Page 1
ወረዳ መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዕቅድ ወረዳ መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዕቅድ
WOREDA-BASED HEALTH SECTOR PLANWOREDA-BASED HEALTH SECTOR PLAN
የወረዳ ጤና ጽ የወረዳ ጤና ጽ// ቤት ዓመታዊ ዕቅድ ቤት ዓመታዊ ዕቅድ
WOREDA HEALTH OFFICEWOREDA HEALTH OFFICE ANNUALANNUAL PLANPLAN
2005 (EFY)2005 (EFY)
የወረዳ ስም የወረዳ ስም መንገሽWoreda Name Mengesh
ዞን ማጃንግZone Majange
ክልል ጋምቤላRegion Gambela
ቀን/ወር/ዓ.ም: _____/_____/_______ DD/MM/YY
1
Page 2
የወረዳ መረጃ (WOREDA PROFILE)
ሀ/ የወረዳው የህዝብ ብዛት (Woreda population):
ወንድ 13, 438 ሴት 12,605 ጠቅላላ 26,043 Male Female Total
የከተማ ነዋሪ ህዝብ ብዛት 1256 የገጠር ነዋሪ ህዝብ ብዛት 24787Urban population Rural population
ህፃናት ከ 1 ዓመት በታች 586 ህፃናት ከ 5 ዓመት በታች 3516 Children under 1 year of age Under 5 Years of age
ሴቶች ከ 15-49 ዓመት 6797 ነብሰጡር እናቶች ብዛት 677 Women 15-49 years of age No of Pregnant women
ለ/ የቀበሌ ብዛት (Number of kebeles in the Woreda):
የከተማ ቀበሌዎች 1 የገጠር ቀበሌዎች 17 ጠቅላላ 18 Urban Rural Total
ሐ/ በወረዳው የሚገኙ የጤና ድርጅቶች (Health facilities in the Woreda):
አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ጤና ጣብያዎች ብዛት (Functional Health Centers) 3
አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ጤና ኬላዎች ብዛት (Functional Health Posts 13
በግንባታ ላይ ያሉ ጤና ጣብያዎች ብዛት (HC under construction) 0
በግንባታ ላይ ያሉ ጤና ኬላዎች ብዛት (HP under construction) 4
መ/ በወረዳ ውስጥ ያለው የጤና መሰረተ ልማት ሁኔታ
አገልገሎት የጤና ድርጅቶች
በጤና ጣቢያዎች በጤና ኬላዎች ድምር
ያላቸው የሌላቸው ያላቸው የሌላቸው ያላቸው የሌላቸው
የውሃ አቅርቦት 0 3 0 13 0 16
የመብራት አቅርቦት 0 3 0 13 0 16
የስልክ አቅርቦት 0 3 0 13 0 16
ድምር
2
Page 3
ሠ/ በወረዳው የሚገኙ ሰራተኞች ብዛት (Employees in the Woreda): �
በወረዳ ጤና ጽ/ ቤት ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ብዛት (Employees in the WorHO):
ባለሙያ 7 ድጋፍ ሰጪ 6 ጠቅላላ 13 Technical Supportive Total
በወረዳው ባሉ ጤና ጣብያዎች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ብዛት (Employees in HCs)
ባለሞያ 19 ድጋፍ ሰጪ 9 ጠቅላላ 28Technical Supportive Total
በስራ ላይ ያሉ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ብዛት (HEWs currently in service):
የገጠር 29 የከተማ 0 ጠቅላላ 29
Rural Urban Total
3
Page 4
1. ተቋማዊ ዳሰሳ (ORGANIZATIONAL ASSESMENT):
1.1. ተልዕኮ Mission
አጠቃላይ ና ሁሉን አቀፍ በሽታን የመከላከል ጤናን የማጎልበት የመሰረታዊ ህክምናና የ ጉዳት ማገገሚያ የጤና አገልግሎትን ባልተማከለ ና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ለመንገሽ ወረዳ ህዝብ በመስጠትና በመከታተል
የህዝቡን ህመምሞትና የአካል ጉዳት መቀነስ ብሎም የጤናውን ሁኔታ ማሻሻል፡፡
To reduce morbidity, mortality and disability, and improve the health status of the Mengeshi woreda population through providing and regulating a comprehensive package of preventive, promotive, rehabilitative and basic curative health services via a decentralized and democratized health system.
1.2. ራዕይ Vision
የመንገሽ ወረዳ ህዝብ ጤናማ አምራች እና የበለጸገ ሆኖ ማየት
To see healthy, productive, and prosperous population of Mengeshi woreda
1.3. እሴቶችና እምነቶች (Core Values)
4
}ÑMÒÃ }¢` }ÑMÒÃ }¢` x\‰R XNkt§lNx\‰R XNkt§lN
KS<Á e’UÓv` }Ñ»KS<Á e’UÓv` }Ñ» XnçÂlN XnçÂlN
}k“Ï„ uu<É” }k“Ï„ uu<É” m|‰TN ÆH§CN m|‰TN ÆH§CN
XÂdRUlN XÂdRUlN
ÓMê’ƒÓMꒃ t-ÃqEnT ysfnbT x\‰R  t-ÃqEnT ysfnbT x\‰R
XNkt§lNXNkt§lN
SMSM‹‹U ›`›Á U ›`›Á çnN XNg¾lNçnN XNg¾lN
u^e ¾S}TS” vIM u^e ¾S}TS” vIM XÂÄB‰lNXÂÄB‰lN
››ÇÇ=e ÇÇ=e :WqèCN mšTN½ m¥RN :WqèCN mšTN½ m¥RNÂ
mlw_N ÆH§CN XÂdRUlNmlw_N ÆH§CN XÂdRUlN
}ÑMÒÃ }¢` }ÑMÒÃ }¢` x\‰R XNkt§lNx\‰R XNkt§lN
KS<Á e’UÓv` }Ñ»KS<Á e’UÓv` }Ñ» XnçÂlN XnçÂlN
}k“Ï„ uu<É” }k“Ï„ uu<É” m|‰TN ÆH§CN m|‰TN ÆH§CN
