Top Banner
20

የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

Mar 14, 2020

Download

Documents

dariahiddleston
Welcome message from author
This document is posted to help you gain knowledge. Please leave a comment to let me know what you think about it! Share it to your friends and learn new things together.
Transcript
Page 1: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር
Page 2: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

የሰብል ዝርያዎቻችን ጤፍ ጤፍ በIትዮጵያ ውስጥ ለምግብነት ከሚውሉ የሰብል Aይነቶች ውስጥ በዋነኛነት ይጠቀሳል፡፡ ጤፍ በሳይንሳዊ ስያሜው ኤራግሮስቲስ ከሚባል ጂነስ ዘር ሀረግ የሚመደብ ነው፡፡ በኤሮግስሮቲስ ጂነስ የዘር ሀረግ ውስጥ ወደ 350 የሚሆኑ የሳር ዝርያዎች ያሉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ጤፍ ለሰው ምግብነት Eየዋለ ያለ ብቸኛው ዝርያ ሲሆን Eርሱም ለIትዮጵያ ሀገር በቀል ነው፡፡ Eስካሁን ባለ በጥናት የተደገፈ መረጃም ከ 10 የተለያዩ ስነ ምህዳሮች የተሰበሰቡ 1000 ናሙናዎች ውስጥ ወደ 116 የሚሆኑ የጤፍ Aይነቴዎች Eንዳሉ ተረጋግጧል፡፡ ጤፍ በIትዮጵያ ለምግብነት መመረት የጀመረው ከ4000-1000 ዓ.ዓ ባለው ጊዜ ውስጥ Eንደሆነ ይታመናል፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮም በሀገሪቱ ውስጥ ስርጭቱ Eየሰፋ መጥቶ በAሁኑ ጊዜ ከባህር ጠለል በላይ ከ800-3200 ሜትር ከፍታ ባላቸው Aካባቢዎች ሁሉ በስፋት የሚመረት ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ Aስቸጋሪ የሚባሉ የAየር ሁኔታዎችን ተቋቁሞና ከሚበቅልበት Aፈር Aይነት ጋር ተስማምቶ የሚመረት መሆኑና ከተመረተም በኃላ ሳይበላሽ ወይም በተባይ ሳይጠቃ ለረጅም ጊዜ በክምችት ሊቆይ የሚችል የሰብል Aይነት

Page 3: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

መሆኑ በAብዛኛው Aርሶ Aደር ይመጣል፡፡ የጤፍ የምግብነት ይዘትም ከፍተኛና ተፈላጊ መሆኑ በምግብ ጥናት ባለሙያዎች በተደጋጋሚ የተረጋገጠ ጉዳይ ሆኗል፡፡ በሀገራችን በየEለቱ በAብዛኛው የሀገሪቱ Aካባቢዎች ሰዎች የሚመገቡት Eንጀራ በAብዛኛው የሚሠራው ከጤፍ ነው፡፡ Aንድ የጤፍ Eንጀራ በርካታ የምግብ ንጥረ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ በሳይንሳዊ Aጠራሩ ፕሮቲን፣ ካርቦሃይድሬት፣ ሰብ፣ ቫይታሚን ኤ Eና ሲ፣ ታያሚን፣ ራቦ ፍላቪን፣ ኒያሲን፣ ካልሲየም፣ ክሎራይደ፣ ክሮሚየም፣ ኮፐር፣ Aይረን (ብረት) ፣ ማግኒዝየም፣ ማንጋኒዝ፣ ፎስፈረስ፣ ፖታሲየም፣ ሶዲየም፣ ዚንክ፣ ስምንቱ በጣም ተፈላጊ Aሚኖ Aሲዶች (ማለትም ሲስቲን፣ Aይሶሊዮስን፣ ሊዮሲን፣ ሜቶኒን፣ ኒላላናይን፣ ቲሪዮናይን፣ ትራይፓቶፍን፣ ትራዮሲን Eና ቫላይን) በጤፍ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ይህም በመሆኑ በጤፍ ውስጥ የማይገኝ የምግብ ንጥረ ነገር Aይነት የለም ቢባል መጋነን Aይሆንም፡፡ ከዚህም ሌላ በጤፍ ውስጥ የሚገኘው ፕሮቲን በቀላሉ የሚልም በመሆኑ ምግቡ በቀላሉ ከሰውነት የሚዋሀድ Eንዲሆን ያደርገዋል፡፡ በሌላ በኩል ጤፍ ግሎቲን የሚባለውን ንጥረ ነገር በውስጡ ያልያዘ በመሆኑ ግሉቲን Aለርጂ ለሆነ ሰው ጤፍ ተስማሚ Eንደሆነ ተረጋግጧል፡፡ ይህ ሁኔታም ጤፍ በAሁኑ ጊዜ በAለም Aቀፍ ደረጃ ለምግብነት የሚፈለግ ሰብል Eንዲሆን Aድርጎታል፡፡ ጤፍን ከተለያዩ የምግብ Aይነቶች በተጨማሪ በሚጠጣ መልኩም Aዘጋጅቶ መጠቀም የሚቻል ቢሆንም በAብዛኛው የሚመረጠው በEንጀራ መልክ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው ነው፡፡ Eንጀራን ከሌሎች የሰብል Aይነቶች ለምሳሌ ከማሽላ፣ ስንዴ፣ ወይም ገብስ ማዘጋጅት የሚቻል ቢሆንም Eነዚህ የሰብል Aይነቶች በባህሪያቸው Eርጥበት ይዘው የማያቆዩ በመሆኑና ከነሱ የሚዘጋጀው Eንጀራም በፍጥነት የመድረቅ ፀባይ ስላለው ተመራጭነታቸውን ዝቅ ያደርገዋል፡፡ የጤፍ Eንጀራ ግን

