Top Banner
ትሮድህነ ም ማዘ ጋጃ ቤት [አ ማርኛ /amharisk] በኮረና ወቅት ለሚወሰዱ እ ርምጃዎች አስፈላጊ መረጃ (... ግንቦት 1 ቀን 2020) መረ ጃውን በሚከተሉት ቋንቋዎች ማግኘት ይቻላል: አ ማርኛ አ ረ ብኛ እ ን ግሊዝኛ ፈረ ን ሣይኛ ፐርሳዊኛ ፖላ ን ድኛ ራሽያኛ ሶ ማሊኛ ስፓኒ ሽ ስዋሂሊ ታይ ትግርኛ ቱርክ እና በቪየ ትና ምኛ :: ራስን መለየት ማለት ምን ማለት ነው ? ራስ ን ማግለ ል በኮሮና ቫ ይረ ስ የተያዙ ሰዎች የ ሚያ ደር ጉት ነው ፡፡ ራስ ዎን አገለሉ ማለ ት፡ ከቤትዎ አ ይውጡ። አ ብረ ውከ ሚኖሩ ዋቸውሰዎች ጋር ፈጽሞመራቅ አለቦት፡ ፡ ከተቻለ የ ራስ ዎን ክፍል እና የ ግል መታጠቢያ ቤት ይጠቀሙ ጠያ ቂ ዎች አይቀበሉ. ቦታዎችን በተደጋጋሚ ይጠቡ፤ ለ ምሳሌ የ ወጥ ቤት ጠረ ጴዛ ፣ መታጠቢያ ቤት፣ የበር እ ጀታዎች እና ሌሎች ሊነ ኩ የሚችሉ ቦ ታዎች ፡፡ ይህ በ መደበ ኛ ሳሙና እና በውሃ ሊደ ረ ግ ይችላ ል ፡፡ ለመገ በያየ ት እርዳታ ያስፈልግዎታል። . ለ ምሳሌ ራሱን ካላገለለ ጎ ረ ቤትዎ ወይም ጓደኛዎ :: በ ምግብ ግዢዎች ላይ ሊረ ዳ ዎት የሚችል ሰው የ ማያውቁ እ ን ደ ሆነ ፣ እባክዎ በ ወረ ዳ ዎ ውስጥ የሚገ ኘውን የበጎ ፈቃደኛ ማእ ከል (Frivillighetssentralen) ያነ ጋግሩ። ጠቅላ ላ ሐኪምዎ ክትትል ያደርግልዎታል። . ሁኔ ታዎ እየተባባሰ ከሄደ ወደ ሐኪምዎ ወደ ጠቅላ ላ ሐኪምዎ ወይም ወደ ድን ገ ተኛ ክፍል ይደ ውሉ። እ ራስ ዎን መለየ ት መቼ እ ን ደሚቆም የሚወስነ ውየእርስዎ ሐኪምነው። ለምን እራስን መለየት? እ ራስ ዎን ማግለ ል ያ ለ ብዎት ምክን ያ ት ሌሎችን እንጋሳስይዙ ለ መጠበቅ ነው። . ኮሮናቫይረስ በከፍተኛ ደረጃ የ ሚተላለፍ ሲሆን ወደ ከባድ ህመምሊያመራ ይችላ ል እና በ ጣምከከፋ በ በ ሽ ታውለተያዙ ሰ ዎች ሞት ያስከትላል ፡፡ ራሴን ማግለል በራሴ ባቆም ምን ይከሰታል? የተደነ ገ ገ ውን ራስ ን ማግለ ል መጣስ የ ወን ጀል ተጠያቂነ ትን ያስከትላል , የገንዘብ ቅጣት ወይምእስከ 6 ወር እ ስ ራት ያ ስ ቀጣል ፤ እንደ ኮ ቪድ-19 ደንብ ቀጥር ሲኤፍ. ክፍል 19 ለይቶ ማቆየት ማለት ምን ማለት ነው ? ለ ይቶ ማቆየ ት የ ሚደረገ ዉ በኮሮናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር ወይም አ ብረ ው ለሚኖሩ ወይም በ በ ሽ ታው ከ ተጠቃ ሰው ጋር የቅርብ ግንኙነ ት ላላቸው ሰዎች ነው። ይህ ማለት በ ሽ ታው ወደ እ ነ ር ሱ ለተላለፍ በሚችልበት ሁኔ ታ ውስጥ ተገ ኝተዋል ማለት ነው። . በለይቶ ማቆያ ውስጥ ነ ዎት ማለ ት፡ ወደ ትምህ ር ት ቤት ወይምሰራ ቦታ መሄድ አ ይችሉም። . አ ውቶቡስ ወይምሌሎች የህዝብ መጓ ጓ ዣዎችን መጠቀምአ ይችሉም።
3

