግሞሽብዛት

የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሠነድ በምን ያህል ጊዜ

እንደተከለሰና ተግባራዊ እየተደረገ እንዳለ የሚያሳይ መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ቃለ መጠይቅና ሪፖርት ትንተና

የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሠነድ የክለሳ ድግግሞሽ ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

ስትራቴጂያዊምክር ክትትልና ድጋፍ

የውስጥ ቅንጅትና ትስስር ፈጥረው

ለመስራት የስምምነት ሰነድ የፈረሙ የስራ

የውስጥ ትስስር በመፍጠር የአገልግሎት አሰጣጡን ማሻሻል

አስፈላጊ ነው፡፡ በዚህም ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደቱ

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛበየአመቱ

ቃለ መጠይቅና ሪፖርት ትንተና

የስምምነት ሰነድ የተፈራረሙ የስራ ሂደቶች ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

21

Page 23: Hrm Support Process

የማድረና የትስስር አሰራርን ማሻሻል

ሂደቶች ብዛት ጋር ተፈራርመው ወደ ተግባር የገቡትን ተቋማት ብዛት ማወቅ አሰፈላጊ በመሆኑ ይህ መለኪያ

ተመርጧል፡፡የስትራ ቴጂያዊ ምክር

ክትትልና ድጋፍ ሽፋንበመቶኛ

ከደገሃፊ የስራ ሂደቱ አገልግሎት የሚያገኙ ተቋማት ስትራቴጂክ የሆነ ድጋፍ ማግኘታቸውን የምንለካበት እንዲሁም ለተቋማት

ምክር ክትትልና ድጋፍ በማድረግ በሚገኙ ክፍተቶች በመለየት

አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ መውሰድና ዕገዛ ማድረግን ያካተተ

መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት ትንተና የተከናወነ ምክር ክትትልናድጋፍ/ ምክር ፣ክትትልና ድጋፍ

ለማድረግ የተያዘ እቅድ X100

የስራ ሂደትባለቤት

የግብረ መልስ ሽፋንበመቶኛ

በሰው ሀይል አስተዳደር ዙሪያ ምክር ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ተቋማት ያለባቸውን ክፍተትና ጠንካራ ጎኖችን በመለየት እንዲሁም የመፍትሄ አቅጣጫ በማሰቀመጥ አሰራራቸውን ለማሻሻል የሚሰጠውን የግብረ

መልስ ሽፋን ለመለካት ያገለግላል

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት ትንተና የተሰጠ ግብረ መልስ የተደረገ ምክር፣ክትትልና ድጋፍ

X100

የስራ ሂደትባለቤት

በምክር ክትትልና ድጋፍ የተፈቱ ችግሮች

ብዛት

በተደረገ ምክር ክትትልና ድጋፍ እንዲሁም በተሰጠ የግብረ መልስ

የተፈቱ ችግሮችን የምንለካበት ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት ትንተና በምክር ክትትልና ድጋፍ የተፈቱ ችግሮች ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

አቅም ግንባታ

የሰው ሀይል አቅምን ማሳደግ

የተፈጠረ ግንባር ቀደም የለውጥ ሰራዊት ብዛት

በሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደቶች የሚገኙ ፈፃሚዎችን ብቃት በማሳደግ የፈጠርናቸው ግንባር ቀደም የለውጥ ሰራዊት

ብዛት ማለት ነው፡፡

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት ትንተና የተፈጠረ ግንባር ቀደም የለውጥ ሰራዊት ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

የአመለካከት፤የክህሎትናየግብዓትአጠቃቀም ን ለማሻሻል

የአጫጭርና የረጅም ጊዜትምህርትና

ስልጠናዎችን የወሰዱ አመራሮችና ፈፃሚዎች

ብዛት

በደጋፊ የስራ ሂደቱ ውስጥ የአጭርና የረዢም ጊዜፍምህርትና ስልጠና የተሰጣቸውን አመራሮችና ፈጻሚዎች ብዛት ምንለካበት ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት ትንተና የአጭርና የረዢም ጊዜ ትምህርትና ስልጠና የተሰጣቸው አመራሮችና ፈጻሚዎች ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