XÂdRUlN XÂdRUlN
ÓMê’ƒÓMꒃ t-ÃqEnT ysfnbT x\‰R  t-ÃqEnT ysfnbT x\‰R
XNkt§lNXNkt§lN
SMSM‹‹U ›`›Á U ›`›Á çnN XNg¾lNçnN XNg¾lN
u^e ¾S}TS” vIM u^e ¾S}TS” vIM XÂÄB‰lNXÂÄB‰lN
››ÇÇ=e ÇÇ=e :WqèCN mšTN½ m¥RN :WqèCN mšTN½ m¥RNÂ
mlw_N ÆH§CN XÂdRUlNmlw_N ÆH§CN XÂdRUlN
Community first:
Being Ethical
Collaboration
Transparency and accountability
Being Model
Self confidence
Continued Professional Development
Community first:
Being Ethical
Collaboration
Transparency and accountability
Being Model
Self confidence
Continued Professional Development
Page 5
1.4 Ö”"^ ና Å"T Ô•‹&U‡ G<’@ታ‹“ eÒ„‹ (SWOT Analysis) አስቻይ ሁኔታዎች (Enablers) ፈታኝ ሁኔታዎች (Pains)
ውስጣዊዳሰሳ
Ö”"^ Ô•‹ (Strengths) Å"T Ô•‹ (Weakness)
የተመረቁ ሞዴል ቤተሰቦች በቀበሌያትመኖራቸው
የታዳጊ ጤና አጠ/ ጣቢያዎች ስራ መጀመራቸውና የጤና አገልግሎት
ጥራትና ተደራሸነት መሸሻሉ በተጨማሪም አዳዲስ አገልግሎቶች
መጀመራቸው
ተጨማሪ የሰለጠነ የሰው ሀይል መመደቡ
የሴት ጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በስልጠና ላይ መገኘታቸውና በቅርቡ ወደ
ስራ ለመግባት መታቀዱ
በአንዳንድ ባለሙያዎች የስነ ምግባር ችግር መኖር
ያሉትን የጤና እቅዶች በተቀናጀ መልኩያለማካሄድ
ወቅቱን የጠበቀ ሪፖርት የመላክ ችግር
በቂ የሰው ሀይል በየስራ ዘርፉ ያለመኖር
በጤና አጠ/ ጣቢያዎች ውስጥ የተሰበሰበን ገቢ ለጤና አጠ/ ጣቢያው መጠቀም
አለመጀመሩ (Revenue Retention)
ውጫዊዳሰሳ
መልካም አጋጣሚ (Opportunities) eÒ„‹ (Threats)
የመንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም መኖሩ
የተጠናከረና ተከታታይ ድጋፋዊ ክትትል ከፌዴራል ጤ/ጥ/ ሚር እና ከክልል ጤና
ቢሮ መኖሩ
ለጤናው ሴክተር ምንም አይነት በጀት ( ስራ ማስኬጃ) ያለመኖሩ
የአመራር ቁርጠኝነት ማነስና በየጊዜው የመቀያየርጠት ችግር እንዲሁም ለጤናው
ሤክተር ስራዎች ትኩረት ያለመሰ
የመሰረተ ልማት ያለመሟላት ( መብራት፤ ስልክ፤ መንገድ፤ ንጹህ የመጠጥ ውሀ)
5
Page 6
1.5. የባለድርሻ አካላት ትንተና (Stakeholders analysis)
የተቋሙን ተገልጋዮችና
ባለድርሻ አካላት (Stakeholder )
ተቋሙ ከተገልጋዮች/ ባለድርሻ አካላት የሚፈልጋቸው ባህሪያት
(Behaviors’ We Desire /Expectation)
ተገልጋዮች/ ባለድርሻ አካላት ከተቋሙ የሚፈልጉት ምርት
ወይም አገልግሎት (Their need)
ተገልጋዮች/ ባለድርሻ አካላት በተቋሙ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ
የሚያሳድሩባቸው ጉዳዮች (Likely reaction and impact if
expectation is not met/Resistance Issues)
የተገልጋዮች/ ባለድርሻ አካላት በተቋሙ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ደረጃ
/ ከፍተኛ፣ መካከለኛ፣ ዝቅተኛ/ Their Influence
በተቋማዊ ምላሽ (Institutional
response)
1) ማህበረሰብ
ጤና ጠቋማትንየመጠቀም
በጤና ልማት መሳተፍ ( ለምሳሌ የሞዴል
ቤተሰብ ስልጠና ላይ፤ የጤና ኬላ ግንባት፡
የአካባቢ ጽዳት የባለቤትነት ስሜት
በጤና ተቋማት ላይእንዲሰማቸው
ጥራቱን የጠበቀና ተመጣጣኝ ክፍያ
ያለው አገልግሎት
በጤና ተቋማት አገልግሎት
ያለመጠቀም
የህብረተሰብ ተሳትፎማነስ
ከፍተኛ - ሕብረተሰብን ያሳተፈ የእቅድ
ዝግጅት፤ትግበራ፤ክ ትትልና ግምገማ
ማካሄድ- ጥራት ያለው
የጤና አገልግሎት በሁሉም የጤና ተቋማት እውን
ማድረግ
2) መንግስት (ወረዳ አስተዳደር፤ ወረዳ ፋ/ኢ/ልማት፤ ጤና ቢሮ፤ ዞን ጤና መምርያ፤ ሌሎች ሴክተር መ/ቤቶች
በቂ በጀት በቅንጅትና በትብብር
መስራት የፖለቲካ አመራርና
መልካም አስተዳደርማስፈን
ወቅቱን የጠበቀመረጃ
ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት
ከሌሎችመ/ ቤቶች ጋር
በትብብር መስራት
ከጤናው ሴክተር ጋር ተቀናጅቶ ያለመስራት
ለጤናው ዘርፍ ጉዳዮች ትኩረት
ያለመስጠት የተፈቀደ በጀትን
በወቅቱ ያለመልቀቅ
ከፍተኛ ጥራት ያለው የጤና
አገልግሎት በሁሉም
የጤና ተቋማት
እውንማድረግ
ወቅቱንና ጥራቱን
የጠበቀየጤን መረጃ
መስጠት3) የልማት የባለሙያ ወቅቱን የጠበቀ ከጤናው ሴክተር ጋር መካከለኛ ጥራት ያለው
6
Page 7
ደረጅቶች የማቴሪያልና የበጀትድጋፍ
የእቅድ ማጣጣምስራ
መረጃ/ሪፖርት
ተቀናጅቶያለመስራት/ያለመደገፍ
የተፈቀደ በጀትን በወቅቱ ያለመልቀቅ
የጤና አገልግሎት
በሁሉም የጤና ተቋማት
እውንማድረግ
ወቅቱንና ጥራቱን
የጠበቀየጤን መረጃ
መስጠት
4)
7
Page 8
2. ስትራቴጂ (STRATEGY):
2.1. የተገልጋይ ሕ/ ሰብ እሴቶች/ ዕምነቶች ትንተና (Customer Value Proposition):
የዘርፉ የሥራ ውጤቶች መላያ ባህሪያት (Product or Service
Attributes)
የጤናው ዘርፍ በሕ/ ብ ዘንድ እንዲነሮው የሚፈለገው ገጽታ (Image)
የግንኙነት ሁኔታ(Relationship)
የመንገሽ ወረዳ ጤና ሴክተር አገልግሎት መገለጫ ባህርያቶች
ተደራሽነት፡- አገልግሎት አሰጣጡ ፍትሀዊ መሆኑ፤
ህብረተሰቡን ያማከለ መሆኑ፤ ተመጣጣኝ ዋጋ የሚያስከፍል
ነው
ወቅቱንና ጥራቱን የጠበቀ የጠበቀ የጤና አገልግሎት
ጤናማና ደህንነቱ በተጠበቀ አካባቢ አገልግሎት መስጠት