Page 4: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

ልስላሴውን Eንደጠበቀ ለቀናት የመቆየት ባህሪው ከሁሉ ተመራጭ ያደርገዋል፡፡ Iትዮጵያ በAመት ከምታመርታቸው የሰብል ምርቶች ጤፍ ቢያንስ Aንድ Aራተኛውን Aንደሚሸፍን ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ስንዴ ስንዴ ትሪቲከም በመባል ከሚታወቀው ጂነስ የዘር ሀረግ ይመደባል፡፡ በAለም Aቀፍ ደረጃ 20 የስንዴ Aይነቶች Eንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ሰባቱ በIትዮጵያ ይገኛሉ፡፡ Iትዮጵያ በተለይም በፓስታና ማካሮኒ ስንዴ የተለያይነት መገኛ (center of diversity) በመሆን የመጀመሪያውን ተርታ Eንደያዘች በዓለም ዓቀፍ ሳይንቲስቶች ታምኖበታል፡፡ ስንዴ በ10,000 ዓ.ዓ ውስጥ በመካከለኛው ምስራቅ ይመረት Eንደነበረ የታሪክ መዛግብት ያመለክታሉ፡፡ ወደ Iትዮጵያ የገባውም ከ5000 ዓመታት በፊት Eንደሆነ ይታመናል፡፡ ስንዴ ወደ Iትዮጵያ ከመጣ በኃላ ግን ቀድሞ ከነበረባቸው Aካባቢዎች የበለጠ ተለያይነት የፈጠረ በመሆኑ በAሁኑ ጊዜ በIትዮያ የሚገኙ በሌሎች ሀገሮች ግን የሌሉ የስንዴ Aይነቶች Eንዳሉም በጥናት ተረጋግጧል፡፡ ስንዴ በባህሪው በተለያዩ የAየር ሁኔታዎች ውስጥ ሊበቅል የሚችል ሰብል በመሆኑ በAለም Aቀፍ ደረጃ በምግብነቱ ይታወቃል፡፡ በሀገራችን የሚገኙ የስንዴ ዘሮች ከባህር ጠለል በላይ ከ1500-3000 ሜትር ድረስ ከፍታ ባላቸው Aካባቢዎች ሊመረቱ ይችላሉ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የAርሶ Aደር

Page 5: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

ዝርያ የስንዴ ዝርያዎቹ የሰብል በሽታና ተባይ የመቋቋም ባህሪያቸው ከፍተኛ በመሆኑ በበርካታ Aርሶ Aደሮች ዘንድ ተፈላጊ ናቸው፡፡ በመሆኑም ስንዴ ከሞላ ጎደል በሁሉም የሀገሪቱ Aርሶ Aደር Aካባቢዎች ይመረታል ማለት ይቻላል፡፡

በስንዴ ውስጥ በርካታ የምግብ ንጥረ ነገሮች የሚገኙ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ፕሮቲን፣ ስብ፣ ካርቦሀይድሬት፣ Aይረን(ብረት) በዋነኛነት ይጠቀሳሉ፡፡ ስንዴ ለተያዩ የምግብ Aይነቶች ማዘጋጃ ከሚሆኑ የሰብል Aይነቶች ዋነኛው ነው፡፡ በዳቦ፣ ገንፎ፣ Eንጀራ፣ ጨጨብሳ፣ ቂጣ፣ መልክ ተዘጋጅቶ ለምግብነት የሚውል ሲሆን ቦርዴ፣ ጠላ፣ Aረቄ የመሳሰሉት የመጠጥ Aይነቶችም በባህላዊ መንገድ ከስንዴ ይዘጋጃሉ፡፡ በሀገራችን ውስጥ በየAመቱ በሰብል ከሚሸፈነው ጠቅላላ መሬት ከAንድ ሚሊዮን ሄክታር በላይ በስንዴ የሚሸፈን መሆኑ ታውቋል፡፡

Page 6: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

ገብስ በAለም ላይ ብዙ ዓይነት የገብስ ዝርያዎች ያሉ ቢሆንም በሀገራችን የሚገኘው የገብስ Aይነት Aንድ ሲሆን Eሱም በሳይንሳዊ Aጠራሩ ሀርዲየም ቩልጋሪ የሚባለው ነው፡፡ ይሁን Eንጂ የዚህ የገብስ ዝርያ ስር የሚካተቱ ወደ 200 የገብስ የAይነቴዎች በሀገራችን Eንዳሉ ይታወቃል፡፡ ለነዚህ በርካታ ዓይነቴዎች መገኘት ምክንያት የሆነውም የገበሬው የዘር

Aመራረጥና የሀገራችን ስነምህዳር ተለያይነት ተዳምሮ ነው። Eነዚህ የገብስ Aይነቶች በሀገራችን መመረት ከመጀመሩ ወደ 10 ሺ ዓመታት Eንደተቆጠሩ ይገመታል፡፡ በሀገራችን ያሉ የገብስ Aይነቶች የሚገኙት ከባህር ጠለል በላይ ከ1000-3000 ሜትር በሆኑ Aካባቢዎች ሁሉ በስፋት ይመረታሉ፡፡ ገብስ ከፍተኛ ለምነት ባላቸውም ሆነ ለምነቱ Aነስተኛ በሆነም Aካባቢዎች ይበቅላል፡፡ Aስቸጋሪ የAየር ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ምርት በመስጠት ከጤፍ ቀጥሎ ገብስ በሁለተኛ ደረጃ የሚጠቀስ ሰብል ነው፡፡ በዚህም ምክንያት የሀገራችን Aርሶ Aደሮች የAየሩ ሁኔታ ጥሩ