የተፈጠሩ የእርስ በእርስ የመማማሪያ መድረኮች ብዛት

የስራ ሂደቶች አገልግሎት አሰጣጣቸውን ለማሻሻል ከሚመለከታቸው አካት ጋር

የሚያዘጋጁት ስብሰባዎችና የአቅጣጨ ማስቀመጫ መድረኮች

ብዛት የሚያመላክት መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየ 15 ቀኑ

ሪፖርት ትንተና የተፈጠሩ የእርስ በእርስ የመማማሪያ መድረኮች ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

22

Page 24: Hrm Support Process

በግምገማዊ ስልጠናዎች የተሳተፉ አመራሮችና ፈጻሚዎች ብዛት

በየደረጃው በሚዘጋጀው ግምገማዊ ስልጠናዎች የተሳተፉ አመራሮችና ፈጻሚዎች ብዛት የምንለካበት

መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት ትንተና የተሳተፉ አመራሮችና ፈጻሚዎች ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

የቡድን አሰራርን

ማጠናከር

በቡድን የመስራት ባህል አዳብረው

ዕቅዳቸውን ያሳኩ ፈፃሚዎች ብዛት

በቡድን በመስራት ዕቅዳቸውን ያሳኩ አመራሮችና ፈጻሚዎችን ለመለካት የሚያስችል ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት በቡድን የመስራት ባህል አዳብረው ዕቅዳቸውን ያሳኩ ፈፃሚዎች ድምር

የስራ ሂደትባለቤት

በቡድን የተሰሩ ስራዎች ብዛት

በቡድን የተሰሩ ስራዎችን ለማወቅ የሚረዳን መለኪያ ነው

ከሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ

የስራ ሂደት

ከፍተኛ በየሩብአመቱ

ሪፖርት በቡድን የተሰሩ ስራዎች ድምር የስራ ሂደትባለቤት

ስትራቴጂካ

ዊ የእይታ

መስክ

ስትራቴጂካዊ ግቦች መለኪያዎች ነባራዊ

መነሻ

Base line

ከ2003-

2005

ጥቅል

ኢላማ/

ተግባር

ኢላማ /Target/ የማስፈፀም

እርምጃ

በጀት /

Budget/200

3

200

4

200

5

ህዝብ

/ተገልጋይ/

ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ፍትሃዊ

የሰው ሀይል አስተዳደር

አገልግሎት መስጠት

በተሰጡ አገልግሎቶች የረኩ ተገልጋዮች

በመቶኛ

የአገልግሎት

ኣሰጣጥ የዳሰሳ

ጥናት ፕሮጀክት

የአገልግሎት

አሰጣጥ ደረጃ

(standard)

