Top Banner

Click here to load reader

The Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Trade · PDF file 2015-09-02 · The Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Trade የኢትዮጵያ ንግድ

Apr 04, 2020

ReportDownload

Documents

others

 • First Revised Ethiopian Standard Industrial Classfication i

  በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንግድ ሚኒስቴር

  The Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Trade

  የኢትዮጵያ ንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደቦች ክለሣ አንድ Ethiopian Standard Industrial

  Classification (ESIC), Rev. 1

 • የመጀመሪያ ክለሳ የተደረገበት የኢትዮጵያ የንግድ ሥራ ፈቃድ መስጫ መደቦች መመሪያ ii

 • First Revised Ethiopian Standard Industrial Classfication iii

  የንግድ ሚኒስቴር ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴት

  Vision, Mission and Values of Ministry of Trade:

  ራዕይ:-

  “በቀጣይ ዕድገት ላይ የተመሠረተና

  በዓለም ተወዳዳሪ የሆነ የንግድ ዘርፍ ተፈጥሮ

  ማየት፡፡”

  Vision:

  Secure globally competitive trade sector that would be well founded on the basis of consistent development

  ተልዕኮ:-

  የንግድ ስርዓቱን ግልፅ፣ ተደራሽና ለውድድር

  የተጋለጠ እንዲሆን በማድረግ፣ ፍትሃዊ ንግድ

  በማስፈንና የውጪ ምንዛሪ ግኝታችንን

  በላቀ ደረጃ በማሳደግ የአምራቹን፣ የሸማቹንና

  የንግዱን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ

  Mission:

  Ensuring social benefit through establishing transparent, fair and competitive trade system and generating foreign exchange earnings

  እሴት:-

  • ሕገ መንግስቱን ማወቅ፣ ማክበርና ማስከበር • ልማታዊ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ • ኪራይ ሰብሳቢነትን መጸየፍ • ለንግድ ልማትና ዕድገት በቁርጠኝነት መቆም፣ • በግልፅነትና ተጠያቂነት ማገልገል፣ • ሁልጊዜ ከተግባር መማር • ደንበኞችን በእኩል አይን ማስተናገድ • በስራ ውጤት ብቻ መመዘን

  Values:

  • Understand, respect & be appreciated the constitution • Being democratic & development outlook • Stay away from rent seeking • Being committed for trade sector development • Serving the customer in likewise manner • Learn through practice • Serving transparently with accountability • Scale through only result of activity

 • የመጀመሪያ ክለሳ የተደረገበት የኢትዮጵያ የንግድ ሥራ ፈቃድ መስጫ መደቦች መመሪያ iv

  ማውጫ

  ተ.ቁ ርዕስ ገጽ

  ምህጻረ ቃላት iv

  መቅድም vi

  ታሪካዊ ዳራ vii

  መግቢያ xi

  የሁሉም የዋና ዘርፍ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራ ፈቃድ መስጫ መደቦች xiv

  የኢትዮጵያ የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደቦች ዋና ዘርፍ እና የዋና መደቦች ዝርዝር

  1 የግብርና፣ አደን፣ የደን ልማትና ዓሳ ማስገር፣ 1

  2 የማዕድን ቁፋሮና ኳየሪንግ፣ 9

  3 የማኑፋክቸሪንግ፣ 13

  4 የአሌክትሪክ፣ የጋዝና የውኃ አቅርቦት፣ 49

  5 የኮንስትራክሽን፣ 51

  6 የጅምላና ችርቻሮ ንግድ፣ ጥገና፣ የሆቴልና ሬስቶራንት፣ የአስመጪነትና ላኪነት ስራዎች፣ 55

  7 የትራንስፖርት፣ የመጋዘንና የኮሙኒኬሽን ስራዎች፣ 143

  8 የፋይናንስ፣ የኢንሹራንስ፣ የሪል እስቴትና የንግድ ስራዎች፣ 151

  9 የማህበረሰብ፣ ማህበራዊና የግል አገልግሎቶች፣ 169

  10 የግል የመኖሪያ ቤት፣ የውጭ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የውጭ መንግስታት ተወካዮችና ሌሎች ያልተገለጹ ስራዎች፣ 183