Page 7: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

በማይሆንበት ጊዜ ከሌሎች ሰብሎች ይልቅ ገብስ መዝራት ይመርጣሉ፡፡ የምግብ ጠቀሜታውን ያየን Eንደሆነም ገብስ Eንደ ካርቦሀይድሬት፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣ ሪቦፍላቪን፣ ናያሲን፣ ቫይታሚ ቢ6 Eና ቢ9፣ ፓታሺየም፣ ማግኒዚያም Eና ፎስፈረስ የመሳሰሉ ጠቃሚ የምግብ ንጥረ ነገሮች Eንዳሉት በሳይንስ ተረጋግጧል፡፡ የቅርብ ጊዜ ጥናቶች Eንደሚያመለክቱት ደግሞ ገብስ በሰውነት ውስጥ የሚገኘውን የምግብ ስኳር መጠን የመቆጣጠር ባህሪ Aለው። ሀገራችን Iትዮጵያ ገብስ ከጤፍ፣ በቆሎ፣ ስንዴና ማሽላ ቀጥሎ በስፋት የሚመረት ሰብል Eንደሆነ ይታወቃል፡፡ Iትዮጵያ በAለም በገብስ Aምራችነት ከሚታወቁ 10 ሀገራት ተርታ ትመደባለች፡፡ በሀገራችን በስፋት ከሚመረቱ የገብስ Aይነቶች ውስጥም ለቢራ ጠመቃ ግብAትነት የሚውለው የቢራ ገብስ Aንዱ ሲሆን ይኸም በተነፃፃሪነት የተሻለ ዋጋ በማውጣት ለAርሶ Aደሩ የሚያስገኘው Iኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ከፍተኛ Eንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከዚህም ሌላ ገብስ በሀገራችን Eንደ ገንፎ፣ ቅንጬ፣ ቆሎ፣ በሶ ዳቦ፣ ቂጣ፣ Eና ጭኮ ለመሳሰሉ የምግብ Aይነቶች Eንዲሁም ለጠላ በስፋት የሚያገለግል መሆኑ ይታወቃል፡፡ ገብስ በሀገራችን ለAጥንት ስብራት በፈዋሽ መድሃኒትነቱም ይታወቃል፡፡ በነዚህ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ገብስ በሀገራችን “የEህል ንጉስ” Eየተባለም ይጠራል፡፡

Page 8: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

ማሽላ ማሽላ መገኛው Iትዮጵያ የሆነ የEህል ዘር Eንደሆነ ይታመናል፡፡ በዚህም ሳቢያ የሀገራችን ደጋማ Aካባቢዎች ማሽላ ለመጀመሪያ ጊዜ የለማባቸው Aካባቢዎች Eንደነበሩ መዘግብት ይገልጻሉ፡፡ ማሽላ በAሁኑ ጊዜ በሎሎች ሀገራትም በሠፊው የሚመረት ሲሆን መነሻው ግን Aፍሪካ በተለይም Iትዮጵያ የምትገኝበት Aካባቢ የሆው ምስራቅ Aፍሪካ Eንደሆነ ይታመናል፡፡ ማሽላን በ17ኛው ክ/ዘመን መጀመሪያ Aካባቢ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ Aሜሪካ የወሰዱትም ከAፍሪካ ወደ Aሜሪካ በባርነት የተወሰዱ Aፍሪካውያን Eንደሆኑ የታሪክ መዛግብት ያመለክታሉ፡፡ በሀገራችን ቆላማና ወይና ደጋ Aካባቢዎች ማሽላ በሰፊው የሚመረት ሰብል ነው፡፡ ማሽላ ድርቅንና ከፍተኛ ሙቀትን በመቋቋም ችሎታውም በሀገራችን Aርሶ Aደሮች ዘንድ ተወዳጅ የሰብል Aይነት ነው፡፡ ይኸም የሚሆነው ማሽላ በተፈጥሮው በርካታ ሥሮችና ቀጫጭን ቅጠሎች ያሉትና Eርጥበትን የመያዝ Aቅሙ ከፍተኛ በመሆኑ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ማሽላ ተፎካካሪ የAረም Aይነቶችን ተቋቁሞ የማደግ ሃይሉ ከፍተኛ በመሆኑ ነው፡፡ ማሽላ ከተዘራበት ጊዜ ጀምሮ ምርቱ Eስከሚሰበሰብበት ጊዜ ድረስ ከ120-210 ቀናት ይፈጅበታል፡፡ ማሽላ በሀገራችን ባለው ተለያይነትም ይታወቃል፡፡ ይኸም የሆነበት ምክንያት በሀገራችን የሚገኙ የማሽላ Aይነቶች Aገዳቸው ረጃጅም ስለሆነና Aንዱ Aይነት