ፕሮጀክት

ስታንዳርዱን ጠብቀው የተሰጡ

አገልግሎቶች በመቶኛ

ለተቋማት የተሟላ የሰው ሀይል በመቶኛ

የኪራይ ሰብሳቢነትን አመለካከትና

ተግባር መቀነስ

የሰው ኃይል አስተዳደር አዋጆች ደንቦችና መመሪያዎች ላይ የግልፅነትና ተጠያቂነት

ለማስፈን የተሰሩ ስራዎች ብዛት

የሰዉ ሀብት እቅድ

ፐሮጀክት

የሲቪል ሰርቪስ

የቅሬታአቀራረብና

አፈታትተግባራት

በምልመላና መረጣ የቀነሰ የቅሬታ መጠን በመቶኛ

ወቅታዊና ጥራት ያለው የሰው

ኃይል መረጃ አቅርቦትን ማሳደግ

በወቅቱ የተሰራጨ መረጃ በመቶኛ የሰዉ ሃብት

አስተዳደር

የመረጃ ስርዓት የመረጃ ጥራት በመቶኛ

23

Page 25: Hrm Support Process

ፕሮጀክት በሰው ሀይል መረጃ ተጠቃሚ የሆኑ ተገልጋዮች ብዛት

የስራ ቦታና ሁኔታ ምቹነትን ማሻሻል

ምቹ የመስሪያ ቦታና የስራ መሳሪያዎች የተሟላላቸው ፈፃሚዎች ብዛት

የስራ ደረጃ

ምዘናና የክፍያ

ሁኔታዎች

ፕሮጀክት

በተፈቀደ ጥቅማጥቅሞች የፈፃሚዎች እርካታ በመቶኛ የቀነሰ የሰራተኛ ፍልሰት በመቶኛ

ፋይናንስ ውጤታማ የሀብት አጠቃቀምን ማሳደግ

ውጤታማ የበጀት አጠቃቀም በመቶኛ የሀብት አጠቃቀምን

ለማሻሻል የሚከናወኑ

ተግባራት

የተሻሻለ የንብረት አጠቃቀም በመቶኛ

10 የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ባላንስድ ስኮርካርድ

11. የስትራቴጂያዊ ማስፈጸሚያ እርምጃዎች እና በጀት / Strategic initiatives and budget/

ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች /ፓኬጅ/

ፕሮግራሞች/ፕሮጀክቶች ና ተግባራት

ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ፋይዳው መግለጫየፋይዳው ደረጃ

የማስፈፀሚያ እርማጃውና በኋላፊነት የሚመራው

የማስፈፀሚያው እርማጃው በጀት

የሚጀምርበት ጊዜ

የሚጠናቀቅበት ጊዜ

የሰዉ ሀብት እቅድፐሮጀክት

የሰው ሃብት እቅድ ለአንድ ተቋም ወይም መ/ ቤት የሰው ሃብት ፍላጎት የሚተነብይበት፣ ቀጥሎም በታሰበና ስርዓት ባለው መንገድ የሚፈልገውን የሰው ሃብት ለማሟላትና

በአግባቡ ለመጠቀም የሚያግዙ እርምጃዎች አስቀድሞ የሚወስዱበት እንዲሁም የእርምጃዎቹ ውጤታማት እና

ወቅታዊነት በየግዜው እየተገመገመ ማሻሻያ የሚደረግበት የሰውሃብትአስተዳደርሂደት ነው፡፡

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

የአገልግሎት ኣሰጣጥ የዳሰሳ ጥናት ፕሮጀክት

የሚሰጡ አገልግሎቶች ደረጃቸውንና ጥራታቸውን ጠብቀው እየተተገበሩ መሆናቸውንና ያለቸውን ጥንካሬና

ድክመት በጥናት በመለየት ፈጣን የማስተካከያ እርምጃ በመውሰድ ተገልጋዩ ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት

እንዲያገኝ ከማስቻሉም ባሻገር ለአገልግሎት አሰጣጡ መሻሻልም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

የአገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ (standard)

ፕሮጀክት

የአገልግሎት አሰጣጥ ደረጃዎች መኖር የተንዛዙና አላስፈላጊ የአሰራር ልምዶችን በማስወገድ የመ/ቤቱን

የስራ ውጤታማነት ለማሳደግ የሚያግዙ ዋነኛ የስራ አመራር መሳርያዎች ናቸው፡፡በተጨማሪም የአገልግሎት ደረጃዎች መኖር በስራ አፈጻጸም ለተገኘው ውጤት እንደ ማነጻጸርያ በመሆን ተጠያቂነትን ለማጎልበት ይረዳል፡፡

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

የሰዉ ሃብት አስተዳደር የመረጃ ስርዓት

የሰው ሃብትን አስመልክቶ ለሚደረጉ ማንኛውንም ዓይነት ውሳኔዎች ፍትሃዊነት፣ ትክክለኛትና ፈጣን እንቀስቃሴ

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ፣ የሰው ሀይል አስተዳደር

2003 2005

24

Page 26: Hrm Support Process

ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች /ፓኬጅ/

ፕሮግራሞች/ፕሮጀክቶች ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ፋይዳው መግለጫ

የፋይዳው ደረጃ

የማስፈፀሚያ እርማጃውና በኋላፊነት የሚመራው

የማስፈፀሚያው እርማጃው በጀትየሚጀምርበት

ጊዜየሚጠናቀቅበት

ጊዜ

ፕሮጀክት የሰው ሃብት መረጃ ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ በሰው ኃብት አስተዳደር የሚከናወኑ፣ የስራዎች ምዘናና አደረጃጀት፣