አገልግሎት ለመስጠት የሚታይ የባለሙያ ቁርጠኝነት
የመንገሽ ወረዳ ጤና ሴክተር በህብረተሰቡ ውስጥ እንዲኖረው
የሚፈልገው ገጽታ ባህሪያት
ግልጽነት ያለው አገልግሎት የሚሰጥ
ፍትሀዊነት
ሕብረተሰቡን የሚያሳትፍ/ ህብረተሰብ ተኮር
ተአማኝነት ያለውአገልግሎት
ጥራት ያለው አገልግሎትየሚሠጥ
ተግባብቶ መስራት
ተጠያቂነት ያለበትአገልግሎት
የመንገሽ ወረዳ ጤና ሴክተር
በህብረተሰቡ ዘንድ ተቀባነት
እንዲኖረው የሚፈልገው ግንኑነት
መገለጫዎች
አሳታፊ ግንኙነት ( በእቅድ፤ በጤና
ስራ ትግበራ፤ በክትትልና ግምገማ)
ግልጽነት የተሞላበት ግንኑነት
ወቅቱን የጠበቀ የመረጃ ልውውጥ
ተከታታይነት ያለው የጋራ መድረክ
ማዘጋጀት
በሚፈጠሩ ችግሮች ላይ ፈጣን
ምላሽ መስጠት
አክብሮት የተሞላበት አገልግሎት
መስጠት
2.2. ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችና ስትራቴጂያዊ ውጤቶች(STRATEGIC THEMES AND STRATEGIC RESULTS)
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ 1 ፡ የላቀ የጤና አገልግሎት መስጠት
ስትራቴጂያዊ ውጤት ፡ ጥሩ የጤና ተግባራትን የሚፈጽም የራሱንና የቤተሰቡን ጤና በጥራት
የሚያመርትና ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት ተደራሸ የሆነ ህብረተሰብ
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ 2 ፡ የላቀ የጤና መሰረተ ልማትና ግብአት
ስትራቴጂያዊ ውጤት፡ ለህብረተሰቡ ተደራሽነት ያለው ጥራቱን የጠበቀ በቁሳቁስ የተሟላ የታደሰ በመረጃ መረብ የተሳሰረ እና ለስራ ተነሳሽነት ባላቸው ባለሙያዎች የተዋቀረ የጤና ተቋም
8
Page 9
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ 3 ፡ የላቀ አመራርና አስተዳደር
ስትራቴጂያዊ ውጤት፡ በጤናው ፖሊሲ የተመራ የተሟላ የህብረተሰብ ፍላጎት፤ግልጸንነትና ተጠያቂነት ያለው አገልግሎት፤ መረጃን መሰረት ያደረገ ውሳኔዎች፤ የተሸሻለ ትብብር፤ፍትሀዊና ውጤታማ የሆነ
የግብአት ድልድል
ስትራቴጂ ማፕ (STRATEGY MAP)
3. የአፈፃፀም መለኪያዎችና ግቦች (PERFORMANCE MEASURE)
9
Page 10
የአፈፃፀም መለኪያዎችና ግቦች በተጠቃለለው የስትራተጂ ማፕ የተቀመጡትን ስትራተጂ ዓላማዎች የስኬት
ደረጃ (ውጤት) ለመመዘን የሚያስችሉ መሳርያዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም መጀመርያ በክፍል 4.1 ዋና ዋና
ማነቆዎችንና መፍትሄዎቻቸው መስራት ይጠበቃል፡፡ ቀጥሎም በክፍል 4.2 ለዓመቱ (2005) የሚያዘው ግብ
(Target) ይቀመጣል፡፡
10
Page 11
3.1 ዋናዋና ማነቆዎች ትንተና እና የመፍትሄ ሃሳቦች
(Health system constraints, Key bottlenecks Identification and corrective actions)
1/ በቤተሰብ ደረጃ ለሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች / Family oriented community based services /
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች ምንጭ (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
1.1 Family Preventive/WASH Services
ልክተኞሃይጅንና የመጸዳጃ ቤት
አጠቃቀም
Use of sanitary latrine/Hygiene
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ አቅርቦት
Availability essential commodities
የመጸዳጃ ቤትመስሪያ መሳሪያዎች አቅርቦት
ያላቸው ቤቶች በመቶኛProportion of HH having local materials for latrine construction 90 %
የሰው ሃይል አቅርቦትAvailability of HR
ከሚጠበቀው አንጻር የሚገኙ የጤና
ኤክስቴንሽን ሰራተኞችናየ1 ለ5 ትስስር% of HEW + CHDA in relation to need 20 %
√
- በቂ ያሆነ በጎ የጤና መልእክተኞችና የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በቀበሌያት አለመገኘት
-
- - የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በጎ መልክተኞችበቀበሌያት ስልጠና መስጠት
ተደራሽነትAccessibility
ከሚጠበቀው አንጻር የሚገኙ የጤና
ኤክስቴንሽን ሰራተኞችናየ1 ለ5 ትስስር% of HEW + CHDA in relation to need 20 %
√
- በቂ ያሆነ በጎ የጤና መልእክተኞችና የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በቀበሌያት አለመገኘት
-
- - የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በጎ መልክተኞችበቀበሌያት ስልጠና መስጠት
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
የመጸዳጃ ቤትያላቸው ቤቶች በመቶኛ
Proportion households with latrine (any type)
67 %
√ - የግንዛቤ ዕጥረት -ህ/ ሰቡን ስለ ክትባት ጥቅም ማስተማር
-- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም
Timely continuous utilization
የመጸዳጃ ቤተቸውን ከእጅ መታጠብ ጋር እየተጠቀሙ
ያሉ ቤቶች በመቶኛProportion households
21 %
11
Page 12
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች ምንጭ (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