Page 9: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

ከሌላው ጋር በንፋስ፣ ነፍሳትና በAEዋፋት Aማካኝነት ተዳቅለው ሌላ Aይነት የመፍጠር Eድላቸው ከፍተኛ በመሆኑ ነው፡፡ ማሽላ በሀገራችን በስፋት ለምግብነት ከሚውሉ ሰብሎች Aንዱ ነው፡፡ ከማሽላ Eንደ Eንጀራ፣ ቂጣ፣ ገንፎ፣ ንፍሮ የመሳሰሉት የምግብ Aይነቶች የሚዘጋጁ ሲሆን የምግብ ንጥረ ነገር ይዘቱም በካርቦሀይድሬት፣ ቫይታሚን፣ ፕሮቲንና ሚኒራል የበለፀገ Eንደሆነ ይታወቃል፡፡ Eንደ ጠላና Aረቄ የመሳሰሉ ባህላዊ መጠጦችም ከማሽላ ይዘጋጃሉ፡፡ ሀገራችን በAለም ደረጃ በስፋት ማሽላን ከሚያመርቱ 10 ሀገራት ተርታ ትመደባለች፡፡ ምስር ምስር ከጥራጥሬ የሰብል Aይነቶች የሚመደብ የሰብል Aይነት ነው፡፡ ምስር ከ13ሺ Aመታት በፊት በመካከለኛው ምስራቅና በAፍሪካ ለምግብነት Eየዋለ Eንደሆነ የታሪክ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ምስር በAብዛኛው በደጋማው የሀገራችን ክፍል የሚመረት ቢሆንም ከሞላ ጎደል በሁሉም የሀገራችን Aካባቢዎች በምግብነት ይታወቃል፡፡ ምስር ከሌሎች ሰብሎች ጋር ሲነፃፀር በደረቅ የAየር ሁኔታና ጠፍ መሬት ላይ ሊመረት መቻሉ፣ በዝናብ Aጠር የAየር ንብረትና ለምነት በሌላቸው የAፈር Aይነቶች ላይ ለማምረት ተመራጭ ሰብል ነው፡፡ በዚህም ሳቢያ የዝናብ ሁኔታው ጥሩ ባልሆነባቸው የምርት ወቅቶች Eንደ Aማራጭ ሰብል ያገለግላል። ምስር ናይትሮጅን የተባለውን ለAፈር ለምነት Aስፈላጊ የሆነ Aየር በስሩ የመያዝ ባህሪ ስላለው የሀገራችን Aርሶ Aደሮች የAፈር ለምነትን ለመጠበቅ ምስርን ከሌላ የሰብል Aይነቶች ጋር በማፈራረቅ ይጠቀሙበታል፡፡ በሀገራችን የሚመረቱ የምስር Aይነቶች በመጠን በቅርፅና በቀለም ተለያይነታቸው ይታወቃሉ፡፡ በመጠን ትንንሽ፣ መካከልኛና ትላልቅ ፍሬ ያላቸው፣ በቅርጽ ድቡልቡል፣ ሞላላ፣

Page 10: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

 

ክብ Eንዲሁም በቀለም ቡናማ፣ ዳለቻ፣ ጥቁር፣ ቀይ የምስር ዓይነቶች Aሉ። ምስር ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ካላቸው ሰብሎች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ በመሆኑ Eንደ ስጋና Eንቁላል የመሳሰሉትን የEንሰሳት ውጤቶች የሚተካ ምግብ Eደሆነ ይጠቀሳል፡፡ በዘህም ሳቢያ የEንሰሳት ውጤቶች በማይበሉባቸው የOርቶዶክስ ክርስትያን የፆም ወቅቶች ተፈላጊ ምግብ ነው፡፡ በሀገራችን በተለይ በፃም ወቅት ቀይና Aልጫ የምስር ወጥ በጣም ተፈላጊ የምግብ ኣይነቶች ናቸው፡፡ የምስር ፍሬ በድፍኑም ሆነ ተከክቶ ለወጥ ግብAት የሚውል መሆኑም ተፈላጊነቱ የጎላ ነው፡፡ ከዚህም ሌላ ምስር Eንደ ሾርባ የመሳሰሉ በፈሳሽ መልክ የሚቀርቡ የምግብ Aይነቶችን ለማዘጋጅት Eጅግ ተመራጭ ነው፡፡ ኑግ ኑግ ከቅባት የEህል ዘሮች ይመደባል፡፡ Eርሱም የIትዮጵያ ሀገር በቀል ሰብሎች ከሆኑት Aንዱ ነው፡፡ ሰብሉ መጀመሪያ መመረት የጀመረው በሀገሪቱ ደጋማ Aካባቢዎች ሲሆን ወደተቀሩት የሀገሪቱ Aካባቢዎች ሊስፋፋ ችሏል፡፡

Page 11: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

10 

 

ኑግ ከ500-3000 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ ከፍታ በሆኑ Aካባቢዎች ሊመረት ይችላል፡፡ ኑግ የAሸዋማነት ባህሪ ያለው Eስካልሆነ ድረስ በማንኛውም የAፈር Aይነት ላይ ሊመረት የሚችል የሰብል Aይነት ነው፡፡ ውሃ በሚያዝሉም ሆነ በቀላሉ በሚደርቁ የAፈር Aይቶች ላይ የሚበቅል ሲሆን ድርቅን የመቋቋም ሀይሉም ከፍተኛ ከሚባሉ ተርታ የሚመደብ ነው፡፡ ኑግ የምግብ ዘይት ለማምረት ተፈላጊ ከሆኑ የቅባት Eህሎች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል የኑግ ዘይትም ከሎሎች የዘይት Aይነቶች የበለጠ ተፈላጊ ነው በዚህም ሳቢያ ሰብሉን በሚያመርቱ Aካባቢዎች የገበያ ዋጋው ከፍተኛ በመሆኑ Iኮኖሚያዊ ጠቀሜታው የጎላ ነው፡፡ በውጭ ገበያ ለIትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ከሚታወቁ የቅባት Eህሎች ኑግ Aንዱ ነው። ቡና ቡና ከዛፍ ተክሎች ይመደባል፡፡ በAለማችን ላይ ኮፊ ሮቡስታና ኮፊ Aረቢካ በመባል የሚታወቁ ሁለት የቡና ዝርያዎች ያሉ ሲሆን በጣEሙም ሆነ Aነቃቂነቱ በጣም ተፈላጊ የሆነው የኮፊ Aረቢካ መገኛ Iትዮጵያ Eንደሆነች ይታወቃል፡፡ ከIትዮጵያ Aሁን ከፋ Eየተባለ በሚታወቀው Aካባቢ የቡና Aነቃቂነት የፍየል Eረኛ በነበረው ካልዲ በተባለ Eረኛ Eንደተገኘ የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ የEንግሊዝኛው ኮፊ የሚለው የቡና Aጠራርም ከመገኛው ከፋ ጋር የተያያዘ ሳይሆን Eንደማይቀር ይታመናል፡፡ በAጠቃላይ የቡና መነሻ Iትዮጵያ ሆኖ ከIትዮጵያ ወደ Aረቢያ፣ ቱርክ፣ Aውሮፓና ደቡብ Aሜሪካ Eንደተሰራጨ ይታወቃል፡፡ ኮፊ Aረቢካ የተባው የIትዮጵያ ብቸኛ ዝርያ በሀገሪቱ ምEራብ፣ ደቡብና ምስራቅ Aካባቢዎች በስፋት ይመረታል፡፡