የሰው ሃብት እቅድ ማሟያ፣ የሰው ሃብት ልማት፣ የክፍያና የማበረታቻ እንዲሁም የስራ አፈጻጸም ምዘናና የመሳሰሉትን ጉዳዮች አስመልክቶ በሚደረጉ ክንውኖች

ዙርያ የምንጠቀምባቸውን ግብአቶችን ያካትታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ እያንዳንዱን ሰራተኛ የሚመለከት የትምህርት፣

…የችሎታ፣ የስነ ምግባር፣ የልደትና የቤተሰብ ወዘተ መረጃዎች በዚህ የሚካተቱ ናቸው፡፡

ደጋፊ የስራ ሂደት እና ICT ኤጀንሲ

የሀብት አጠቃቀምን ለማሻሻል የሚከናወኑ

ተግባራት

የመንግስትን ጥሬ ገንዘብና ቁሳዊ ሃብት በአግባቡ ለመጠቀምና ለመንከባከብ የሂሳብ አያያዙ ዘመናዊና

ቀልጣፋ በሆነ መልኩ እንዲደራጅ ያደርጋል፡፡

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ ፣የሰው ሀይል አስተዳደር

ደጋፊ የስራ ሂደት እና ፋይናንስ ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

የሰዉ ሀብት ልማትፐሮጀክት

የሰው ሃብት ልማት ሰራተኞች ከተቀጠሩበት ግዜ አንስቶ ከመ/ ቤቱ እስከ ተሰናበቱበት ግዜ ድረስ መ/ቤቶች

የሰራተኞቻቸውን የስራ አፈጻጸምና ጥራት ለማሻሻል የሚወሰዱ እርምጃ ነው፡፡ በአግባቡ ተጠንቶና ታቅዶ የሚከናወን የሰው ሃብት ልማት የሰራተኞችን የስራ

አፈጻጸም በማሳግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

የስራ ደረጃ ምዘናና የክፍያ ሁኔታዎች ፕሮጀክት

የስራ መደብ ምዘና ለስራዎች ተገቢ የሆነ ደረጃና ሚዛናዊ የሆነ የክፍያ ስርዓት እንዲኖር የሚያስችል በመሆኑ በክፍያ ረገድ በመ/ ቤቶች ውስጥ አግባብነት ያላቸው ውሳኔዎች

በመስጠት የተረጋጋ ስርዐትና ወጥነት ያለው እንዲሁም ግልጽ የሆነ የውሳኔ አሰጣጥ እንዲሰፍን ይረዳል፡፡

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

የሲቪል ሰርቪስ የቅሬታ አቀራረብና አፈታት

ተግባራት

በመንግስት መ/ ቤቶች ለሚሰጡ አገልግሎቶች ህብረተሰቡ በአግባቡ አልተስተናገድኩም ብሎ ቅሬታ

ቢያቀርብ መፍትሄ የሚያገኙበትና በሚገኙ ግብአቶች የአገልግሎት አሰጣጡ በየእለቱ የሚሻሻልበት የአሰራር

ስርዓት ነው

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

የአፈፃጸም ምዘና ፕሮጀክት የትኩረት መስኮችን ለይቶ በማቀድ የተቋም፣ ሂደቶች የቡድንና የግለሰብ ፈፃሚ አፈፃጸምን ሚዛናዊ በሆኑ

መረጃዎች አማካይነት በመመዘንና በመገምግም በየጊዜው ለሚያገኙዋቸው ውጤቶች እውቅናየመስጠትና የመሸለም የሚደረግ ስርዓት ነው፡፡

ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲና የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