አማርኛ /amharisk...2020/01/05  · ራስን መለየት ማለት ምን ማለት ነው? ራስን ማግለል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች የሚያደርጉት

Aug 11, 2020

Download

Documents

dariahiddleston
Welcome message from author
This document is posted to help you gain knowledge. Please leave a comment to let me know what you think about it! Share it to your friends and learn new things together.
Transcript
Page 1: አማርኛ /amharisk...2020/01/05  · ራስን መለየት ማለት ምን ማለት ነው? ራስን ማግለል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች የሚያደርጉት

ትሮድህነ ም ማዘጋጃ ቤት [አማርኛ /amharisk]

በኮረና ወቅት ለሚወሰዱ እርምጃዎች አስፈላጊ መረጃ (እ .ኤ.አ . ግንቦት 1 ቀን 2020)

መረጃውን በሚከተሉት ቋንቋዎች ማግኘት ይቻላል:

አማርኛ ፣ አ ረብኛ ፣ እንግሊዝኛ ፣ ፈረንሣይኛ ፣ ፐርሳዊኛ ፣ ፖላንድኛ ፣ ራሽያኛ ፣ ሶማሊኛ ፣ ስፓኒ ሽ

፣ ስዋሂሊ ፣ ታይ ፣ ትግርኛ ፣ ቱርክ እ ና በቪየ ትናምኛ ::

ራስን መለየት ማለት ምን ማለት ነ ው?

ራስን ማግለል በኮሮና ቫይረስ የ ተያዙ ሰዎች የ ሚያደርጉት ነ ው፡ ፡ ራስዎን አ ገ ለሉ ማለት፡

● ከቤትዎ አይውጡ።

● አብረው ከሚኖሩዋቸው ሰዎች ጋር ፈጽሞ መራቅ አለቦት፡ ፡

● ከተቻለ የ ራስዎን ክፍል እ ና የ ግል መታጠቢያ ቤት ይጠቀሙ።

● ጠያቂዎች አይቀበሉ.

● ቦታዎችን በተደጋጋሚ ይጠቡ፤ ለምሳሌ የ ወጥ ቤት ጠረጴዛ ፣ መታጠቢያ ቤት፣ የ በር እጀታዎች እ ና

ሌሎች ሊነ ኩ የ ሚችሉ ቦታዎች ፡ ፡ ይህ በመደበኛ ሳሙና እ ና በውሃ ሊደረግ ይችላል ፡ ፡

● ለመገ በያየ ት እርዳታ ያስፈልግዎታል። . ለምሳሌ ራሱን ካላገ ለለ ጎ ረቤትዎ ወይም ጓደኛዎ ::

በምግብ ግዢዎች ላይ ሊረዳዎት የ ሚችል ሰው የ ማያውቁ እ ንደሆነ ፣ እ ባክዎ በወረዳዎ ውስጥ

የ ሚገ ኘውን የ በጎ ፈቃደኛ ማእከል (Frivillighetssentralen) ያነ ጋግሩ።

ጠቅላላ ሐኪምዎ ክትትል ያደርግልዎታል። . ሁኔ ታዎ እ የ ተባባሰ ከሄደ ወደ ሐኪምዎ ፣ ወደ ጠቅላላ

ሐኪምዎ ወይም ወደ ድንገ ተኛ ክፍል ይደውሉ። እራስዎን መለየ ት መቼ እንደሚቆም የ ሚወስነ ው የ እ ርስዎ

ሐኪም ነ ው።

ለምን እራስን መለየት?