Page 12: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

11 

 

ቡናን ለAነቃቂነቱ መጠቀም የተጀመረው ቅጠሉን Aፍልቶ በመጠጣት ነበር፡፡ የቡና ፍሬን ለቅሞ፣ Aድርቆ፣ ቆልቶና ፈጭቶ በመጠጣት የበለጠ ጣEምና Eርካታ Eንደሚገኝ የታወቀው ከ13ኛው ክ/ዘ ጅምሮ Aንደሆነ ይታመናል፡፡ EንደየAካባቢው የAየር ሁኔታና የAፈር Aይነት Eንዲሁም የቡና ዝርያ የተለያዩ የቡና Aይነቶች በሀገራችን ይገኛሉ፡፡ የተለያዩ የቡና Aይነቶች በጣEም፣ በሽታ፣ በፍሬዎቹ መጠንና ቅርፅ ይለያሉ፡፡ በAሁኑ ጊዜ በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሠዎች በAለም ዙሪያ ቡናን ከድብርት ለመዳንና ለመነቃቃት Aንዲሁም ለተለያዩ ማህበራዊ ግንኙነቶች ማዋዣነት ይጠቀሙበታል፡፡ የቡና ተፈላጊነትም ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ Eያደገ መጥቷል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በቀን Eስከ ስድስት ሲኒ ቡና የሚጠጡ ሰዎች ፐሮስቴት ካንሰር በተባው የካንሰር በሽታ የመጠቃትና Eንዲሁም በAልዛይመር፣ የልብ፣ የስኳር Eና የጉበት በሽታ የመያዝ Eድላቸው Eንደሚቀንስ የምርምር ውጤቶች ያመለክታሉ፡፡ Iትዮጵያ በAለም Aቀፍ ደረጃ በጣEሙ ተመራጭ የሆነውን ኮፊ Aረበካ ለAለም ገበያ በማቅረብ ትታወቃለች፡፡ በAለም ላይ በከፍተኛ ቡና Aምራችነት ከሚታወቁ ሀያ ሀገራትም Aንዷ ናት፡፡ ሀገሪቱ በየAመቱ ከምታገኘው የውጭ ምንዛሬ ግኝት ቡና ከፍተኛውን ድርሻ Eንደሚይዝም ይታወቃል፡፡

Page 13: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

12 

 

በAውሮፓ የሚገኙ የቡና ፋብሪካዎች የIትዮጵያን ቡና ከሌሎች ሀገሮች ከሚገኙ የቡና Aይነቶች ጋር ለመቀላቀል ይጠቀሙበታል፡፡ ይኸም የሆነበት ምክንያት የIትዮጵያ ቡና በሌሎች ሀገር ቡና ውስጥ የማይገኝ ልዮ ጣEምና ሽታ ያለው በመሆኑ ነው፡፡ Eንሰት Eንሰት ተመርቶ ለምግብነት የሚውለው በሃገራችን ውስጥ ብቻ ነው፡፡ በሃገራችን Eንሰት ከ1500-3000 ሜትር ከባህር ወለል በላይ የሆኑና ከ900 ሚ.ሜ በላይ ዓመታዊ ዝናብ የሚያገኙ Aካባቢዎች ይስማሙታል፡፡ ለም Aፈር የሚስማማው ሲሆን በበጋ ወቅት የሚሰነጣጠቀው ጥቁር Aፈር (ኮትቻ) ላይ ብዙውን ጊዜ Aይለማም፡፡ ከIትዮጵያ ህዝብ 20 በመቶው Eንሰትን ለምግብነት ይጠቀምበታል ተብሎ ይገመታል፡፡ Eንሰት በዋነኛነት በደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስትና በOሮሚያ ክልላዊ መንግስት ይመረታል፡፡ Eንሰት የሚመረትበት Aካባቢዎች ከፍተኛ የሕዝብ ብዛትና ጥግግት ያላቸው ሲሆኑ ከጥቂት ማሳ ብዙ ምርት በመስጠቱ በEነዚህ Aካባቢዎች Eንሰት ጠቃሚና ተመራጭ ሰብል ነው፡፡ Eንሰት በማሳ ላይ በሚገባ ማደግ ከጀመረ በኋላ ወቅታዊ የዝናብ ማጠርን መቋቋም ይችላል፡፡ በመሆኑም በሃገራችን ድርቅ በተከሰተባቸው ጊዜያት ለህዝቡ የምግብ ምንጭ በመሆን በምግብ ዋስትና ከፍተኛ AስተዋፅO Aድርጓል፡፡

Page 14: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

13 

 