having continuous utilization of latrine with hand washing facility
ውጤታማና ጥራት ያለው አጠቃቀም
Effective quality coverage
የመጸዳጃ ቤተቸውን እጅን በሳሙና ከመታጠብ ጋር
እየተጠቀሙ ያሉ ቤቶች በመቶኛ
Proportion households having continuous utilization of latrine with hand washing facility and soap 13 %
1.2 Family neonatal care
Safe & Clean delivery
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ አቅርቦት
Availability essential commodities
የማዋለጃ መሳሪያዎች በበቂ ሁኔታ ያላቸው ጤና
ኬላዎች በመቶኛ% of HPs with sufficient stock of clean delivery kits 11%
√
በቂ ያልሆነ የመሃኒት እና ቁሳቁስ አቅርቦትድ -ወቅቱን የግብእት እና ሌሎች ቁሳቁሱች እንዲማሉ ማድረግ
የሰው ሃይል አቅርቦትAvailability of HR
ከሚያስፈልገው አንጻር’ በ ንፅህናን ጠብቆ
’ በሚሰጠው የማዋለድ አገልግሎት የሰለጠኑ
የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በመቶኛ
Proportion of HEWs Trained on clean & safe delivery in relation to need 41%
√
የሰለጠኑ የጤና ኤ/ ሽን ሰራተኞች እትረት - አስፈላጊዉን የጤና ኤ/ ሽን ሰራተኞች በሙያ ዘርፍ ማሰልጠን
ተደራሽነትAccessibility
ንፅህናን የጠበቀ’ የማዋለድ አገልግሎት የሚሰጡ ጤና ኬላዎች
ያላችው ቀበሌዎች በመቶኛ Proportion of kebeles with functional health post (delivery)
44%
12
Page 13
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች ምንጭ (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
በጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች የተሰጠ’ የማዋለድ አገልግሎት
% deliveries attended by HEWs 6%
√
የግንዛቤ አናሳነት - የግንዛቤ ማስጨበጫ ት/ ት መስጠት
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
’ ንፅህናን ጠብቆ ’ በሚሰጠው የማዋለድ አገልግሎት በሰለጠኑ
የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች የተሰጠ’ የማዋለድ አገልግሎት
% deliveries attended by HEWs Trained on clean & safe delivery 6%
ውጤታማና ጥራት ያለው አጠቃቀም
Effective quality coverage
ንፅህናን ጠብቆ ’ በሚሰጠው የማዋለድ አገልግሎት በሰለጠኑ
የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች የተሰጠ’ የማዋለድ አገልግሎት
ከደህረ ወሊድ አገልግሎት ጋር% deliveries attended by HEWs Trained on clean & safe delivery and visited for Post natal care 4%
1.3 Infant and child feeding
Exclusive Breastfeeding
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ አቅርቦት
Availability essential commodities
ቢያንስ አንድ ጊዜ ጡት ጠብተው የሚያውቁ ህፃናት
በመቶኛ% of children ever breastfed
99%
የሰው ሃይል አቅርቦትAvailability of HR
ከሚጠበቀው አንጻር የሚገኙ የጤና
ኤክስቴንሽን ሰራተኞችናየ1 ለ5 ትስስር
20 %
√
- በቂ ያልሆነ የጤና በጎ መልዕክ ተኞቸ በየቀበሌዉ መኖር
- በየቀበሌዉ በቂ የሆነ የጤና በጎ መል ዕክ ተኞቸን ማሰልጠን
13
Page 14
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች ምንጭ (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
% of HEW + CHDA in relation to need
ተደራሽነትAccessibility
ከሚጠበቀው አንጻር የሚገኙ የጤና
ኤክስቴንሽን ሰራተኞችናየ1 ለ5 ትስስር% of HEW + CHDA in relation to need 20 %
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
በተወለዱ በ1 ሰዓት ጊዜ ውስጥ የእናት
ጡት/አንጋር/ መጥባት የጀመሩ ሕፃናት በመቶኛ
% of children being put on the breast/ Colostrums fed within 1 hour of birth 45%
√
- የግንዛቤ እጥረት - ለእናቶች ስለ ጡት ማጥባት ጠቀሜ ግንዛቤመስጠት
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
እስከ አራት ወር እድሜያቸው ድረስ የእናት
ጡት ወተት ብቻ የተመገቡ ሕፃናት በመቶኛ
% of children exclusively breastfed for 4 months
64%
ውጤታማና ጥራት ያለው አጠቃቀም
Effective quality coverage
እስከ ስድስት ወር እድሜያቸው ድረስ የእናት
ጡት ወተት ብቻ የተመገቡ ሕፃናት በመቶኛ
% of children exclusively breastfed for 6 months 52%
1.4 Community Management Illnesses
14
Page 15
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች ምንጭ (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
Oral Rehydration Therapy
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ አቅርቦት