የፋስት ስትሪም ስርዓትፕሮጀክት

የ Fast Stream Scheme ከፍተኛ ችሎታ ያላቸውን የከፍተኛ ትምህርት ምሩቃን /High Caliber Graduates/ ወደ ሲቪል ሰርቪሱ እንዲገቡ ለመሳብ ያላቸውን ከፍተኛ አእምሯዊና ግለሰባዊ ብቃት ስራ ላይ እንዲያውሉ ምቹ የስራ ሁኔታዎችን /Conditions of Service/ በመፍጠር ሲቪል ሰርቪሱን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል የሰው ኃይል ስራ አመራርን

ከፍተኛ አቅም ግንባታ ቢሮ፣ ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ እና የሰው

ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት

2003 2005

25

Page 27: Hrm Support Process

ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች /ፓኬጅ/

ፕሮግራሞች/ፕሮጀክቶች ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ፋይዳው መግለጫ

የፋይዳው ደረጃ

የማስፈፀሚያ እርማጃውና በኋላፊነት የሚመራው

የማስፈፀሚያው እርማጃው በጀትየሚጀምርበት

ጊዜየሚጠናቀቅበት

ጊዜ

ተግባራዊ የማድረግ ዓላማን የያዘ ስርዓት ነው፡፡

26

Page 28: Hrm Support Process

12. የክትትል፣ ድጋፍ፣ ግምገማና ግብረ- መልስ መርሃ-ግብር

ግምገማ

የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደቶች ከሌሎች ድጋፍ ከሚሰጣቸው የስራ ሂደቶች ጋር በየወሩ አርብ ከ 8፡00

ሰዓት እስከ 12፡00 ይካሄዳል፣

በፕሮሰስ ካውንስል ደረጃ በ 15 ቀን ይካሄዳል፣

የደጋፊ የስራ ሂደቱ ሰራተኛ በሳምንት አንድ ቀን ከ 11፡00-11፡30 ሰዓት ይካሄዳል፣

የተጓዳኝ አደረጃጀት በተዘጋጀው አሰራር መሰረት በ 15 ቀን ይካሄዳል፡፡

ሪፖርት፡

የድጋፍ አሰጣጡን ክንውን የሚመለከት አጭር የጽሑፍ ሪፖርት ለሁሉም ድጋፍ ለሚሰጣቸው ተቋማት/ የስራ ሂደቶች

በየሁለት ሳምንቱ መላክ አለበት፡፡

በየወሩና በየሶስት ወሩ ሰፋ ያለ ሪፖርት ይቀርባል፡፡

ሱፐርቪዥን፡

በሚወጣ ፐሮገራም መሰረት ለማእከል፣ክፍለከተማና ወረዳ ደጋፊ የሰው ሀይል አስተዳደሮች በሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ

ይፈጸማል ፡፡

ግብረ መልስ፡

የድጋፍ አገልግሎት ያገኙ ተቋማት/ የስራ ሂደቶች ግብረ መልስ/feed back/ በየሁለት ሳምንቱ በጽሁፍ መሰጠት

አለበት ፡፡

27

Page 29: Hrm Support Process

የክትትል፣ ድጋፍ፣ ግምገማና ግብረ- መልስ መርሃ ግብር

ተ.ቁ

የክተትልና ግምገማ የሚከናወንባቸው ሪፖርት የአካል ግምገማ ሱፐርቪዢን

መቼ ለማን እንዴት መቼ በማን እንዴት መቼ በማን እንዴት1 የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ

ሂደት.በየ 2

ሳምንት ሰኞ

.በየወሩ

.በየ 3 ወሩ

ድጋፍ ለሚሰጧቸው

ተቋማት/ ስራሂደቱ/

የግብና የመለኪያዎች አፈጻጸም ደረጃ ከኢላማ ጋር በንጽጽር በማሳየት በጽሁፍና በአውቶሜሽን

በየወሩ አርብ

ድጋፍ ከሚሰጧቸው

ተቋማት/የስራሂደቶች/ጋር

በፕሮሰስ ካውንስል

በየ 15 ቀኑ

ስትራቴጂን መሰረት አድርጎ ከኢላማ ጋር

በማነጻጸር

በሚወጣው ዕቅድ መሰረት

በሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ

በሚቋቋምቡድን

ቼክ- ሊስትበማዘጋጀት

28

Page 30: Hrm Support Process

29