የጥቅምት መድኃኔዓለም ማህሌት 2014 Bini

Post on 03-Feb-2016

185 Views

Category:

Documents

5 Downloads

Preview:

Click to see full reader

Transcript

የጥቅምት መድኃኔዓለም ማህሌት

ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

ዋዜማሃሌ ሉያ

ዝንቱ መስቀል በሰማይ ነግሰ ወበምድር አርአየ ጽጌ

በመስቀሉ አተበነ

በመስቀሉ ቤዘወነ

በመስቀሉ አብርሃ ለጻድቃን

የዋዜማ ሰላምሃሌ ሉያ (3)

ደምጸ ወተሰብከ ዉስተ ዓለም

ዜና ምግባሩ ትሩፍ ለሃብተ ማርያም ኮከበ ገዳም

ደምጸ ወተሰብከ ዉስተ ዓለም

እንዘ የዓርጉ መስዋእተ ሰላም

ደምጸ ወተሰብከ ዉስተዓለም

ደቂቁ ኄራን ልዑላነ ዝክር ወስም

ደምጸ ወተሰብከ ዉስተዓለም

ጽጉያን እሙንቱ እምጽጌ ሮማን ወቀይሃን እምኮለ ገዳም

ደምጸ ወተሰብከ ዉስተዓለም (2)

ስብሐተ ማህሌትመልክዓ ሥላሴ

ሰላም ለኩልያቲክሙ

እለ እሩያን በአካል

አለመክሙ ሥላሴ አመሐወፀ በሣህል

እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል

ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል

ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል::

ዚቅ

ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል

ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ሕይወት

ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ ወበጽጌሁ አርአየ ገሃደ

በአምሳለ ልብሰተ መለኮት ዕቁረ

ማየ ልብን ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን::

ነግሥ

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣእሙ

ለወልድኪ አምሳለ ደሙ

መሰረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ

መድኃኒተ ዘእምቀድሙ

ኪያኪ ሰናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ

እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ

ዚቅ

ሃሌ ሉያ ልዑለ ረስዮ ለመሰረትኪ

አረፋተኪ ዘመረግድ ደቂቅኪ ምሁራን

በሀበ እግዚአብሔር

ቆአ ትጼኑ ቆአ ጽጌ ወይን ወታፈሪ ለነ

አስካለ በረከት ጽዮን ቅድስት ቤተ

ክርስቲያን

ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት::

ሰቆቃወ ድንግል

አስከማዕዜኑ እግዝእትየ

ዉስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ

ሃገረኪ ነዋ ገሊላ ህትዊ

ለወልድኪ ሕጻን ዘስሙ ናዝራዊ

ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ

ኦዝያን ዜናዊ እምግብጽ

ይጼውኦ አቡሁ ራማዊ::

ለወልድኪ ሕጻን ናዝራዊ

ሕጻን

እምግብጽ ይጼውኦ አቡሁ

ራማዊ

ዚቅ

ትንቢተ ኢሳያስ ዘተብህለ

እምግብጽ ጸዋእከወ

ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን::

ማህሌተ ጽጌከመሰዶም እምኮነወከመ ገሞራ እመሰልነእግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈለነ

በትረ ተአምር ማርያም እንተ ፀገይኪ መድኅነ

ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸዉ ጻድቃነ አላ ለንስሃ ኃጥአነ

እግዚአብሔር ኪያኪ እመ

ኢያትረፈ ለነ ከመሰዶም

እምኮነ ወከመ ገሞራ

ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸዉ

ጻድቃነ አላ ኃጥአነ ለንስሃ

ዚቅ

በትረ አሮን እንተ ሰረጸት ወባቲ ይገብሩ ተአምረ ወመንክረ

በዉስተ አህዛብ እስመ አርአያ

መስቀል ይዕቲ::

ማህሌተ ጽጌ

አድህንኒ በተዓምርኪ ዳግመ ኢያስቆቁ

ሰቆቃወ ዚአኪ ድንግል ይበቁአኒ በህቁ

እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ

ሃልይ ኃጥአነ እስመ አድኃነ በጽድቁ

ከመ ጽጌኪ ንጉሥ ተሰቅለ ራቁ::

ዚቅ

ዘቀዳሚ ሃዘንኪ እምኢ አከለኪ

ወኢበቁአኪ

ፈጸሙአይሁድ ፈቃደ ሄሮድስ ጸላኢኪ

ወሰቀልወ ለበኩርኪ እምሃገር ለሀገር

በአጉይዮቱ ዘደከምኪ::

መልክዓ መድኃኔአለም

ሰላም ለዝክረ ስምከ

ዘኢረከቡ ተፍጻሜተ

መላዕክተ ሰማይ ወምድር እለ ለመዱ ስብሐተ

መድኃኔአለም ተወከፍ እንተ አቅረብኩ ንስቲተ

ዘሰተይከ በእንቲያነ ከርቤ ወሐሞተ

በሞተ ዚአከ ከመትቅትል ሞተ::

ዚቅ

ዘሰማዕኮ ጸሎቶ ወስእለቶ ለመባ

ጽዮን

ተወከፍ ጸሎተነ ሰላመከ ሃበነ

ዕማዕከሌነ ኢትርሃቅ::

መልክዓ መድኃኔአለም

ሰላም ለመታክፍቲከ

እለ ጾራ መስቀለ

ወለዘባንከ ክቡር

በዘባነ ኪሩብ ዘተልእለ

መድኃኔአለም ክርስቶስ

ዘኢተአምር በቀለ

ተማህጸንኩ በጻድቃኒከ እስመ ወሀበኮሙ ቃለ

ዘፀዉአ ስመክሙ እምህር ብሂለ::

ዚቅ

እስመ ለነ ለኃጥአን ለእመ መሐርከነ ዉእተ አሚረ

ትሰመይ መሀሬ ወለጻድቃንሰ እምግባሮሙ ትሜህሮሙ

ወትኤስዮሙ በከመ ጽድቆሙ::

ምልጣን

ሃሌ ሉያ

እስመ ዉእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን

መድኃኒቶሙ ለጻድቃን አሠርገዋ ለምድር

በጽጌ ሮማን ሰብሓተ ዋህድ ዘምስለ ምህረት

በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ

በመስቀሉ ወበቃሉ (2)

አዕበዮሙ ለአበዊነ(4)

እስመለዓለም

እስመ አንተ ትክል አንጽሆትየ

እግዚኦ ወበቃልከ እለ ለምጽ

አንጻህከ ወበጽጊያት ምድረ

አሠርጎከ

ወበመስቀልከ ለጻድቃን አብራህከ::

የኪዳን ሰላም

ሃሌ ሉያ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት

ወንር ዓይብኪ ሰላመ ምንተኑ ትኔጽሩ

በእንተ ስለመ ሰጣዊት እንተ ትሄዉጽ እምርሁቅ

ከመ መድበለ ማሕበር ሑረታቲሃ

ዘበሥን ለወለተ አሚናዳብ::

top related