እራስዎን ማግለል ያለብዎት ምክንያት ሌሎችን እንጋሳስይዙ ለመጠበቅ ነ ው። . ኮሮናቫይረስ በከፍተኛ

ደረጃ የ ሚተላለፍ ሲሆን ወደ ከባድ ህመም ሊያመራ ይችላል ፣ እ ና በጣም ከከፋ በበሽታው ለተያዙ ሰዎች

ሞት ያስከትላል ፡ ፡

ራሴን ማግለል በራሴ ባቆም ምን ይከሰታል?

የ ተደነ ገ ገ ውን ራስን ማግለል መጣስ የ ወንጀል ተጠያቂነ ትን ያስከትላል , የ ገ ንዘብ ቅጣት ወይም እስከ 6

ወር እ ስራት ያስቀጣል፤ እንደ ኮቪድ-19 ደንብ ቀጥር ሲኤፍ. ክፍል 19

ለይቶ ማቆየት ማለት ምን ማለት ነ ው?

ለይቶ ማቆየ ት የ ሚደረገ ዉ በኮሮናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር ወይም አብረው ለሚኖሩ ወይም በበሽታው

ከተጠቃ ሰው ጋር የ ቅርብ ግንኙነ ት ላላቸው ሰዎች ነ ው። ይህ ማለት በሽታው ወደእ ነ ርሱ ለተላለፍ

በሚችልበት ሁኔ ታ ውስጥ ተገ ኝተዋል ማለት ነ ው። . በለይቶ ማቆያ ውስጥ ነ ዎት ማለት፡

● ወደትምህርት ቤት ወይም ሰራ ቦታ መሄድ አይችሉም። .

● አውቶቡስ ወይም ሌሎች የ ህዝብ መጓጓዣዎችን መጠቀም አይችሉም።

Page 2: አማርኛ /amharisk...2020/01/05  · ራስን መለየት ማለት ምን ማለት ነው? ራስን ማግለል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች የሚያደርጉት

● ከሌሎች ጋር ቅርብ ግንኙነ ት ሊኖርዎ ወደሚችሉባቸው ስፍራዎች አይሄዱም፤ ለምሳሌ፣ ሱቆች።

አብረዋቸው ከሚኖሩ ሰዎች ጋር ማህበራዊ መስተጋብርዎን መቀጠል ይችላሉ። ሙሉ በሙሉ ጤናማ እስከሆኑ

እ ና ከ ሌሎች ሰዎች ጋር የ 2 ሜትር ርቀት እ ስከጠበቁ ድረስ ከቤት ወጥተው በእግርዎ ዘወር ዘወር ብለው

መመለስ ይችላሉ። በሸቀጣሸቀጥ መደብሮች እ ና በመድኃኒ ት ቤት ውስጥ ሌላ ሰው እ ንዲገ በያይልዎ

እ ንዲያደርጉ ይመከራል፡ ፡ ተለይተው በሚቆዩ በት ጊዜ እ ንደ ጉንፋን ስሜት፣ የ ጉሮሮ መከርከር፣ ሳል

፣ ትኩሳት ፣ ራስ ምታት ፣ ድንገ ተኛ ድክመት ፣ የጡንቻ ህመም ፣ የ ትንፋሽ እጥረት ፣ የ ማሽተት

አ ለመቻል ወይም የ መደንዘዝ ስሜት የ ሚሰማዎ ከሆነ የ ኮሮኔ ቫቫይረስ ምርመራ ማረግ አ ለብዎት። ምርመራ

እ ንዲደረድልዎ ለ ትሮንድሃይም ማዘጋጃ ቤት የ ኮሮና ስልክ 905 09 052 ይደውሉ ፡ ፡

ተለይቶ መቆየት ለምን አስፈለገ ?