የEንሰት የምግብ ምርቶች Aምቾ፣ ቆጮ፣ ቡላ ወዘተ ናቸው፡፡ Aምቾ ከEንሰት ግንድ መጨረሻ ላይ በAብዛኛው ጊዜ በመሬት ውስጥ ተቀብሮ የሚገኝ የEንሰት ክፍል ነው፡፡ Aምቾ Eንደ ድንችና ስኳር ድንች ተቀቅሎ ይበላል፡፡ AምቾAቸው ጣፋጭ የሆኑ የEንሰት ዝርያዎች ለዚህ ጉዳይ ይመረጣሉ፡፡ ቆጮ ለEንሰት ዋነኛ ምርት ነው፡፡በAብዛኛው የተለመደው በቂጣ መልክ Aዘጋጅቶ መብላት ነው፡፡ ነገር ግን በተለያየ መልክ ምግብ ከቆጮ ማዘጋጀት ይቻላል፡፡ ይህ ምርት የሚገኘው ከEንሰት ግንድ ኮሮጆዎች ፍቅፋቂና ከተከረተፈ Aምቾ ውህድ ነው፡፡ ቡላ ከቆጮና Aምቾ ይልቅ ተወዳጅ የEንሰት ምርት ነው፡፡ Eንሰት በተፋቀበት Eለት የግንዱ ኮሮጆዎች ፍቅፋቂ በሚጨመቅበት ጊዜ Aጓት መሰል ፈሳሽ ሲረጋ ከስር በኩል የሚዘቅጠው ሊጥ መሰል ምርት ቡላ ተብሎ ይጠራል፡፡ ከቡላ ገንፎ፣ ፍርፍር ወይም EንደAካባቢው የተለያየ ምግብ ይዘጋጃል፡፡ Aንዳንድ የEንሰት ዝርያዎች ከምግብነት ባሻገር ለባህላዊ መድኃኒትነት ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ የAጥንት ስብራትን ቶሎ Eነዲጠገን ለዚህ ከተመረጠው Eንሰት ዘምቾ ቀቅሎ መብላት፣ ተቅማጥ Eንዲቆም ከቡላ Eንኩሮ ወይም ቂጣ Aዘጋጅቶ መብላት፣ የEንግዴ ልጅ (ለሰውም ሆነ ለከብት) ቶሎ Eንዲወርድ ለሰው Aምቾ ቀቅሎ በመስጠት ለላም ቅል በማብላት AርሶAደሮች ይጠቀሙበታል፡፡ የሙጫ ምርት ከEንሰት ቡላ የሚገኝ ሲሆን የEንሰት ስታርች ልክ Eንደሙጫው ሁሉ ከEንሰት ቡላ የሚገኝ ሲሆን ለጨርቃጨርቅ Iንዱስትሪዎችና ለወረቀት ፋብሪካዎች Aገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ Eንሰት ለዘላቂ ግብርና የበኩሉን AስተዋፅO የሚያደርግ ተክል ነው፡፡ የEንሰት ተክል ቅጠለሰፋፊ መሆኑና ከAጠገቡ ካለው ተክል ጋር ገጥሞ ከስር ያለውን Aፈር በመሸፈን ከዝናብ ኃይል ይከላከላል፡፡ ከዚህም የተነሳ የEንሰት ማሳ በጎርፍ Eምብዛም Aይጠቃም፣ ዙሪያው ካሉት የዓመታዊ ሰብሎች ማሳ የበለጠ ለም መሆኑን ጥናቶች ያረጋግጣሉ።

Page 15: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

14 

 

ጥጥ ጥጥ በማልቫሴ ቤተሰብና በጂነስ ጎሲፒየም ዘር ሀረግ የሚገኝ የተክል ዝርያ ነው። በAሁኑ ጊዜ በዓለም ለይ ሰዎች Eያለሙ የሚጠቀሙባቸው Aራት የጥጥ Aይነቶች Aሉ። Eነሱም ጎሲፒየም Aርቦሬየም፣ ጎሲፒየም ሄርባሲየም፣ ጎሲፒየም ሂርስተም Eና ጎሲፒየም ባርባዴንስ በመባል ይታወቃሉ።

ከነዚህ የጥጥ ዝርያዎ ውስጥ ጎሲፒየም Aርቦሬየም Eና ጎሲፒየም ሄርባሲየም የሀገራችን ሀገር በቀል ዝርያዎች ሲሆኑ የተቀሩት ሁለቱ መገኛ Aሜሪካን Eንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ።

ይሁንና በAሁኑ ጊዜ በሀገራችን በብዛት Eየተመረቱና ጥቅም ላይ Aየዋሉ የሚገኙት መገኛቸው Aሜሪካ የሆኑት ሁለት የጥጥ ዝርያዎች ናቸው።

ሀገራችን ጥጥን በመጠቀም በባህላዊ መንገድ Aልባሳትን በትናንሽ የጎጆ Iንዱስትሪዎች የማምረት የረጅም ጊዜ ታሪክ Aላት። በሀገራችን የሚመረቱት ሀገር በቀል የጥጥ ዝርያዎች ረጃጅምና ከዛፍ ቤተሰብ የሚመደቡ፣ Eንዲሁም ተተክለው ካደጉ በሁዋላ ለረጅም ጊዜ በየAመቱ ምርት የሚሰጡ ናቸው። በገጠርም ሆነ በከተማ ለትናንሽ የሀገር ባህል ልብስ Aምራች የጎጆ Iንዱስትሪዎች ግብAት የሚሆነው ጥጥ የሚገኘውም ከነዚሁ የጥጥ ዝርያዎች ነው። በዚሁም ምክንያት የሸማ ማምረቻ ትናንሽ የጎጆ Iንዱስትሪዎች በብዛት በሚገኙባቸው የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በተለይም በጋሞጎፋ ዞን ጥጥ ሌሎች ሰብሎች በሚመረቱበት ማሳ ላይ ተቀላቅሎ በሰፊው ይመረታል።

Page 16: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

15 

 

ጥጥ በዋነኝነት የሚመረተው ከሰብሉ ላይ ተሰብስቦ ለተለያዩ Aልባሳት መስሪያ ለሚያገለግለው ጭረት (ፀጉር መሰል ነገር) ሲሆን ፍሬው ለምግብ ዘይት ማምረቻና ተረፈ ምርቱ ደግሞ ለEንስሳት መኖና ለማገዶነት ያገለግላል።