Availability essential commodities
ORS በበቂ ሁኔታ ያላቸው ጤና ኬላዎች በመቶኛ
% of HPs with no stock out of ORS
0%
√
በቂ ያልሆነ ግብአቶች ላሉት ጤና ጣቢያዎችና ጤና ኬላዎች መኖር
የግብዓት አቅርቦትን ማሟላት
የሰው ሃይል አቅርቦትAvailability of HR
ከሚጠበቀው አንጻር የሚገኙ የጤና
ኤክስቴንሽን ሰራተኞችናየ1 ለ5 ትስስርAvailability of HEWs + CHDAs in relation to need 20 %
√
- በቂ ያልሆነ የጤና በጎ መልዕክተኞች መኖር - ለጤን በጎ መልእከተኞች ስልጠና መስጠት
ተደራሽነትAccessibility
ከሚጠበቀው አንጻር የሚገኙ የጤና
ኤክስቴንሽን ሰራተኞችናየ1 ለ5 ትስስርAvailability of HEWs + CHDAs in relation to need 20%
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
ተቅማጥ ከያዛቸው እድሜያቸው ከ5 ዓመት
በታች የሆኑ ህፃናት ውስጥ በ ORT ወይም ቤት
ውስጥ በሚዘጋጅ ፈሳሽ የታከሙ በመቶኛ
% of children with Diarrhea treated with ORT or recommended home fluids (RHF) 30%
√
- የግንዛቤ እጥረት -ለህ/ ሰቡ ስለ ጠቀሜታዉ በቂ የሆነ የግንዛቤማስጨበጫ ት/ ት መስጠት
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
ተቅማጥ ከያዛቸው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ውስጥ በ ORT ወይም
ቤት ውስጥ በሚዘጋጅ ፈሳሽ ታክመው ብዙ
ፈሳሥና ምግብ የወሰዱበመቶኛ
26%
15
Page 16
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች ምንጭ (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
% of children with diarrhea cases continued feeding & more fluid for children >6 month
ውጤታማና ጥራት ያለው አጠቃቀም
Effective quality coverage
ተቅማጥ ከያዛቸው እድሜያቸው ከ5 ዓመት
በታች የሆኑ ህፃናት ውስጥ በባለሙያ ደረጃቸው
ተለይቶ የታከሙ በመቶኛ% of children with Diarrhea assessed/classified & managed 22%
ለ/ በደርሶ መልስ/ በጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሚሰጡ ህዝባዊ የጤና አገልግሎቶች/ Population oriented schedulable services/
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline
coverage)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
2.1 Preventive care for adolescents and adults
የቤተሰብዕቅድ
Family Planning
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ
አቅርቦትAvailability essential commodities
የወሊድ መከላከያ በበቂ ሁኔታ ያላቸው ጤና
ኬላዎች/ ጤና ጣቢያዎችበመቶኛ% HC/HP with no stock out of contraceptives 19%
√
- በቂ ያልሆነ የግብዐት አቅርቦት - የግብዓት አቅርቦቱን ለሁሉም የጤ/ ተቁዋማትማድረስ
የሰው ሃይልአቅርቦትAvailability of HR
ከሚያስፈልገው አንፃር የሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን
ሰራተኞችና ነርሶች በመቶኛAvailability of HEWs in
69%
16
Page 17
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline
coverage)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
relation to needተደራሽነትAccessibility
የወሊድ መከላከያ የሚሰጡ ጤና ኬላ/ ጤና ጣቢያ
ያላችው ቀበሌዎች በመቶኛ % Kebelles with access to HP providing FP services
17%
√
- በቁሳቁስ ያልተሟሉ የጤና ኬላዎች - ሁሉንም ጤና ኬላዎች በቁሳቁስና በግብአቶችማሟላት
- ወቅቱን የጠበቀ የግብአት ጥያቄ ማቅረብ
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ሽፋን
Contraceptive Acceptance Rate
30%
√
- በህብረተሰቡ ዘንድ የግንዛቤ እጥረት መኖሩ - የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት መስጠት
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ተቀባይነት
Contraceptive Prevalence Rate 27%
ውጤታማና ጥራት ያለው አጠቃቀም
Effective quality coverage
የመረጡትን ዘመናዊ የወሊድ መከላከያ ዘዴ
የሚጠቀሙ በወሊድ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ እናቶች በመቶኛ
% of Reproductive age women using any preferred modern method of contraceptives 27%
2.2 Preventive pregnancy care
ቅድመ ወሊድ ክትትል
አገልግሎትAntenatal Care
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ
አቅርቦትAvailability essential commodities
የቅድመ ወሊድ አገልግሎት የሚሆን ግብዐት (Iron
folic acid, TT etc.) በበቂ ሁኔታ ያላቸው ጤና
ኬላዎች/ ጤና ጣቢያዎችበመቶኛ% health centers/HP with sufficient stocks supplies for ANC (Iron folic acid, TT etc.)