 • First Revised Ethiopian Standard Industrial Classfication v

 • የመጀመሪያ ክለሳ የተደረገበት የኢትዮጵያ የንግድ ሥራ ፈቃድ መስጫ መደቦች መመሪያ vi

  ምህፃረ ቃላት

  ግ/ሚ የግብርና ሚኒስቴር አ/ደ/ሚ የአካባቢና የደን ሚኒስቴር ማ/ሚ የማዕድን ሚኒስቴር ን/ሚ የንግድ ሚኒስቴር ኢ/ሚ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ትራ/ሚ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከ/ል/ኮ/ሚ የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ት/ት/ሚ የትምህርት ሚኒስቴር ሰ/ማ/ጉ/ሚ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ባ/ቱ/ሚ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሳ/ቴ/ሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መ/ኢ/ቴ/ሚ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ው/ኢ/ሚ የውሃ፣ የመስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጤ/ጥ/ሚ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ስ/ኮ የስፖርት ኮሚሽን ኢ/ብ/ባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፌ/ዋ/ኦ የፌደራል ዋና ኦዲተር ፌ/ፖ/ኮ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኢ/ኤ/ኤ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኤጀንሲ ብ/ባ የኢትዮጵያ የብሮድካስት ባለስልጣን ኢ/ም/መ/ጤ/አ/ቁ/ባ የኢትዮጵያ የምግብ፣የመድሀኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ት/ባ የትራንስፖርት ባለስልጣን ሲ/አ/ባ የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለስልጣን ኢ/ገ/ጉ/ባ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ብ/ት/ድ ብሄራዊ የትምባሆ ድርጅት ኢ/ስ/አ/ኢ የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ኢ/ሆ/ል/ኤ የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ልማት ኤጀንሲ ማ/ጉ/ባ የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን ኢ/ዱ/ል/ጥ/ባ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለስልጣን ኢ/ጨ/መ/ባ የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን መ/ሰ/ማ/ዋ/ኤ የመንግስት ሰራተኞች የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ኢ/ካ/ስ/ኤ የኢትዮጵያ ካረታ ስራ ኤጀንሲ ኢ/ብ/አ/ጽ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት ብ/ስ/ኢ ብሔራዊ የስነ-ልክ ኢንስቲትዩት ከ/ት/አ/ጥ/ኤ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ፌ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤ የፌደራል የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኤጀንሲ ን/ኢ/ቢ የንግድ ኢንዱስትሪ ቢሮ

 • First Revised Ethiopian Standard Industrial Classfication vii

  መቅድም

  “የኢትዮጵያ የንግድ ሥራ ፈቃድ መስጫ መደቦች ዋና እትም” የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 686/2002 አንቀጽ 30 (2) በደነገገው መሠረት ጥር 2003 ዓ.ም የተዘጋጀና 982 የንግድ ስራ መደቦችን የነበሩትና እስካሁን በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲሰራበት የቆየ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የተለያዩ ማስተካከያዎች ወይም ማሻሻያዎች ተደርጎበት ለአፈጻጸም ዝግጁ ሆኖ “የመጀመሪያ ክለሳ የተደረገበት የኢትዮጵያ የንግድ ሥራ ፈቃድ መስጫ መደቦች መመሪያ’’ተብሎ ቀርቧል፡፡

  የኢትዮጵያ ንግድ ሥራ ፈቃድ መስጫ መደቦች መመሪያ እንደመነሻነት የዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪዎች አመዳደብ እና የደቡብ አፍሪካ የኢንዱስትሪዎች አመዳደብ ምርጥ ተሞክሮዎችን መሰረት በማደረግ እና በሀገሪቱ ያለውን የኢኮኖሚ ነባራዊ ሁኔታ መሰረት በማድረግ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተደራሽና ወጥነት ያለው የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አሰጣጥ እንዲኖር ለማድረግ፣ ግልጽነት ያለው የንግድ አሠራር ለማስፈን፣ የተደራጀ የንግድ የስታትስቲክስ መረጃ አያያዝ ለመፍጠር እና ፍትሃዊና ዘመናዊ የንግድ አሰራር ስርዓትን ለመዘርጋት የተቀረፀ ነው፡፡ ይህንን ተከትሎ ማንኛውም የንግድ ማኀበረሰብ በዚህ ሰነድ ውስጥ በተጠቀሱት የሥራ መደቦች መሠረት በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥነት ባለውና በተመሳሳይ የስራ መደብና ኮድ አሰጣጥ ስርዓት እየተስተናገደ ይገኛል፡፡

  የንግድ ሥራ ፈቃድ መስጫ መደብ ሠነዶች በባህሪያቸው በዓለም አቀፍም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ በፈጣን ሁኔታ እየተለወጠ ከሚሄደው የኢኮኖሚ መሰረተ መዋቅር ዕድገት ለማስተናገድ በሚያስችል መልኩ የሚዘጋጁ በመሆናቸው በዚህም መሠረት በውስጣቸው የያዟቸው የሥራ መደቦች በየጊዜው እየተለወጠ ከሚሄደው የኢኮኖሚ መሰረተ መዋቅር ዕድገት ጋር የሚለዋወጡና የሚስተካከሉ ብሎም አዳዲስ የሚጨመሩና የሚሰረዙ የሥራ መደቦችን በማካተት በተወሰነ የጊዜ ገደብ እንደገና የማስተካከል ወይም የመከለስ ሁኔታዎች የተለመዱ አ

Welcome message from author
This document is posted to help you gain knowledge. Please leave a comment to let me know what you think about it! Share it to your friends and learn new things together.