ሀገራችን ከፍተና የIኮኖሚ Eድገት ለማስመዝገብ ጥረት Eያደረገች ባለችበትና ከዚሁ ጋር በተያያዘም ዘመናዊ Iንዱስትሪዎች በፍጥነት Aየተስፋፉ በሚገኙበት በAሁኑ ጊዜ ደግሞ ጥጥ ለIኮኖሚ Eድገቱ ስኬት ከፍተኛ AስተዋጽO ከሚያደርጉ የIንዱስትሪ ግብAቶች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ይሆናል። ለዚህም የሀገር በቀል የጥጥ ዝርያዎቻችንን ምርታማነት በማሻሻል የጨርቃጨርቅ Iንዱስትሪውን በብቃት Eንዲመግቡ ማድረግ ያስፈልጋል። በስርዓተ ምህዳር ላይ የተመሰረተ የግብርና Aመራረት ዘዴ በየጊዜው ከሚጨምረው ህዝብ ጋር በተጣጣመ መልኩ የግብርናው ምርትም ቀጣይነት ባለው ሁኔታ መጨመር Eንዳለበት የሁሉም Aካል Eምነት ነው፡፡ ልዩነቱ ያለው በምን Aግባብ ምርት መጨመር Aለበት በሚለው ጉዳይ ነው፡፡ Aንዳንዶቹ ምርትን መጨመር የሚቻለው ግብዓቶችን በሰፊው በመጠቀም ማለትም ከፍተኛ ምርት መስጠት የሚችሉ የተሻሻሉ ምርጥ ዝርያዎችን፣ ኬሚካል ማዳበሪያና የተለያዩ የAረም የተባይና የበሽታ ማጥፊያ መድሀኒቶችን በመጠቀም ነው የሚል Aመለካከት ሲያራምዱ ሌሎቹ ደግሞ በስርዓተ ምህዳር ላይ መሰረት ያደረገ የግብርና Aመራረትን በመከተል በቂ ምርት ማምረት Eንደሚቻል ይከራከራሉ፡፡ በዚህ ረገድ የAካባቢን የEጽዋት ሽፋን በመጨመርና Aካባቢው በሚገባ Eንዲያገግም በማድረግ ይህንንም መሰረት Aድርጎ የተፈጥሮ ማዳበሪያ በመጠቀም የነባር ዝርያዎችን ምርታማነት በEጅጉ መጨመር Eንደሚቻል በጥናት ብቻ ሳይሆን የዘላቂ ልማት መካነ ጥናት በትግራይና ወሎ Aካባቢዎች ባደረጋቸው ሙከራዎች በበቂ ለማረጋገጥ ተችሏል።

Page 17: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

16 

 

ወደዚህ ግብ የሚያደርሱት ዋና ዋና ስልቶችም የተለያዩ የAፈርና ውሀ ጥበቃ ስራዎችን በማከናወን ውሀ ወደ Aፈር ውስጥ ሰርጎ Eንዲገባ ማድረግ፤ የተቦረቦሩ Aካባቢዎች ላይ ቸክ ዳም በመስራት Eንዲያገግሙ ማድረግ፤ የጥምር ግብርናን ማበረታታት፤ ኩሬዎችን በማስቆፈርና የዝናብ ውሀን በማጠራቀም ለEንስሳትና ዝናብ በሌለባቸው ወራት ለኮምፖስት ዝግጅት Eንዲውል ማደረግ፤ ልቅ የEንስሳት ግጦሽን በማስቀረትና Aጭዶ መቀለብን በማበረታታት ብዝሀ-ህይወት Eንዲጠበቅና Eንዲያገግም ማድረግ፤ ለEንስሳት መኖነት፣ለAፈርና ውሀ ጥበቃና ሌሎች ጠቀሜታዎች ያላቸውን Eፅዋት መትከል Eና ኮምፖስትን በማዘጋጀትና ጥቅም ላይ በማዋል የAፈሩን ለምነት ወደነበረበት በመመለስ የAርሶAደሩን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ናቸው፡፡

የኮምፖስት Aዘገጃጀት፣ Aጠቃቀምና የሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች

ኮምፖስት በገበሬው Eጅ ከሚገኙ ቁሶች ማለትም የሰብል ቃርሚያ፣ Aገዳ፣ ገለባና ሌሎች ተረፈ- ምርቶች፤ ከማሳ የተወሰዱና የተነቀሉ ሳሮችና Aረሞች፤ ከEንስሳት መኖ የተራረፈና የተረጋገጠ ድርቆሽ፤ያልደረቁ ቅጠላ ቅጠሎች፤የካሮት፣የድንች፣የብርቱካን፣የሎሚ ልጣጭ Eና የEንስሳት Eበት፣ፋንዲያ፣ከዶሮ ኩስ የሚዘጋጅ ምርጥ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ነው፡፡ ኮምፖስት የAፈርን ስነህይወታዊ፣ ፊዚካላዊና ኬሚካላዊ ባህሪያትን በዘላቂነት በማሻሻል የሰብልን ምርትና ምርታማነት ያሳድጋል፡፡ ከዚህም ባሻገር ካርቦንን ወደ Aፈር በመመለስ የAየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል AስተዋፅO ያደርጋል፡፡ ገበሬውም ለኬሚካል ማዳበሪያ ግዥ የሚያወጣውን ወጪ ይቀንስለታል፡፡

Page 18: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

17 

 