17%
√
- በቂ ያልሆነ የግብአትና ቁሳቁስ አቅርቦት
- ወቅታዊነት ያለው የግብአት ጥያቄ ማቅረብናማሟላት
17
Page 18
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline
coverage)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
የሰው ሃይልአቅርቦትAvailability of HR
ከሚያስፈልገው አንፃር የሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን
ሰራተኞችና ነርሶች በመቶኛAvailability of nurses & HEWs in relation to need 69%
ተደራሽነትAccessibility
የቅድመ ወሊድ አገልግሎት የሚሰጥ ጤና ኬላ/ ጤና
ጣቢያ ያላችው ቀበሌዎች በመቶኛ
% Kebelles with access to Primary Health Facility providing ANC services 17%
√
- በቁሳቁስ ያልተሟሉ ጤና ኬላዎች - ጤና ኬላዎችን ባስፈላጊው ቁሳቁስ ማሟላት
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
ቢያንስ አንድ ጊዜ የቅድመ ወሊድ ክትትል ያገኙ
ነፍስጡር እናቶች መቶኛ% pregnant women who received ANC 1+ 62%
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
ቢያንስ ሦስት ጊዜ የቅድመ ወሊድ ክትትል ያገኙ
ነፍስጡር እናቶች መቶኛ% pregnant women who received ANC 3+
38%
√
- የግንዛቤ እጥረት - ለህብረተሰቡ የግንዘቤ ማስጨበጫ ትምህርት
መስጠት
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ውጤታማና ጥራት ያለው አጠቃቀም
Effective quality coverage
ቢያንስ አራት ጊዜ የቅድመ ወሊድ ክትትል ያገኙ
ነፍስጡር እናቶች መቶኛ% pregnant women who received ANC 4+ 38%
2.3 HIV/AIDS prevention and care
18
Page 19
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline
coverage)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
PMTCT (testing and counseling)
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ
አቅርቦትAvailability essential commodities
ኤች አይ ቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ
ለሚሰጠው አገልግሎት የሚሆን የምርመራ ግብዐትና ARV በበቂ
ሁኔታ ያላቸው ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ
% Health facilities with sufficient stocks of HIV test kits & ARV prophylaxis 0%
√
- በቂ ያልሆነ የቁሳቁስና የግብአት አቅርቦት
- ግብአቶችንና ሌሎች ቁሳቁሶችን በወቅቱ ማሟላት
የሰው ሃይልአቅርቦትAvailability of HR
ቢያንስ ሁለት በ PMTCT የሰለጠነ ባለሙያ ያላቸው
ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ% Health facilities with at least 2 PMTCT trained Health Professionals 67%
ተደራሽነትAccessibility
ከሚያስፈልገው አንፃር የ PMTCT አገልግሎት
የሚሰጡ ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ
% of Health Facilities providing PMTCT services in relation to need 0%
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
የ HIV የምክርና ምርመራ አገልግሎት ያገኙ ነፍሰጡር
እናቶች በመቶኛ% of pregnant women counseled and tested HIV in PMTCT 0%
√
- የግንዛቤ እጥረት
- የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቶችን መስጠት- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
HIV ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ መከላከያ
መድሀኒት የወሰዱ ነፍሰጡር እናቶች በመቶኛ
% of HIV+ pregnant women received prophylaxis
0%
19
Page 20
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline
coverage)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
ውጤታማና ጥራት ያለው አጠቃቀም
Effective quality coverage
ሙሉ በሙሉ መድሀኒት(PMTCT Complete prophylaxis) በመቶኛProportion of HIV positive deliveries with complete prophylaxis (ARV is complete when both the mother & the child took the drug 0%
2.4 Preventive infant & child care
Immunization
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ
አቅርቦትAvailability essential commodities
የክትባት አቅርቦት በበቂ ሁኔታ ያላቸው ጤና ኬላዎች
በመቶኛ% HPs with no stock out of vaccines and injection materials 6%
√
- በቂ ያልሆነ የግብአት አቅርቦት - ግብአቶችን ማሟላት
የሰው ሃይልአቅርቦትAvailability of HR
ከሚጠበቀው አንጻር የሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ሽፋን በመቶኛ
Availability of HEWs in relation to need 81%
ተደራሽነትAccessibility
የክትባት አገልግሎት የሚሰጥ ጤና ኬላ ያላችው ቀበሌዎች በመቶኛ
% Kebelle having access to routine EPI services 83%
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
የፔንታቫለንት 1 ሽፋንProportion of infants vaccinated for Penta-1
65%
√ - የግንዛቤ ዕጥረት - የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮቸን መፍጠር
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
የፔንታቫለንት 3 ሽፋን
Proportion of infants vaccinated for Penta-3 26%
√- ጠንካራ የሆነ የክትባት አገልግሎት አለመኖር
- የክትባት አገልግሎትን ማጠናከር
ውጤታማና ጥራት ክትባታቸውን ያጠናቀቁ 20%
20
Page 21
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators)
አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline
coverage)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
ያለው አጠቃቀምEffective quality coverage
ሕፃናት / fully immunized/ በመቶኛ
Proportion of infants fully immunized
3/ በግለሰብ ደረጃ በጤና ድርጅቶች የሚሰጥ የጤና አገልግሎት / Individual oriented clinical services/
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators) አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
3.1 Clinical primary level skilled maternal & neonatal care
21
Page 22
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators) አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
Skilled delivery care
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ
አቅርቦትAvailability essential commodities
በሰለጠነ ባለሙያ የሚሰጠውን የማዋለድ
አገልግሎት ለማከናወን የሚያስፈልግ ግብዐት በበቂ
ሁኔታ ያላቸው ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ
% of Health Centers with essential equipments and supplies for skilled delivery services 100%