ኮሮናቫይረስ ከተገ ኘበት ሰው ጋር ንክኪ ከደረጉ በኋላ ተለይተው መቆየ ት ያለብዎት ለሌሎች ሰዎች

በሽታውን እንዳያስተላልፉ ነ ው። በኮሮኔ ቫቫይረስ በሽታ የ ተያዙ ሰዎች በአብዛ ኛው ቀለል ያለ ህመም

ነ ው የ ሚሰማቸው ፣ ነ ገ ር ግን አ ዛውንቶችና ሌሎች ነ ባራዊ በሽታ ያለባቸው ሰዎች በጠና ሊታመሙና ሲከፋ

ሊሞቱ ይችላሉ ፡ ፡

ከለይቶ ማቆያ ሳይፈቀድልኝ ምን ይከሰታል?

የ ተደነ ገ ገ ውን ተለይቶ መቆየ ት መጣስ የ ወንጀል ተጠያቂነ ትን ያስከትላል , የ ገ ንዘብ ቅጣት ወይም

እ ስከ 6 ወር እ ስራት ያስቀጣል፤ እ ንደ ኮቪድ-19 ደንብ ቀጥር ሲኤፍ. ክፍል 19

ሁሉም ሰው ሃላፊነ ት አለበት

ራሱን ያገ ለለ እ ና ለይቶ ማቆያ ውስጥ የ ሆነ ማንኛውም ሰው እ ነ ዚህን ህጎ ች መከተል ይኖርበታል .

እ ነ ዚህን ህጎ ች ለማክበር ያሚያደረጉት ጥረት ለህብረተሰቡ እ ና በተለይም በዕድሜ ለገ ፉ ሰዎች

እ ንዲሁም ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ሕፃ ናት እ ና አዋቂዎች ትልቅ ልዩ ነ ት ይፈጥራል ፡ ፡

አ ንድ ግለሰብ እ ነ ዚህን ህጎ ች አ ያከብርም ብለው ከተጠራጠሩ ይህንን ለወረርሽኝ ቁጥጥር ጽ / ቤታችን

(Smittevernkontoret) በስልክ ቁጥር 905 09 052 በኩል ሪፖርት ማድረግ አ ስፈላጊ ነ ው ፡ ፡

የኮሮና ምርመራ ሲደረግልኝ ምን ይከሰታል?

በኮሮናቫይረስ ተይዘው እ ንደሆነ ለማወቅ ዛ ሬ ምርመራ አ ካሂደዋል?

በምርመራው ነ ፃ መሆንዎ ከተረጋገ ጠ ምርመራውን ባደረጊ በግምት በ ሁለት ቀን ውስጥ ከጠቅላላ ሃኪምዎ

መልስ ይደርስዎታል። በ2 ቀን ውስጥ ምላሽ ካላገ ኙ፣ እባክዎ ጠቅላላ ሃኪምዎን ያግኙ።

ከምርመራው መልስ እ ስኪያገ ኙ ድረስ በቤትዎ ውስጥ እራስዎን መነ ጠል አ ለብዎት። ይህ ማለት በቤትዎ

መቆየ ት፣ ከቤት ውጪ አ ለመውጣት እ ና በቤትዎ ውስጥ ካሉ ሌሎች ሰዎች ጋር ያለንን የ ቅርብ ግንኙነ ት

አ ለማድረግ ማለት ነ ው፡ ፡

በምርመራው እ ንዳለብዎ ከተረጋገ ጠ ለበለጠ ክትትለ የ በሽታው ቁጥጥር ጽ / ቤት (Smittevernkontoret)

ያነ ጋግሩዎታል።

ከሰላምታ ጋር

ትሮድህነ ም ማዘጋጃ ቤት

ኢላይ ሳግቪክ

ዋና ኢንፌክሽን ቁጥጥር ሐኪም

Page 3: አማርኛ /amharisk...2020/01/05  · ራስን መለየት ማለት ምን ማለት ነው? ራስን ማግለል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች የሚያደርጉት

ገ ፅ 2 ከ 2