የኮምፖስት Aጠቃቀም መንገዶችና የመጠቀሚያ ጊዜ የኮምፖስት Aጠቃቀም ወቅት Eንደ የAካባቢው ይለያያል፡፡ በAንዳንድ የAገራችን Aካባቢዎች ኮምፖስት ከማሳ ላይ የሚጨመረው የዘር ወቅት ከመድረሱ ከAንድ ወር ቀደም ብሎ ሲሆን በሌሎች Aካባዎች በተለይም የባዮጋዝ ተጠቃሚ Aርሶ Aደሮች ኮምፖስትን የሚጨምሩት ዘር በሚዘራበት Eለት ወይም የጉልበት Eጥረት ካለ ደግሞ Eስከ ሰባት ቀናት ባሉት ጊዜያት ውስጥ ነው፡፡ በተገቢው ሁኔታ ተብላልቶ የተጠናቀቀ ኮምፖስት ከሆነ በዘር ወቅት ቢጨመር ተመራጭ ይሆናል፡፡ Aጨማመሩም Eንደ የሰብሎች የAዘራር ሁኔታ ይወሰናል፡፡ በችግኝ መልክ ለሚተከሉ የፍራፍሬና የዛፍ ችግኞች በተዘጋጀላቸው ጉድጓዶች ኮምፖስቱ የሚጨመር ሲሆን ኮምፖስቱ ተዘርቶ የተወሰነ ቀን የሚቆይ ከሆነ ከማሳ ላይ መጨመር ያለበት የፀሀይ ሙቀት ከፍተኛ በማይሆንበት ጠዋት ወይም ማታ ሆኖ በተቻለ ፍጥነት ከAፈሩ ጋር Eንዲዋሀድ መደረግ Aለበት፡፡ ኮምፖስትን በስፋት ለመጠቀም Eንደችግር ከሚጠቀሱ ጉዳዮች Aንዱ የኮምፖስት ማዘጋጃ ቁሶች Aመቱን በሙሉ ማግኘት Aለመቻሉ ነበር፡፡ የባዮጋዝ ፕሮግራም በሚተገበርባቸው Aካባቢዎች ይህ ችግር ተቃሏል፡፡ ምክንያቱም ባዮጋዝ በየቀኑ የተወሰነ የEንስሳት Eበትና ውሀን በመጠቀም የሚሰራ ቴክኖሎጂ ሲሆን ከተጨመረው ጋር ተቀራራቢ የሆነ ቁስ ስለሚወጣ በፈሳሽ መልክም ይሁን ወደ ኮምፖስት ቀይሮ ለመጠቀም ያስችላል፡፡ በተጨማሪም ከባዮጋዝ ማብላያው የሚወጣው የውሀና የEበት ቅይጥ Oክሲጂን በሌለበት ሁኔታ ስለሚብላላ ለኮምፖስት ማዘጋጃነት ጥቅም ላይ ሲውል የመደበኛ ኮምፖስት ተብላልቶ ለመጠናቀቅ የሚወስድበትን ጊዜ በ1/3ኛ Aሳጥሮታል፡፡

Page 19: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

18 

 

ሰብልን በችግኝ መልክ ማፍላትና ወደማሳ ማዛመት ሰብልን በችግኝ መልክ በማፍላት ወደ ማሳ ማዛመት ሀብትን በቁጠባ መጠቀም የሚያስችል፣ Aዲስና ተስፋ ሰጭ የሆነ የሰብል Aመራረት ዘዴ ነው፡፡ የሌሎች Aገሮች ተሞክሮ የሚያሳየው ይህ የAዘራር ዘዴ Eስከ 80% የዘር መጠን፣ ከ20-25% ውሀ፣ ከ10 – 20% የምርት ወጭን Eንደሚቀንስ ያሳያል፡፡ Aሰራር ከዚህ በፊት ለፍራፍሬና ለደን ችግኞች የምንጠቀምባቸውን Aሰራሮችና ግብዓቶች በመጠቀም የሰብል ችግኝ ይፈላል፡፡ ከ 2 – 3 ቅጠል ሲያወጣ ለዚህ ሰብል ተብሎ ወደ ተዘጋጀው ማሳ በማዛመት ለEያንዳንዱ ሰብል በተዘጋጀው መመሪያ መሰረት በመስመርና በተክል መካከል ያለው ርቀት ተጠብቆ ይተከላል፡፡ ጠቀሜታ Eያንዳንዱ ተክል በቂ ቦታ ስለሚያገኝ ብዙ ውልድ (Tillers) ያወጣል፡፡ ማዳበሪያ ሲጨመር የሰብሉን መስመር ተከትሎ ስለሚሆን ብክነት Aይኖርም፡፡ በብተና ከሆነ ግን ፈልገህ Aግኝ ስለሆነ ማዳበሪያውና ዘሩ ላይገናኙም ይችላሉ፡፡ በመስመርና በመስመር መካከል ያለውን ቦታ በAነስተኛ የEጅ መሳሪያዎች ማፅዳት ስለሚቻል የሚጠይቀው ጉልበትም ይቀንሳል፡፡ ከምንም ነገር በላይ ደግሞ የAየር ንብረት ለውጥ በሚያስከትለው ችግር ምክንያት የሚፈጠረውን የዝናብ/ርጥበት Eጥረት ለማለፍ በAነስተኛ ቦታ ችግኝ በማፍላት በቂ ዝናብ ሲጀምር ወደ ማሳ በማዛመት ችግሩን በተወሰነ ደረጃ መቀነስ ይቻላል፡፡

Page 20: የሰብል - MELCA Ethiopiamelcaethiopia.org/wp-content/uploads/2012/07/crop_brochure.pdf · ሰብል ለመሆን በቅቷል፡፡ ጤፍ aስቸጋሪ የሚባሉ የaየር

���������������� ���� ���� ��� ������ ������ ������ ��� ������ ����� �� ��!" �#$ %&' ( �) �*+,-

���������������� "����� ./0 �12�� �3�4 �56 78��� �9:8 ;�� ( �<+, ;��� �� �=>*� �?'@ �./0 �12� ;�� ���$� �AB� C3�6� A�06 ��DE�� ;F� �GH�� , I��� ( �)J �*+,� "K5L �� K5L�� �"8 �./0 �12� �B��� ��+''�-

���������������� �M �<J ��?�A ��. ./0 �12� 0.� �� N N.� ��B�F� ��O�� �K� ��,. P��� �+G9;-

���������������� ��� �+Q� 78�� ������ K5L �� ��9R�-

Supported by:

������������ ������������

� �� �� �� � ���� ���������������� ������������ ����������������������������

�������� �������������������� � � � � !�"�!�"�!�"�!�"�

#$%#$%#$%#$% �&��&��&��&� ��'��'��'��' �(��(��(��(