የሰው ሃይልአቅርቦትAvailability of HR
ቢያንስ አንድ የሰለጠነ የማዋለድ አገልግሎት መስጠት የሚችል ባለሙያ
ያላቸው ጤና ጣቢያዎችበመቶኛ% of Health Centers staffed with at least one midwife/skilled delivery attendant 100%
ተደራሽነትAccessibility
ከሚያስፈልገው አንጻር የሰለጠነ የማዋለድ
አገልግሎት የሚሰጡ ጤና ጣቢያዎች ሽፋን
% of health centers providing skilled delivery per pop standard 100%
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
በሰለጠነ ባለሙያ የተሰጠ ክህሎት ያለው የማዋለድ አገልግት ሽፋን
% of deliveries assisted by Skilled attendant
20%
√
- የግንዛቤ እጥረት መኖሩ - የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
በ B-EmONC በሰለጠነ ባለሙያ የተሰጠ የድህረ
ወሊድ ክትትል ሽፋንProportion of mothers who received two follow up visits by skilled provider within one week
12%
√
- የግንዘቤ እጥረት - የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት መስጠት
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
22
Page 23
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators) አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
after delivery ውጤታማና ጥራት
ያለው አጠቃቀምEffective quality coverage
በ B-EmONC በሰለጠነ ባለሙያ የተሰጠ ክህሎት
ያለው የማዋለድ አገልግትሽፋን% deliveries assisted by skilled attendant trained on B-EmONC
0%
3.2 Management of Illnesses at Primary Clinical Level
Antibiotics for U5 pneumonia
የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ
አቅርቦትAvailability essential commodities
የሳንባ ምችለማከም የሚያስፈልግ መዱሀኒት
በበቂ ሁኔታ ያላቸው ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ
% HC with no stock out of essential drugs for pneumonia treatment 100%
የሰው ሃይል
አቅርቦትAvailability of HR
ቢያንስ ሁለት በ IMNCI የሰለጠነ ባለሙያ ያላቸው
ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ% HC with 2 Health professionals trained on IMNCI 100%
ተደራሽነትAccessibility
ከሚያስፈልገው አንፃር የ IMNCI አገልግሎት
የሚሰጡ ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ
Proportion of HC providing IMNCI services per pop standard 100%
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
ወደ ጤና ባለሙያ የተወሰዱ የሳንባ ህሙማን
በመቶኛ% Pneumonia cases taken for treatment to health care provider
45%
√
- የግንዛቤ እጥረት የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
- የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
23
Page 24
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators) አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
ወደ ጤና ባለሙያ ተወሰደው በመድሀኒት
የታከሙ የሳንባ ህሙማን በመቶኛ
% Pneumonia cases treated with antibiotics 45%
ውጤታማና ጥራት
ያለው አጠቃቀምEffective quality coverage
በ IMNCI በሰለጠነ ባለሙያ የታከሙ የሳንባ ህሙማን በመቶኛ
% Pneumonia cases treated by a skilled health worker trained in IMNCI 25%
TB የቁሳቁስ፤ መድሃኒት፤ መሳርያ
አቅርቦትAvailability essential commodities
ቲቢን ለማከም የሚያስፈልግ መዱሀኒት
በበቂ ሁኔታ ያላቸው ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ
Proportion of HC with no stock out of anti TB drugs & lab reagents 100%
የሰው ሃይልአቅርቦትAvailability of HR
ቢያንስ ሦስት በቲቢ ህክምና የሰለጠነ ባለሙያ
(OPDs, lab, pharmacy) ያላቸው ጤና ጣቢያዎች
በመቶኛProportion HCs with 3 ( OPDs, lab, pharmacy), Health professionals trained on TB case management 67%
√
- የሰለጠነ የፋርማሲ ባለሙ ያለመኖር - የባለሙያ ምደባና ስልጠና
ተደራሽነትAccessibility
ከሚያስፈልገው አንፃር የ DOTS አገልግሎት
የሚሰጡ ጤና ጣቢያዎች በመቶኛ
Proportion of HCs providing DOTS service 100%
አጠቃቀም - መጀመርያ ደረጃ
Initial utilization
የቲቢ በሽታን የማግኘት ሽፋን (TB case detection
rate)
33% - የግንዛቤ እጥረት - የግንዛቤ ማስጫበጫ መድረኮችን መፍጠር
- የህብረተሰብ ንቅናቄ ማካሄድ
24
Page 25
አመላካች መለኪያ
(Sub packages/ tracer
intervention)
ማነቆ መገለጫዎች (Bottleneck
determinants)
መለኪያዎች (Indicators) አሁን ያለበት ደረጃ
(Baseline coverage
)
ማነቆ (Bottle-
neck)
የማነቆዎች (Possible causes) የመፍትሄ ሃሳቦች (Proposed operational solutions)
Proportion of TB cases detected √ - የሞዴል ቤተሰብ ማፍራት
ቀጣይነት ያለው አጠቃቀም Timely
continuous utilization
የቲቢ ህክምና ያጠናቀቁ ወይም ሙሉ በሙሉ
የተፈወሱ የቲቢ ህሙማንሽፋን(Treatment success rate) 62%
ውጤታማና ጥራት ያለው አጠቃቀም
Effective quality coverage
የቲቢ ህክምና ጨርሰው ሙሉ በሙሉ የተፈወሱ የቲቢ ህሙማን ሽፋን
(TB Cure rate) 46%
25
Page 26
የዋና ዋና ማነቆዎች ግራፍ (Bottleneck Graph): 1. Family oriented community based services
26
Page 27
2. Population oriented schedulable services
27
Page 28
3. Individual oriented clinical care
28
Page 30
4.2. የ2005 በጀት ዓመት መለኪያዎችና ግቦች(PERFORMANCE MEASURE FOR EFY 2005)
ተ.ቁ.
S.N.
ስትራተጂክ ዓላማና መለኪያ
(Strategic Objectives & Performance Measures)
የ2004 አፈፃፀም(Baseline
in %)
የ2005 ዕቅድ(EFY 2005 Plan)
Remarkማግኘት የሚገባቸው
(Eligible in #)
ግብ (Target)በቁጥር (In #)
%
30
Page 31
4. ስትራተጂክ እርምጃዎች (STRATEGIC INITIATIVES)
ተ.ቁ.S.N
ስትራተጂክ ዓላማዎችና ስትራተጂክ እርምጃዎች (Strategic Objectives & Strategic Initiatives)
መለኪያUnit
ብዛትQt
ሩብ ዓመትQuarter
1
ሩብ ዓመት
Quarter2
ሩብ ዓመት
Quarter3
ሩብ ዓመት
Quarter4
31
Page 32
5. የ2005 በጀት ዓመት በጀት (BUDGET for the EFY 2005):ሰንጠረዥ1: በመንግስት የወጪ ርእስ (Estimated Budget by Government Chart of Account)
Budget by item of expenditure
በ2004 ከመንግስትና
ከዕርዳታ የተገኘ በጀት
Allocated Budget from Gov & Aid-
2004(A)
ለ2005 የሚያስፈልገው
ተጨማሪ በጀትIncremental
Budget for EFY 2005(B)
ለ2005 የሚያስፈልገው አጠቃላይ
በጀት Total Required
Budget For EFY 2005(C=A+B)
በ 2005 ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው በጀት
Expected Budgetየበጀት ክፍተት Resourc
e Gap
(G=C-F)
ከመንግስት
Gov’t
(D)
ከዕርዳታ Aid
(E)
ድምር Total
(F=D+E)
6100 Personnel services
6110 Personnel emolument
6111 Salary for permanent staff
6113 Wages for contract staff
6114 Wages to casual staff6116 Miscellaneous payments to
staff
6120 Allowances/benefits 6121 Allowances to permanent
workers
6130 Pension contribution6131 Gov't contribution to
Permanent staff Pension
6200 Goods & Services
6210 Goods and supplies
6211 Uniforms, clothing, Bedding
6212 Office supplies
6213 Printing
6214 Medical Supplies & Drugs
6215 Educational supplies
6216 Food
6217 Fuel And lubricants
6218 Other materials & supplies
6219 Miscellaneous equipment6230 Travelling & official
entertainment Services
6231 Perdium
6232 Transport Fees
6233 Official Entertainment
6240 Maintenance & repair Services6241 Maintenance and repair of
vehicles & other transport6243 Maintenance and repair of
plant ,and machinery & equipment 6244 Maintenance and repair of
buildings Furnishing & fixtures6245 Maintenance and repair of
infrastructure
6250 Contracted service 6251 Contracted professional
services
6252 Rent
32
Page 33
Budget by item of expenditure
በ2004 ከመንግስትና
ከዕርዳታ የተገኘ በጀት
Allocated Budget from Gov & Aid-
2004(A)
ለ2005 የሚያስፈልገው
ተጨማሪ በጀትIncremental
Budget for EFY 2005(B)
ለ2005 የሚያስፈልገው አጠቃላይ
በጀት Total Required
Budget For EFY 2005(C=A+B)
በ 2005 ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው በጀት
Expected Budget
የበጀት ክፍተት Resourc
e Gap
(G=C-F)
ከመንግስት
Gov’t
(D)
ከዕርዳታ Aid
(E)
ድምር Total
(F=D+E)
6253 Advertising
6254 Insurance
6255 Freight
6256 fees and charges
6257 Electricity charges
6258 Telecommunication charges
6259 Water and other utilities
6270 Training services
6271 Local training
6272 External training6280 stocks of Emergency and
strategic goods
6283 Other stocks
6300 Fixed Assets & Construction
6310 Fixed Assets6311 Purchase of vehicles and
other vehicular transport6313 Purchase of Plant,
machinery and equipment6314 Purchase of
Buildings,furnishing and fixtures6315 Purchase of livestock and
transport animals
6320 Construction
6321 Pre-construction activities6322 Construction buildings-
residencial6323 Construction buildings non-
residencial6324 Construction of
Infrastructure
6326 Supervision of work
6400 Other Payments6410 Subsidies, Investments and
grant Payments
6413 Government Investment
6415 Contingency6416 Compensation to individuals
and institutions6417 Grant and gratitudes to
individuals
6419 Miscellaneous Payments
6430 Debt Payments
Others
አጠቃላይ ድምር (TOTAL)
33
Page 34
ሰንጠረዥ2: በ HSDP IV ስትራተጂክ ዓላማዎች (Estimated Budget for EFY 2005 by HSDP IV Strategic Objectives)ተ.ቁ.
S.N.
HSDP IV ስትራተጂክ ዓላማዎች (HSDP IV Strategic Objectives)
2004 ከመንግስትና
ከዕርዳታ የተገኘ በጀት
Allocated Budget from Gov & Aid
(A)
2005 የሚያስፈልገ ው ተጨማሪ በጀትIncremental
Budget for EFY 2005 (B)
2005 የሚያስፈልገው
አጠቃላይ በጀትTotal Required
Budget(C=A+B)
በ2005 ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው በጀት
Expected Budget
የበጀት ክፍተት
Resource Gap
(G=C-F)
ከመንግስትGov’t
(D)
ከዕርዳታ Aid
(E)
ድምር Total
(F=D+E)
1 ¾Ö?“ ›ÑMÓKAƒ }Å^i’ƒ ThhM Improve Access to Health Services
1.1 ¾ እ“„‹፤“ ¾¨×„‹ Ö?“ ThhMMaternal, Neonatal & Adolescent Health
1.2 ¾I铃 Ö?“ ThhMChild Health
1.3 ¾e`¯} UÓw ›ÑMÓKAƒNutrition
1.4 የሀይጅንና አካባቢ ጤና አገልግሎትን ማሻሻልHygiene and Environmental Health
1.5 ተላላፊ ui �‹ SŸLŸM“ Sq×Ö`Prevention & Control of Comm. Diseases
1.5.1
›?‹ ›Ã y= ›?Ée SŸLŸM“ Sq×Ö`HIV/AIDs Prevention & Control
1.5.2
+u=“YÒÅ« ui �‹ SŸLŸM“ Sq×Ö`TB & Leprosy Prevention & Control
1.5.3
¾¨v ugq SŸLŸM“ Sq×Ö`Malaria Prevention & Control
2 ¾TQu[cu< vKu?ƒ’ƒ“ }’di’ƒ” ThhMImprove community ownership
3 ¾Ö?“ ›ÑMÓKAƒ ›c×Ø Ø^ƒ” ThhMImprove quality of health services
4 ¾É”Ñ}— ክስተቶች Ö?“ ›ÑMÓKAƒ ዝግጁነትና ምላሽ ›c×Ø Improve Public Health Emergency Preparedness and Reponses
5 ¾SÉH’>ƒ“ ¾I¡U“ SÑMÑÁ Sd]Á‹” ›p`xƒ ThhM Pharmaceutical Supply and Services
6 ¾Ö?“ lØØ` Y`¯ƒ ThhMImprove regulatory system
7 uS[Í Là ¾}Sc[} ¾¨<d’@ ›c×Ø፤ በ p”Ïq© ›W^` ThhMEvidence-based decision making: harmonization & alignment
8 ¾Ö?“ SW[} MTƒ ›ÑMÓKA„‹” ThhMImprove Health Infrastructure
9 ¾c¨< Gwƒ MTƒ“ ¾›S^` wnƒ ThhMImprove Human Capital and Leadership
34
Page 35
ተ.ቁ.
S.N.
HSDP IV ስትራተጂክ ዓላማዎች (HSDP IV Strategic Objectives)
2004 ከመንግስትና
ከዕርዳታ የተገኘ በጀት
Allocated Budget from Gov & Aid
(A)
2005 የሚያስፈልገ ው ተጨማሪ በጀትIncremental
Budget for EFY 2005 (B)
2005 የሚያስፈልገው
አጠቃላይ በጀትTotal Required
Budget(C=A+B)
በ2005 ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው በጀት
Expected Budget
የበጀት ክፍተት
Resource Gap
(G=C-F)
ከመንግስትGov’t
(D)
ከዕርዳታ Aid
(E)
ድምር Total
(F=D+E)
አጠቃላይ ድምር (TOTAL)
35
Page 36
7. ማጠቃለያ (CONCLUSION):
1. Number of Woreda planning team (people participated in the annual planning):
From WorHO: From WoFED: Others:
2. Name of Woreda planning team leader: Position:
3. Name of mentors:
36